4 841
Subscribers
+524 hours
+37 days
-5230 days
Posts Archive
4 841
🔠24H ስፖRT ዛሬ የሚታዩ ጨዋታዎች Scedule በአዲሱ ቻናላችን POST አርገናል ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ
JOIN 👇
https://t.me/+zmD53vdarh5hNTZk
https://t.me/+zmD53vdarh5hNTZk
4 841
📰የሐሙስ ጠዋት አጫጭር የዝዉዉር መረጃዎች
➤ ኤቨርተን ዴንማርካዊዉን አማካይ ክርስቲያን ኖርጋርድን ከአርሰናል በ7 ሚሊዮን ፓዉንድ በይፋ አስፈርሟል።
➤ ሊቨርፑል ስፔናዊዉን አጥቂ ቪክቶር ሙኖዝን ከኦሳሱና በ40 ሚሊዮን ዩሮ ማስፈረሙን አስታውቋል።
➤ ብሩኖ ጉይማሬስ ወደ አርሰናል ለሚያደርገዉ ዝዉዉር የህክምና ምርመራውን በተሳካ ሁኔታ አጠናቋል።
➤ ማንቸስተር ዩናይትድ እና ቼልሲ የቦሎኛዉን ኮሎምቢያዊ የመሐል ተከላካይ ጆን ሉኩሚን ማስፈረም ይፈልጋሉ ።
➤ ቼልሲ ፖርቹጋላዊዉን ግብ ጠባቂ ዲዮጎ ኮስታን ከፖርቶ ለማስፈረም እያሰቡ ነው።
➤ ማንቸስተር ሲቲ አርጀንቲናዊውን ግብ ጠባቂ ጄሮኒሞ ሩሊን ለማስፈረም ለማርሴይ ጥያቄ አቅርቧል። በክለቦቹ መካከል ድርድር እየተደረገ ነው።
➤ ዲፖርቲቮ ላ ኮሩና አንጀሊኖን እስከ ዉድድር አመቱ መጨረሻ በዉሰት ከሮማ ማስፈረሙን አስታውቋል።
➤ ሪያል ማድሪድ አቋማቸውን ቀይረው አሁን የቪኒሺየስ ጁኒየርን ኮንትራት ለማደስ የሚያስፈልገውን ሁሉ ለማድረግ ቆርጠዋል።
➤ ጁሊያን አልቫሬዝ ሰኞ ዕለት ከዲያጎ ሲሞኔ እና ከአትሌቲኮ ማድሪድ ቦርድ ጋር ተገናኝቶ ከአሁን በኋላ ለክለቡ መጫወት እንደማይፈልግ እና ብቸኛው ፍላጎቱ ባርሴሎናን መቀላቀል እንደሆነ ያሳውቃቸዋል።
➤ ያን ዲዮማንዴ የህክምና ምርመራውን ለማድረግ ወደ ማድሪድ እንዲሄድ ክለቡ ፍቃድ ተሰጥቶታል።
💳credit ማንደራ ስፖርት
4 841
⚽️ዛሬ የሚደረጉ ተጠባቂ የወዳጅነት ጨዋታዎች
08:00 | 🇮🇹ኤስ ሚላን ከ ኢንተር ሚላን🇮🇹
08:00 | ማን ሲቲ ከ የኮሪያ ሊግ ኮከቦች
08:30 | ቼልሲ ከ ጁቬንቱስ
03:30 | 🏴አርሰናል ከ ሪያል ቤቲስ🇪🇸
04:00 | ፒኤስጂ ከ ማዮርካ
🎦በቀጥታ GS€EK 1&2HD
🎦በቀጥታ 24H ስፖRT HD
🎦በቀጥታ ETVPRO IPTቪ
✅Online ነኝ GS€EK ፣ 24H ስፖRT ፣ 🥭 COIN ፣ETVPRO...ሰርቨር ማስሞላት ከፈለጉ ሁሉም @bemnise☑️ ጋር አለ
✅በፍጥነት ለመስተናገድ በቴሌግራም አሁኑኑ
INBOX 👉 @Bemnise☑️ያናግሩን
4 841
🍿ለ Nileሳት ተጠቃሚዎች One Movies channel ወደ Full HD ምስል ጥራት አድጓል
📺 One Movies HD
📶 11678 V 27500
4 841
🍿ለፊልም ወዳጆች One Movies channel ወደ Full HD ምስል ጥራት አድጓል
📡 NILESAT 7° West
📺 One Movies HD
📶 11678 V 27500
4 841
🔠በGS€EK HD ከዛሬ ጀምሮ የሚታዩ ጨዋታዎች Scedule በአዲሱ ቻናላችን POST አርገናል ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ
JOIN 👇
https://t.me/+zmD53vdarh5hNTZk
https://t.me/+zmD53vdarh5hNTZk
4 841
⚽️ዛሬ የሚደረጉ ተጠባቂ የአቋም መለኪያ ጨዋታዎች
10:00 | ⚽️ማን ዩናይትድ 🆚 አት/ማድሪድ⚽️
01:00 | ሪያል ማድሪድ ከ ፊዮረንቲና
02:00 | ኤስትሬላ አማዶራ ከ አል ናስር
03:00 | 🇪🇸ጂሮና ከ አርሰናል⚽️
🎦በቀጥታ GS€EK 1&2HD
🎦በቀጥታ 24H ስፖRT HD
🎦በቀጥታ ETVPRO IPTቪ
✅Online ነኝ GS€EK ፣ 24H ስፖRT ፣ 🥭 COIN ፣ETVPRO...ሰርቨር ማስሞላት ከፈለጉ ሁሉም @bemnise☑️ ጋር አለ
✅በፍጥነት ለመስተናገድ በቴሌግራም አሁኑኑ
INBOX 👉 @Bemnise☑️ያናግሩን
4 841
🔠በGS€EK HD ከዛሬ ጀምሮ የሚታዩ ጨዋታዎች Scedule በአዲሱ ቻናላችን POST አርገናል ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ
JOIN 👇
https://t.me/+zmD53vdarh5hNTZk
https://t.me/+zmD53vdarh5hNTZk
4 841
🔠በGS€EK HD ከዛሬ ጀምሮ የሚታዩ ጨዋታዎች Scedule በአዲሱ ቻናላችን POST አርገናል ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ
JOIN 👇
https://t.me/+zmD53vdarh5hNTZk
https://t.me/+zmD53vdarh5hNTZk
4 841
#Breaking News
ብሄራዊ ባንክ ባወጣው ማስጠንቀቂያ ማንኛውም Digital Asset መላላክ መግዛት በሱ መገበያየት ሆነ በተለያዩ Exchanges መተግበሪያዎች ማስቀመጥ የተከለከለ ነው ብሏል።
በፊት p2p ብቻ የተከለከለ ሲሆን አሁን አንደነ ባናንስ ያሉ exchanges መጠቀም እና እሱ ላይ የተለያዩ assets ማስቀመጥ ህገ ወጥ ተግባር ነው ሲል ትላንት ባወጣው መግለጫ አስገንዝቧል።
🔣ስልካቹህ ላይ Exchange App ኑሮ የተወሰነ Assets ያላቹህ እና እዚህ ሥራ ላይ የተሰማራቹህ ሰዎችም ጥንቃቄ አድርጉ የቀረው ሀሳብ ከላይ ተያይዟል።
