cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ፍካሬ ጥበብ ወፍካሬ ዕፅዋት 🌿🌿🌿

☑ ከጥንት አባቶቻች በተቸረን ሰሎሞናዊ ጥበብ ተፈጥሮ ያበቃላቸው የእፅዋት መድሀኒቶችን በመጠቀም ክፉ ዓይነ ጥላ ፣ በቤተሰብ ወይም በዘር የሚተላለፉ መናፍስት መፍትሔዎቻቸው ይተነተናሉ። ☑ አድራሻ ቁጥር 1 ምዕራብ ጎጃም ቡሬ ቁጥር 2 አ/አ እንዲሁም በተለያዩ የክልል ከተሞች እንልካለን 📞#0918487073 📞#0920253444 መልዕክት ካለዎት @mergetaam

Show more
Advertising posts
91 622
Subscribers
-14624 hours
-9917 days
-5 15530 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
🍀አንዱ ስለሁሉ ሞተ🍀 የስሞነ ሕማማት ዕለተ ዓርብ በቤተክርስቲያናችን ልዩ ቀን ነው፡፡ ይህ ቀን ልዩ ነው፣ የማይታመመው ታሞ የዋለበት፣ የወደቁትን ከተረሱበት ከትቢያ የሚያነሳ እሱ ሲወድቅ ሲነሣ የዋለበት፣ ሕመምተኞችን የሚፈውስ እሱ ሲያቃስት የዋለበት፣ ከሲኦል የዲያብሎስ ግርፋት ነፃ የሚያወጣ ሲገረፍ የዋለበት ወልደ እግዚአብሔር ለወዳጆቹ ድኅነት በመስዋዕትነት ሙሽራ የሆነበት የደስታ ቀን የዓመፃ መዝገባችን መገልበጡ እርግጥ የሆነበት ፣ አሳዳጃችን አሳሪያችን ዲያብሎስ ከነወጥመዱ ድል የተነሳበት ቀን ነውና፣ ከዚህም የተነሳ በቤተክርስቲያን የተለያየ ምስጢራዊ ስያሜዎች ተሰጥቶታል፡፡ የስቅለት ዓርብ ይባላል የዓለም ሁሉ መድኀኒት የሆነው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለአዳምና ለልጆቹ ሁሉ ቤዛ ሆኖ በመልዕልተ መስቀል ላይ ተሰቅሎ ለዓለም ድኅነት መስዋዕት ሆኖ የዋለበት ዕለት በመሆኑ የስቅለት ዓርብ ተብሏል (ማቴ 27፡35) መልካሙ ዓርብ (GOOD FRIDAY) ይባላል ይህም የሚያስገነዝበን ከስቅለተ ክርስቶስ በፊት ማንም ሰው ስያጠፋ በመስቀል ተሰቅሎ እንዲሞት ይደረግ ነበር፡፡ በተለይ በሮማውያንና በፈሪሳውያን ሕግ መስቀል የወንጀለኞች መቅጫ ነበረ፣ በዚህ ዕለት ግን ታሪክን የሚቀይረው፣ ነገርን የሚገለብጠው አምላክ የወንጀለኞች መቅጫ ምልክት የነበረውን መስቀል በደሙ ቀድሶ የምህረት ምልክት፣ የሕይወት አርማ፣ የዲያብሎስ ድል መንሻ ፣ የቤተክርስቲያን ጌጥ፣ የገዳማት ዘውድ፣ ስለአደረገውና በዕለተ ዓርብም በሞቱ ሕይወትን ስለአገኘን መልካሙ ዓርብ ተብሏል፡፡ ነፍሳት ከሲኦል የወጡ መቼ ነው? ነፍሳት ከሲኦል የወጡ ዓርብ በሠርክ ነው፡፡ ሐዋርያው ጴጥሮስ “ነጻነት አወጃላቸው” ይላል፡፡ ጌታ በአካለ ነፍስ ወደ ሲኦል ወርዶ “ሰላም ለኵልክሙ” “ሰላም ለእናንተ ይሁን” እንዴት ሰነበታችሁ? አስታረቋችሁ ሲላቸው ነው፡፡ አዳም የተቀጠረች የድኅነት ዕለት ዛሬ ናት ተንሥኡ ለጸሎት ሲል ነፍሳትም ምስለ መንፈስከ አሉ፡፡ጌታም “በጽልመት ውስጥ ያላችሁ ውጡ፣ በሲኦል ያላችሁ ተገለጡ ብርሃንም አዩ” ብሎ እልፍ ፀሐይ ቢገባበት የማይለቅ የሲኦልንም ጨለማ ብርሃነ መለኮቱን ነዛበት ያኔ ጨለማው ለቀቀ የዚያን ጊዜ ወጐዩ ዓቀበተ ሥጋ መናፍስት /አጋንንት/ በዚህ ጊዜ ነፍሳትን የተቆራኙ አጋንንት ሸሹ፣ እለ ውስተ ሲኦል ጻኡ፤ ወእለ ውስተ ጽልመት ተከሠቱ ብሎ ባሕረ እሳትን ከፍሎ ወደ ገነት አገባቸው፡፡ በዕለተ ዓርብ ስንት ታምራት ታይቷል? ጌታ ሁሉ ተፈጸመ ብሎ ቅድስት ነፍሱን ከቅድስት ስጋው በራሱፈቃድ ከለየ በኋላ አምላክነቱን ለመግለፅ የታዩ ተአምራት የሚከተሉት ናቸው፤ በሰማይ፤ /ማቴ 24፦29 እና 27፦45/ 1. ፀሐይ ጨለመች 2. ጨረቃ ደም ሆነች 3. ከዋክብት ረገፉ በምድር፤/ማቴ 27፦51_53/ 4. የቤተ መቅደስ መጋረጃ ከላይእስከ ታች ተቀደደ 5. ምድር ተናወጠች 6. መቃብሮች ተከፈቱ 7. ሙታን ተነሱ ለምን 400 ጊዜ እግዚኦ ይባላል? በዚሁ ዕለት በአራት መዓዘን እየዞርን 400 ጊዜ ምሕላ እናደርጋለን፣ ምሕላ የምናደርገውም አምስት ሺህ አምስት መቶ ዘመን የአዳም ልጆች በሲኦል ሆነው አቤቱ ይቅር በለን ብለው የለመኑትን ለማስታወስ ነው ከምሕላው በኋላ በወይራ እየተጠበጠቡ የንስሐ ስግደት እንደየ አቅሙ ይሰጣል፡፡ ከምን የተነሣ ነው ቢባል የክርስቶስን መከራ እንቀበላለን፡፡ በክርስቶስ ክርስቲያን ተብለናልና፡፡ የኛን መከራ ተቀብሎ እንዳዳነን እሱ የተቀበለውን መከራ እንቀበላለን፣ እንገረፋለን፣ አላውያን ነግሥታት፣ አላውያን መኳንንት፣ ሃይማኖታችሁን ካዱ ቢሉን ቢገርፉን እንገረፋለን በሰይፍ ቢመቱን፣ ቢሰቅሉን፣ መከራውን በጸጋ እንቀበላለን ለማለት ነው፡፡ እሱ የተቀበለው መከራ ተቀበሉ ተብሎ ታዟልና፡፡ በዕለተ ዓርብ ንሴበሖ ለእግዚአብሔር የሚባለው ለምንድነው? በስቅለት፣ ዓርብ ማታ ከእግዚኦታ /ምሕላ/ በኋላ ንሴብሖ ይባላል፡፡ ምክንያቱም እስራኤል በምድረ ግብጽ 215 ዘመን በባርነት ቀንበር ሲገዙ ከነበሩ በኋላ በሙሴ መሪነት የኤርትራን ባሕር ስላሻገራቸው “ንሴብሖ ለእግዚአብሔር ስቡሐ ዘተሰብሐ” እያሉ አመስግነውታል፡፡ እኛ ደግሞ ከአጋንንት አገዛዝ ነጻ አውጥቶ ባሕረ እሳትን ከፍሎ ወደ ገነት ስለአገባን “ንሴብሖ” እያልን እናመሰግነዋለን፡፡ንሴብሖ ለእግዚአብሔር ከተባለ በኋላ እግዚአብሔር ይፍታህ ይባላል፡፡ እግዚአብሔር ይፍታህ የሚባልበት ምክንያትም ካሣ ከተፈጸመ ወዲያ፣ ልጅነት የተመለሰ፣ ነጻነት የተገኘ ነፍሳት ከሲኦል የወጡ ስለሆነ ነው፡፡ በዓመት አንድ ጊዜ የምናገኘው ይህ ዕለት ቀራንዮን የምናስብበት ነገረ መስቀሉን የምናስተውልበት እንጂ ስለምድራዊ ኑሮአችን ስንባክን ኃጢዓት ስንሰራ የምንውልበት ሊሆን አይገባም፡፡ ለብርሃነ ትንሣኤው አምላካችን በሰላም ያድርሰን፡
8651Loading...
02
Media files
6010Loading...
03
ግዕዝ መማር ለምትፈልጉ 👇
6941Loading...
04
Media files
7455Loading...
05
Media files
7214Loading...
06
Media files
7201Loading...
07
Media files
7056Loading...
08
Media files
7130Loading...
09
#ሱስ መፍትሔ 🌿🌿ዕፅዋት እንሆ 👆
8660Loading...
10
Media files
6770Loading...
11
Media files
5960Loading...
12
Media files
6470Loading...
13
🤚ሰላም እንዴት አላችሁ የጥበብ ወዳጆቼ ዛሬ ብዙ ሰዎች ስለሚቸገሩበት ሱስ መፍትሔ እናያለን በመጀመሪያ ❌ሱስ ማለት ምን ማለት❓ በአጭሩ ሱስ ማለት አንድን ነገር እየወደድነውም ሆነ እየጠላነው ከዚያ ነገር መላቀቅ አለመቻል ማለት ነው። ❌ሱስ ከመጠን ካለፈ ለጤና ችግር አልፎም ለሞት ሊዳርገን ይችላል። ❌ ሱስ የተለያየ ነው ባህሪያቸው ግን ተመሳሳይ ሊሆን ይችላል ለምሳሌ ❌አንድ ሰው በሱስ ተጠምደዋል ልንል የምንችለው እንዴት ነው❓ 👉 1 ያንን ካላገኘ ድብርት ውስጥ የሚገባው ከሆነ 👉 2 አሁንም አሁንም አምጣ አምጣ የሚለው ከሆነ 👉 3 ከዚያ ነገር መውጣት ካልቻለ 👉 4 ያንን ካልተጠቀመ መስራት ሆኖ መቀሳቀስ የማይችል ከሆነ ወዘተ... ከዚህን በላይ ብዙ መጥቀስ ይቻላል የምትረዱት ይመስለኛል ለዛሬ ዋና ዋና የሚባሉ ሱስ አሉ እነሱም ❌ጫት ❌መጠጥ ❌ሲጋራ ናቸው ለነዚህ ሱሶች መፍትሔ እነግራችኋለሁ ከታች በቪዲዮ የምለቅላችሁ 🌿ዕፅዋት ጡት (ጡት አስጥል) አርማጉሳ (አቆራራጭ) በመባል ትጠራለች በተለያየ አካባቢ የተለያየ መጠሪያ ሊኖራት ይችላል። 👉ይችን 🌿 ዕፅዋት ካለባችሁ ሱስ ጋር ቀላቅላችሁ ብትጠቀሟት ያለባችሁ ሱስ ለአይን ያስጠላቹሀል ከአእምሮአችሁ ይጠፋል ፍቱን የተረጋገጠ የአባቶች ጥበብ ነው ተጠቀሙበት። 👉ይጠቅመዋል ብላችሁ ለምታስቡት ሰው ሸር አድርጉላቸው መሪጌታ አምደብርሃን ይትባረክ ነበርኩ ቸር ስንብቱ
6791Loading...
14
#ህልመ ሌሊት የዕፅዋት መድሃኒቶቹ 👆👆
8761Loading...
15
Media files
6350Loading...
16
ዛሬ ሰለ #ሕልመ ሌሊት (ዝንየት) እና # መፍትሔው እናያለን #ሕልመ ሌሊት የምንለው አንደ ሰው ተኝቶ በሕልሙ ሴትን በወንድ ፣ ወንድን በሴት በማስመሰል እውነት በሚመስል ሩካቤ ስጋ የሚታየንና ከሰውነታችን ፈሳሽ የሚወጣበት ሂደት ነው ። # ሕልመ ሌሊት ወንድና ሴት ሳይል በሁሉም ሰው ላይ በተለያየ ምክንያት ሊከሰት ይችላል ። በሕልመ ሌሊት ከዝሙት አጋንንት በተጨማሪ የሚፈትነን አጋንንት ... ፩, # ወንድ ዓይነ ጥላ ያለባቸው ሴቶች በሕልመ ሌሊት ይመታሉ ። ፦ የሴቶች ከወንዶች የሚለየውና የሚከፋው ዓይነ ጥላ እንደ ህጋዊ ሚስት አድርጓቸው እጮኛና ትዳር እንዳይዙ ከማድረጉ ባሻገር ሌሊት እየመጣ በሚገናኛቸው ወቅት ዓይነ ጥላው መርዙን በምህጸናቸው ውስጥ በማስቀመጥ እንደ ጽንስ ሆኖ ይቀመጣል ። ፦ ሴቶች የወንድ ጓደኛ ፣ ትዳር አይመሰርቱም ምናልባት ትዳር ቢይዙም ትዳራቸው በተለያየ ምክንያት ይበጠበጣል ማህፀናቸውንም በመዝጋት ለልጅ አልባነት ሊዳርግ ይችላል ። ፦ ማህጸናቸውና አፍረታቸው ላይ በመቀመጥ የሩካቤ ፍላጎታቸውን በመግደል የሴትነት ስሜታቸውን በማጉደል ደመ ቀዝቃዛ ያደርጋቸዋል ። ፦ ወንድ ዓይነ ጥላ የሚያፀይፈው ሴቾችን የሚፈትናቸው በአባታቸው ፣ በወንድማቸው ፣ በአጎታቸው ፣ በሚያውቁትና በማያውቁት ሰው እየተመሰለ ይገናኛቸዋል ። ዓይነ ጥላውም ልምድ ያደርግና ሴቶችን የሌሊት መጠቀሚያ ያደርጋቸዋል ። ባስ ሲልም ካገቡ በኃላ ባል እያላቸው እየመጣ ይገናኛቸዋል ። ፦ በወንዶች ዘንድ ተፈላጊነት እንዳይኖራቸው ያደርጋል፣ ጸበል ሱባኤ ሲገቡ በሕልመ ሌሊት ይፈትናቸዋል ፣ ወቅቱን ያልጠበቀ የወር አበባ ያስቸግራቸዋል ፣ ባጠቃላይ የተስፋ መቁረጥ የበታችነት ስሜት ፣ የገንዘብ ብኩንነት ያመጣባቸዋል ። ፪, # ሴት ዓይነ ጥላ ያለችበት ወንድ በሕልመ ሌሊት ስቃዩን ነው ምታበላው ። ዓይነ ጥላዋ ስለምትወደው ሴለምትቀና ሌሊት እየመጣች በተኛበት ትገናኘዋለች ። በጣም የሚያጸይፈው ደግሞ ሴት ዓይነ ጥላ የምትፈትነው በእህቱ ፣ በእናቱ በአክስቱ በስራ ባልደረባው ፣ በሚያውቃትና በማያውቃታ ሴት እየተመሰለች በሕልመ ሌሊት ትመታዋለች ። አንዳንዱም ላይ ባስ ስትል በእንስሳት እየተመሰለች ትፈትነዋለች ። ፦ ብዙ ወንዶች ሌሊት በተኙበት ከሴት ጋር እውነት የሚመስል ግንኙነት ሲፈጽሙ ቀለለ ስለሚያደርጉት ፈተና እንጂ ሴት ዓይነ ጥላ መሆኗን አያውቁም ። ፦ ዓይነ ጥላዋ ወንድን በሴት አምሳል እየመጣች ሁሌ የምትፈትነው ከሆነ የችግሩ ሰለባ የሆነ ሰው በመንፈሳዊ ህይወቱ ታዘዋለች ጸሎት ታስተዋለች ፣ ከቤተ ክርስቲያን ታስቀራለች ፣ ጸበል እንዳይጠመቅ ትገረግራለች ፣ በሆነ ባልሆነው ዘሩን ደካማ ታደርግበታለች በዚህም የተነሳ የመውለድ እድሉን ታጠባለች ፣ ሲብስም ልጅ እንዳይወልድ ታደርገዋለች ለመካንነትም ትዳርገዋለች ። ~ የአጋንንት የረከሰ ሐሳብ በሕልማችን እየተከሰተ ሕልመ ሌሊት ሲያጋጥመን የተፈጠረው ክስተት በጸጸትና በጸሎት አጋንንቱን ልናሳፍረው ይገባል ። ነገር ግን የሆነውን ነገር እንደ ጥሩ ነገር ልንቀበለው አይገባም ምክንያቱም ከፈጣሪ መለኮታዊ እርዳታ እንድናገኝ ይረዳናልና ። ማንጸጸት ማንቆጭ ፣ ማንጸለይ ከሆነ የዝንየት አጋንንት ይለምድና የሌሊት ደንበኛው ያደርገናል ። ታዲያ ይህን ችግር ከቀደምት አባቶቻችን በወረስነው ጥበብ በተለያዩ እፅዋትና ፀሎት ጥበቦችን ተጠቅመን ማስወገድ አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው ። # መፍትሔ ፩, # አንባጮ ስሩን ፪, # አጋም ስሩን ፫, # አቶች ስሩን ፬, # ጊዜዋ ስሩን እነዚህን እፅዋቶች ስራቸውን ሰብስቦ ቀጥቅጦ በአዲስ ባልተሟሸ ቅል ዘፍዝፎ ጧት ጧት ለ 7 ቀን መጠመቅ ። ከስሮቹ የተወሰነ ቀንሶ ማታ ማታ እየታጠኑ መተኛት ። # የሚከለክሉ ነገሮች እስኪጨርሱ ፩, አልኮል መጠጥ ፪, ግብረ ስጋ ግንኙነት ጥበብ ታላቋን ታከብራለች በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ ሸር ይደረግ !!! #አድራሻችን ምዕራብ ጎጃም ቡሬ እንዲሁም በሁሉም የክልል ከተሞች ንገኛለን የስራ ሰአት ከሰኞ -ቅዳሜ ከ2:30 እስከ 11:00 ሰአት  ለበለጠ መረጃ (ለሐሳብ አስተያየተዎ )#0918487073                    #0920253444 ይደውሉ እናመሰግናለን #በተመሳሳይ_ፅሁፍ_ከአጭበርባሪዎች_ተጠንቀቁ ✅ሐሳብ አስተያየት ካላችሁ @mergetaam ✅ቴሌግራም ቻናል https://t.me/+yYkKb77I1kw1NTM0 ✅ቴሌ ግራም ቻናላችን https://t.me/mergeta_amdebrhan ✅ፌስቡክ ገፃችን https://www.facebook.com/profile.php?id=100076378898155 ✅ቲክ ቶክ ቻናል http://tiktok.com/@mergetaamdebrhan
7181Loading...
17
#ቁጥር፪_የሴት_ልጅ_ዓይነጥላ #ሴት_ልጅ_እንዴት_በወንዶች_ትጠላለች። #እንዴት_ትዳር_ይገረግራታል #እንዴት_በባሏ_በፍቅረኛዋ ትጠላለች? #እንዴትስ_ወንዶች ቀርበው ይርቋታል ? #እንዴትስ_ወደው በአጭር ጊዜ ይጠሏታል? 👉 #ለምንስ ወንዶችን በፍቅር ቀርባ ትርቃቸውአለች ? 👉 #ህይወት አጨላሚውን የሴት ልጅ አይነጥላ በዝርዝር እናያለን ❎ #ዓይነጥላ ገርጋሪ ወይም ዛር ውላጅ የሚባለው መንፈስ ብዙውን ጊዜ ከሴቶች ግንባር ላይ ተቀምጦ በወንዶች ዘንድ የማትረባ ከንቱ ሰው መስላ እንድትታይ ያደርጋል። ❎ #የመልክ የፀባይ የሴትነት የእውቀት ችግር ሳይኖርባት ወይም ጎደሎ ሳይኖራት የገርጋሪ መንፈሱ በእሷላይ ሁኖ ወንዶች ቀርበው ፍቅርን ሲጀምሩ መንፈሱ ከፍተኛ ቅናት ያድርበትና በወንዶች ላይ ይዛወርና ❎ #ተዋት ተዋት አትረባህም አትመጥንህም አትጠቅምህም ክፉ ናት አታምርም እያለ በአይምሮው እያሾከሾከ እንዲተዋት ያደርገዋል ከተለያት በኋላ ደግሞ ሳትበድለኝ ክፉ ሳትናገረኝ ለምነው የተውኳት እያለ ይፀፅተዋል ❎ #ሴቷም ወንዶችን ወዳቸው ቀርባ መቀራረብ ከጀመረች በኋላ መጥፎ ነገር ሳታይባቸው ፈፅሞ ይህ ወንድ አይሆንሽም አያስፈልግሽም አይመጥንሽም በማለት ስልኳን አጥፍታ እንድትርቃቸው ያደርጋታል። 👉 በጣም የሚገርመው ደግሞ በውጫዊ ፍቅር 7 -15 አመት ያቆያቸውና ወደ ትዳር ሊገቡ ሲሉ ብትንትን ያደርጋቸዋል ❤️ክፉው የሴት ልጅ አይነጥላ (ወንድዛር) ስራው፦ ❤️ወንድ ማስጠላት ❤️ከቤት አለማስወጣት ❤️ፈሪ ማድረግ ❤️ከፍተኛ ላብ የጠረን መቀየር ❤️የወር አበባ ማዛባት ❤️በህልም ግንኙነት ማድረግ ❤️ወገብ ሕመም ❤️የማህፀን ፈሳሽ ሽታ ❤️በሰው ዘንድ ማስጠላት ❤️ግንኙነት መጠላት ❤️ማስወረድ (አቦርሽን) ❤️የመጣ ትዳር መመለስ ❤️ማስጨነቅ ድብርት ቅዥት ❤️እንቅልፍ ማጣት (መብዛት ) ❤️የውጭ ፕሮሰስ ማበላሸት ❤️ገንዘብ አባካኝ ማድረግ ❤️ቤት አለመውጣት ❤️ቤት ዘግቶ ማልቀስ ❤️ከፍተኛ ራስምታት ❤️መሐን ማድረግ ❤️ጸሎት ማስጠላት ማዛጋት ❤️ፀባይ መቀያየር መነጫነጭ ❤️በግንኙነት ጊዜ ስሜት ማጣት ወዘተ #ለዚህ ዓይነ ጥላ መፍትሔ ፩. #የወይናግፍት ስርና ቅጠል ፪. #የደደሆ ስር ፫ #፯ ሎሚ ፍሬ የወይናግፍት ስርና ቅጠሉን ከ7 ላይ ነቅሎ ቀጥቅጦ ሎሚውንና የደደሆውን ስር ጨምሮ 7 ቀን ቢጠመቁት የዓይነ ጥላ ችግርን ነቅሎ ያባረዋል ትዳር ያመጣል ያሳካል። #ይህ ወንድ ለሚጣላት ሴት የተፈተነ የዓይነጥላ ማስወገጃ ነው 👉 በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ #ሸር _ሸር ያድርጉ #አድራሻችን ምዕራብ ጎጃም ቡሬ እንዲሁም በሁሉም የክልል ከተሞች ንገኛለን የስራ ሰአት ከሰኞ -ቅዳሜ ከ2:30 እስከ 11:00 ሰአት ለበለጠ መረጃ (ለሐሳብ አስተያየተዎ )#0918487073 #0920253444 ይደውሉ እናመሰግናለን #በተመሳሳይ_ፅሁፍ_ከአጭበርባሪዎች_ተጠንቀቁ ✅ሐሳብ አስተያየት ካላችሁ @mergetaam ✅ቴሌግራም ቻናል https://t.me/+yYkKb77I1kw1NTM0 ✅ቴሌ ግራም ቻናላችን https://t.me/mergeta_amdebrhan ✅ፌስቡክ ገፃችን https://www.facebook.com/profile.php?id=100076378898155 ✅ቲክ ቶክ ቻናል http://tiktok.com/@mergetaamdebrhan
1 0542Loading...
18
#አይነጥላ የሚያስፈልጉት ዕፅዋቶች ናቸው
9681Loading...
19
Media files
1 3337Loading...
20
Media files
1 2147Loading...
21
Media files
1 2487Loading...
22
Media files
1 6500Loading...
🍀አንዱ ስለሁሉ ሞተ🍀 የስሞነ ሕማማት ዕለተ ዓርብ በቤተክርስቲያናችን ልዩ ቀን ነው፡፡ ይህ ቀን ልዩ ነው፣ የማይታመመው ታሞ የዋለበት፣ የወደቁትን ከተረሱበት ከትቢያ የሚያነሳ እሱ ሲወድቅ ሲነሣ የዋለበት፣ ሕመምተኞችን የሚፈውስ እሱ ሲያቃስት የዋለበት፣ ከሲኦል የዲያብሎስ ግርፋት ነፃ የሚያወጣ ሲገረፍ የዋለበት ወልደ እግዚአብሔር ለወዳጆቹ ድኅነት በመስዋዕትነት ሙሽራ የሆነበት የደስታ ቀን የዓመፃ መዝገባችን መገልበጡ እርግጥ የሆነበት ፣ አሳዳጃችን አሳሪያችን ዲያብሎስ ከነወጥመዱ ድል የተነሳበት ቀን ነውና፣ ከዚህም የተነሳ በቤተክርስቲያን የተለያየ ምስጢራዊ ስያሜዎች ተሰጥቶታል፡፡ የስቅለት ዓርብ ይባላል የዓለም ሁሉ መድኀኒት የሆነው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለአዳምና ለልጆቹ ሁሉ ቤዛ ሆኖ በመልዕልተ መስቀል ላይ ተሰቅሎ ለዓለም ድኅነት መስዋዕት ሆኖ የዋለበት ዕለት በመሆኑ የስቅለት ዓርብ ተብሏል (ማቴ 27፡35) መልካሙ ዓርብ (GOOD FRIDAY) ይባላል ይህም የሚያስገነዝበን ከስቅለተ ክርስቶስ በፊት ማንም ሰው ስያጠፋ በመስቀል ተሰቅሎ እንዲሞት ይደረግ ነበር፡፡ በተለይ በሮማውያንና በፈሪሳውያን ሕግ መስቀል የወንጀለኞች መቅጫ ነበረ፣ በዚህ ዕለት ግን ታሪክን የሚቀይረው፣ ነገርን የሚገለብጠው አምላክ የወንጀለኞች መቅጫ ምልክት የነበረውን መስቀል በደሙ ቀድሶ የምህረት ምልክት፣ የሕይወት አርማ፣ የዲያብሎስ ድል መንሻ ፣ የቤተክርስቲያን ጌጥ፣ የገዳማት ዘውድ፣ ስለአደረገውና በዕለተ ዓርብም በሞቱ ሕይወትን ስለአገኘን መልካሙ ዓርብ ተብሏል፡፡ ነፍሳት ከሲኦል የወጡ መቼ ነው? ነፍሳት ከሲኦል የወጡ ዓርብ በሠርክ ነው፡፡ ሐዋርያው ጴጥሮስ “ነጻነት አወጃላቸው” ይላል፡፡ ጌታ በአካለ ነፍስ ወደ ሲኦል ወርዶ “ሰላም ለኵልክሙ” “ሰላም ለእናንተ ይሁን” እንዴት ሰነበታችሁ? አስታረቋችሁ ሲላቸው ነው፡፡ አዳም የተቀጠረች የድኅነት ዕለት ዛሬ ናት ተንሥኡ ለጸሎት ሲል ነፍሳትም ምስለ መንፈስከ አሉ፡፡ጌታም “በጽልመት ውስጥ ያላችሁ ውጡ፣ በሲኦል ያላችሁ ተገለጡ ብርሃንም አዩ” ብሎ እልፍ ፀሐይ ቢገባበት የማይለቅ የሲኦልንም ጨለማ ብርሃነ መለኮቱን ነዛበት ያኔ ጨለማው ለቀቀ የዚያን ጊዜ ወጐዩ ዓቀበተ ሥጋ መናፍስት /አጋንንት/ በዚህ ጊዜ ነፍሳትን የተቆራኙ አጋንንት ሸሹ፣ እለ ውስተ ሲኦል ጻኡ፤ ወእለ ውስተ ጽልመት ተከሠቱ ብሎ ባሕረ እሳትን ከፍሎ ወደ ገነት አገባቸው፡፡ በዕለተ ዓርብ ስንት ታምራት ታይቷል? ጌታ ሁሉ ተፈጸመ ብሎ ቅድስት ነፍሱን ከቅድስት ስጋው በራሱፈቃድ ከለየ በኋላ አምላክነቱን ለመግለፅ የታዩ ተአምራት የሚከተሉት ናቸው፤ በሰማይ፤ /ማቴ 24፦29 እና 27፦45/ 1. ፀሐይ ጨለመች 2. ጨረቃ ደም ሆነች 3. ከዋክብት ረገፉ በምድር፤/ማቴ 27፦51_53/ 4. የቤተ መቅደስ መጋረጃ ከላይእስከ ታች ተቀደደ 5. ምድር ተናወጠች 6. መቃብሮች ተከፈቱ 7. ሙታን ተነሱ ለምን 400 ጊዜ እግዚኦ ይባላል? በዚሁ ዕለት በአራት መዓዘን እየዞርን 400 ጊዜ ምሕላ እናደርጋለን፣ ምሕላ የምናደርገውም አምስት ሺህ አምስት መቶ ዘመን የአዳም ልጆች በሲኦል ሆነው አቤቱ ይቅር በለን ብለው የለመኑትን ለማስታወስ ነው ከምሕላው በኋላ በወይራ እየተጠበጠቡ የንስሐ ስግደት እንደየ አቅሙ ይሰጣል፡፡ ከምን የተነሣ ነው ቢባል የክርስቶስን መከራ እንቀበላለን፡፡ በክርስቶስ ክርስቲያን ተብለናልና፡፡ የኛን መከራ ተቀብሎ እንዳዳነን እሱ የተቀበለውን መከራ እንቀበላለን፣ እንገረፋለን፣ አላውያን ነግሥታት፣ አላውያን መኳንንት፣ ሃይማኖታችሁን ካዱ ቢሉን ቢገርፉን እንገረፋለን በሰይፍ ቢመቱን፣ ቢሰቅሉን፣ መከራውን በጸጋ እንቀበላለን ለማለት ነው፡፡ እሱ የተቀበለው መከራ ተቀበሉ ተብሎ ታዟልና፡፡ በዕለተ ዓርብ ንሴበሖ ለእግዚአብሔር የሚባለው ለምንድነው? በስቅለት፣ ዓርብ ማታ ከእግዚኦታ /ምሕላ/ በኋላ ንሴብሖ ይባላል፡፡ ምክንያቱም እስራኤል በምድረ ግብጽ 215 ዘመን በባርነት ቀንበር ሲገዙ ከነበሩ በኋላ በሙሴ መሪነት የኤርትራን ባሕር ስላሻገራቸው “ንሴብሖ ለእግዚአብሔር ስቡሐ ዘተሰብሐ” እያሉ አመስግነውታል፡፡ እኛ ደግሞ ከአጋንንት አገዛዝ ነጻ አውጥቶ ባሕረ እሳትን ከፍሎ ወደ ገነት ስለአገባን “ንሴብሖ” እያልን እናመሰግነዋለን፡፡ንሴብሖ ለእግዚአብሔር ከተባለ በኋላ እግዚአብሔር ይፍታህ ይባላል፡፡ እግዚአብሔር ይፍታህ የሚባልበት ምክንያትም ካሣ ከተፈጸመ ወዲያ፣ ልጅነት የተመለሰ፣ ነጻነት የተገኘ ነፍሳት ከሲኦል የወጡ ስለሆነ ነው፡፡ በዓመት አንድ ጊዜ የምናገኘው ይህ ዕለት ቀራንዮን የምናስብበት ነገረ መስቀሉን የምናስተውልበት እንጂ ስለምድራዊ ኑሮአችን ስንባክን ኃጢዓት ስንሰራ የምንውልበት ሊሆን አይገባም፡፡ ለብርሃነ ትንሣኤው አምላካችን በሰላም ያድርሰን፡
Show all...
👍 5 1🔥 1
ግዕዝ መማር ለምትፈልጉ 👇
Show all...
👍 4
00:45
Video unavailableShow in Telegram
#ሱስ መፍትሔ 🌿🌿ዕፅዋት እንሆ 👆
Show all...