cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የእግር ኳስ መረጃ በኢትዮጽያ 🏅🐐🐐

የእግር ኳስ ንጉሱ ማነው!?🤔 ሊዮኔል ሜሲ ወይንስ ክርስትያኖ ሮናልዶ? ክርክሩን ተውት በዘመናችን ስለተመለከትናቸው ልንኮራ ይገባል🥳 ይህ ቻናል ስለ ሁለቱ የእግር ኳስ ፈርጦች💎 አብዝቶ ያወሳል። በእግር ኳስ ያሳዩንን ተአምራቶች ወደ እናንተ ያደርሳል✍️

Show more
Advertising posts
94 624
Subscribers
-21924 hours
-1 1067 days
-5 26430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
ሊዮ ሜሲ በ7 የተለያዩ የኮፓ አሜሪካ ውድድሮች ላይ አሲስት ያረገ የመጀመሪያው ተጫዋች ነው @Ibexbett_bot
Show all...
👏 6👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
አርሰናል ለኒውካስል አማካኝ ብሩኖ ጉማሬየስ ተጫዋቾች እና ገንዘብ ሊያቀርቡ ነው። @Ibexbett_bot
Show all...
❤‍🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
ክርስቲያኖ ሮናልዶ በስድስት የአውሮፓ ዋንጫ ውድድሮች በመሳተፍ በውድድሩ ታሪክ ቀዳሚው ተጨዋች መሆን ችሏል። @Ibexbett_bot
Show all...
🔥 11👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
ትላንት ምሽት በአፍንጫው ላይ ከባድ ጉዳት ያጋጠመው ኪሊያን ምባፔ ለአርቡ የኔዘርላንድ ጨዋታ ላይደርስ እንደሚችል ተገልጿል። @Ibexbett_bot
Show all...
👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
ያማል በዩሮ ውድድር የሚጫወት በታሪክ በዕድሜ ትንሹ ተጨዋች መሆን ችሏል ። @Ibexbett_bot
Show all...
🔥 9👏 2
Photo unavailableShow in Telegram
የአርሰናሉ አማካኝ ቶማስ ፓርቲ ወደ ሳዑዲ አረቢያ የሚያደርገውን ዝውውር ሊያጠናቅቅ ተቃርቧል። @Ibexbett_bot
Show all...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
ክሪስታል ፓላስ የ20 አመቱን ሞሮኳዊ የመሀል ተከላካይ ቻድ ሪያድን እስከ ሰኔ 2029 በሚቆይ ኮንትራት አስፈርመዋል። @Ibexbett_bot
Show all...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
የቴሌግራም ቦታችንን ለሌሎች ሲያጋሩ ቦነስ እንደሚያገኙ ያውቃሉ? @ibexbett_bot
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ኤሲ ሚላን ፓውሎ ፎንሴካን በሀላፊነት መሾማቸውን በይፋ አስታውቀዋል። @Ibexbett_bot
Show all...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ሊቨርፑል ጀርሚ ፍሪምፖንግን ለማስፈረም ፍላጎት ካላቸው ክለቦች አንዱ ነው! https://scorebet.et https://t.me/scorebeteth https://facebook.com/scorebetting.et
Show all...
👍 2
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.