cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Milan fesseha

✝️ ኑ መንፈሳዊ እውቀታችንን እናሳድግ!! እግዚአብሔር መልካም ነው 💛 https://youtube.com/@lozawit ትንቢተ ሕዝቅኤል ፫ ፥ ፩ ( 3 ፥ 1 ) ርሱም፦የሰው፡ልጅ፡ሆይ፥ያገኘኸውን፡ብላ፤ይህን፡👉መጽሐፍ፡ብላ👈፥ኼደኽም፡ለእስራኤል፡ቤት፡ ተናገር፡አለኝ።

Show more
Advertising posts
192
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-1330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Teddy Afro Orthodox Mezmur / /ቴዲ አፍሮ/ _ ቴድሮስ ካሳሁን https://youtube.com/watch?v=0af89uBKHtk&si=32bF6hooNHELI0mu
Show all...

Photo unavailableShow in Telegram
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
4
Photo unavailableShow in Telegram
✝✝✝ በዚህች ዕለት መጋቢት29 እግዚአብሔር ሰማይና ምድርን ፈጠረ ✝✝✝ (ዘፍ. 1:1) << አቤቱ፥ አንተ ከጥንት ምድርን መሠረትህ፥ ሰማያትም የእጅህ ሥራ ናቸው። እነርሱ ይጠፋሉ፥ አንተ ግን ትኖራለህ፤ ሁላቸው እንደ ልብስ ያረጃሉ፥ እንደ መጐናጸፊያም ትለውጣቸዋለህ፥ ይለወጡማል፤ አንተ ግን ያው አንተ ነህ፥ ዓመቶችህም ከቶ አያልቁም። >> (መዝ. 101:25) << በጥንተ ተፈጥሮ : በሐዲስ ተፈጥሮ የፈጠረን አምላካችን ይክበር ይመስገን !!   ✝ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረቅዱስዳዊትጉባኤ ዘጎንደር✝ ' " ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል::  አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/ https://t.me/zikirekdusn
Show all...
3🥰 1
እንኳን አደረሳችሁ 🥰🙏
Show all...
"አባ አንተን ያለ" እንኳን ለጻድቁ እጨጌ ዮሃንስ በአል አደረሳችሁ የአቡነ እጨጌ ዮሐንስ መዝሙሮች 💒✝️🙏 https://youtube.com/watch?v=2cxV6aXpJHo&si=69zkxmZE0YnAwUjp
Show all...

Photo unavailableShow in Telegram
👍 3