cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ethiopian New Curriculum Books for High School Students 📚 ©️

ይህ ቻናል ለ High School ተማሪዎች የተከፈተ ትምህርታዊ ቻናል ሲሆን በውስጡም ፦ 👉 የ9፣ 10፣ 11 እና 12 የተማሪ እና የ teacher guide መፅሃፍቶች 👉 የተለያዩ የጠቅላላ እውቀት ጥያቄዎች 👉 እንዲሁም ማንኛውንም የ High School መረጃዎችን ያገኙበታል። 🄾🅆🄽🄴🅁 :- @mekitedoari ለማስታወቂያ ስራም :- @mekitedoari ያናግሩኝ ።

Show more
Advertising posts
6 559
Subscribers
+324 hours
-277 days
-9930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

➕2016 Entrance Exam 📚Subject :- SAT | FULL VERSION 👑 አሁን Social Science የተፈተኑት @grade_11_and_12_books_new @grade_11_and_12_books_new
Show all...
SAT 2016 - JOIN [@QesemAcademy] Full -Version.pdf7.87 MB
👍2016 Entrance Exam 📚Subject :- Maths @grade_11_and_12_books_new @grade_11_and_12_books_new
Show all...
Math Entrance Exam @QesemAcademy (1).pdf1.21 MB
ሶሻሎች የተፈተኑት የEntrance Exam ነው። Natural ከሆናቹ አንቡት ይጠቅማችኋል። @grade_11_and_12_books_new @grade_11_and_12_books_new
Show all...
👍2016 Entrance Exam 📚Subject :- English
Show all...
English Entrance Exam @QesemAcademy (1).pdf1.97 MB
የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን  ስለ ፍቅረኛዎ ይወቁ ❣︎❣ 😍😍😍 ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!
Show all...
💧A💧
💧B💧
💧C💧
💧D💧
✨E✨
✨F✨
✨G✨
✨H✨
🌈I🌈
🌈J🌈
🌈K🌈
🌈L🌈
🔥M🔥
🔥N🔥
🔥O🔥
🔥P🔥
🌪Q🌪
🌪R🌪
🌪S🌪
🌪T🌪
🌼U🌼
🌼V🌼
🌼W🌼
🌼X🌼
🌹Y🌹
🌹Z🌹
Photo unavailableShow in Telegram
❤️ሴት ልጆችን በፍቅር የምጥልበት ዘዴ ላሳይህ ከታች ያሉትን መርጠህ እያቸው በትንሽ ጊዜ ውስጥ ለውጥ ታይበታለህ😎
Show all...
❤️Part 1❤️
🌹Part 2🌹
🥀Part 3🥀
🫧Join all🫧
አንድ የናቹራል ተማሪ ኬሚስትሪ ላይ ሊያውቃቸው የሚገቡ ፎርሙላወች 🔥Increasings or Decreasing Order🔥 🔴 01. Melting point= Li > Na > K > Rb > Cs 🔴 02. Colour of the flame= Li-Red, Na-Golden, K-Violet, Rb-Red, Cs-Blue, Ca-Brick red, Sr-Blood red, Ba-Apple green 🔴 03. Stability of hydrides = LiH > NaH > KH > RbH> CsH 🔴 04. Basic nature of hydroxides= LIOH < NaOH < KOH < RbOH < CsOH 🔴 05. Hydration energy= Li> Na > K> Rb > Cs 🔴 06. Reducing character= Li > Cs > Rb > K > Na 🔴 07. Stability of +3 oxidation state= B> Al > Ga > In > T1 🔴 08. Stability of +1 oxidation state= Ga < In < TI 🔴 09. Basic nature of the oxides and hydroxides= B< Al< Ga < In < TI 🔴 10. Relative strength of Lewis acid= BF3 < BCl3 < BBr3 < BI3 🔴 11. Ionisation energy= B> Al <Ga > In <TI 🔴 12. Reactivity= C<Si< Ge < Sn <Pb 🔴 13. Metallic character= C< Si < Ge < Sn < Pb 🔴 14. Acidic character of the oxides= Co2 > SiO2 > Ge02 > SnO2 > PbO2 🔴 15. Reducing nature of hydrides= CH4 < SiH4  < GeH4  < SnH4 < PbH4 🔴 16. Thermal stability of tetrahalides= CCl4> SiCl4> GeCl4> SnCl4 > PbCl4 🔴 17. Oxidising character of M+4 species= GeCl4 < SnCl4 < PbCl4 🔴 18. Ease of hydrolysis of tetrahalides= SiCl4 < GeCl4 < SnCl4 < PbCI4 🔴 19. Acidic strength of trioxides= N203 > P2O3 > As2O3 🔴 20. Acidic strength of pentoxides= N2O2 > P2O2> As202 > Sb2O2 > Bi‌202 🔴 21. Acidic strength of oxides of nitrogen= N2O < NO <N2O3 <N2O4 < N2O5 🔴 22. Basic nature/ bond angle/ thermal stability and dipole moment of hydrides= NH3 > PH3 > AsH3 > SbH3 > BiH3 🔴 23. Stability of trihalides of nitrogen= NF3 > NCl3 > NBr3 🔴 24.Lewis base strength= NF3 <NCl3 <NBr3 < NI3 🔴 25. Ease of hydrolysis of trichlorides= NCl3 > PCI3 > AsCl3 > SbCl3 > BiCl3 🔴 26. Lewis acid strength of trihalides of P, As, and Sb= PCl3 > ASCl3 > SbCl3 🔴 27. Lewis acid strength among phosphorus trihalides PF3 > PCl3 > PBr3 > PI3 🔴 28. Melting and boiling point of hydrides= H2O > H2Te > H2Se >H2S 🔴 29. Volatility of hydrides= H2O < H2Te < H2Se < H2S 🔴 30. Reducing nature of hydrides= H2S < H2Se < H2Te 🔴 31. Covalent character of hydrides= H2O < H2S < H2Se < H2Te 🔴 32. The acidic character of oxides (elements in the same oxidation state)= SO2 > SeO2 > TeO2 > PoO2 SO3 > SeO3  > TeO3 🔴 33. Acidic character of oxide of a particular element (e.g. S)= SO < SO2 < SO3 SO2 > TeO2 > SeO2 > PoO2 🔴 34. Bond energy of halogens= Cl2 > Br2 > F2 > I2 🔴 35. Solubility of halogen in water = F2 > Cl2 > Br2 > I2 🔴 36. Oxidising power= F2 > Cl2 > Br2 > I2 🔴 37. Enthalpy of hydration of X ion= F- > Cl- > Br- >I- 🔴 38. Reactivity of halogens:= F> Cl> Br > I 🔴 39. Ionic character of M-X bond in halides = M-F > M-Cl > MBr > M-I 🔴 40. Reducing character of X ion:= I- > Br- > Cl- > F- 🔴 41. Acidic strength of halogen acids= HI > HBr > HCI > HF 🔴 42. Reducing property of hydrogen halides = HF < HCL < HBr < HI 🔴 43. Oxidising power of oxides of chlorine = Cl2O > ClO2 > Cl206 > Cl2O7 🔴 44. Decreasing ionic size= 02- > F- > Na+ > Mg2+ 🔴 45. Increasing acidic property= Na2O3 < MgO < ZnO< P205 🔴 46. Increasing bond length= N2 <02 < F2 < CL2 🔴 47. Increasing size= Ca2+ < Cl- < S2- 🔴 48. Increasing acid strength= HClO < HClO2 < HClO3 < HClO4 🔴 49. Increasing oxidation number of iodine= HI< I2 <ICl <HIO4 🔴 50. Increasing thermal stability= HOCl < HOClO < HOClO2 < HOClO3 @grade_11_and_12_books_new @grade_11_and_12_books_new
Show all...
👍 2
✳️ በፈተና ጊዜ የሚፈጠርን ጭንቀት ወይም ቴንሽንን ልንቆጣጠር የምንችልባቸው ዘዴዎች! 😊 🔰 ፈተና የመፈተኛ ጊዜ ሲቃረብ ሁላችንም በመጠኑ መጨነቅ እና ከወትሮው ከፍ ባለ መጠን ውጥረት ውስጥ መግባታችን የተለመደ ነገር ነው ። ይህም ጤናማ ፍርሀት ለፈተና እንድንተጋ ስለሚረዳን በተሻለ ለመዘጋጀት እንዲሁም ጥሩ ትኩረት ለመድረግ ያስችለናል።  ሆኖም ግን ይህ ጭንቀት ወይም ቴንሽን መጠነኛ ካልሆነ ወደ መደናገር እና ከፍተኛ ለሆነ ውጥረት ይዳርገናል ። በዚህም የተነሳ ፈተናችንን በጥሩ እንዳናስኬድ እና ተገቢውን ትኩረት እንዳንሰጥ ያረገናል ።  ከዚህም ሀሳብ ጋር በተያያዘ ለዚህ አይነቱ ጭንቀት እና ውጥረት ውስጥ እንድንገባ አስተዋጽኦ ከሚያደርጉ ምክንያቶች ውስጥ ጥቂቶቹ:  •📌 አሉታዊ ሀሳቦች ወደ አዕምሮ በመምጣት ሀሳባችን በሙሉ ስለ ፈተናው አስከፊነት እና ስለውጤት መበላሸት አብዝተን ስናስብ ። •📌 በቂ እና ምክንያታዊ ያልሆነ ግመታ እና ድምዳሜ አጠቃሎ ስለፈተናው ማሰብ ።  •📌 የውጫዊ ተፅእኖ እንደ ቤተሰብ ፣ መምህራን እና ጓደኛ የሚመጡ ጫናዎች አስተሳሰባችን ላይ ይህ መሆን አለበት ወይም መሆን የለበትም የሚል አቋም መያዝ ስህተትን እንዳንቀበል እና መሳሳትን እንድንፈራ ስለሚያረግ በፈተና መዳረሻ ከፍተኛ ለሆነ ውጥረት ይዳርገናል ። 📌• ሙሉ ሀሳብን ወደ ፈተናው ይዘት እና ሁኔታ ከማተኮር ይልቅ ወደ ውጤት እና ነጥብ ብቻ ላይ ማተኮር እና ማስላት።  እነዚህ ዋና ዋናዎቹ በፈተና ወቅት ውጥረትን እና ጭንቀትን የሚያስከትሉ ምክንያቶች ናቸው።  ስለዚህ ተፈታኞች የተወሰነ ዘዴን በመጠቀም ይህን አይነቱን ከፍተኛ ውጥረት መቆጣጠር የምትችሉበትን መንገድ አንድ በአንድ እንመልከት፤ 🙌🏾 ከፈተና በፊት ማድረግ የሚገባን ዜዴዎች፤ 🎯• ፈተና ሲመጣ መጠነኛ ውጥረት እና ጭንቀት ተፈጥሮአዊ እና ሁሉም ተፈታኝ ተማሪ እንደሚያጋጥመው መረዳት።  🎯• ለፈተና ስንዘጋጅ አዎንታዊ እና በጎ ሀሳቦችን ማሰብ፡፡ ይህ ማለት ስለፈተናው ክብደት እና አስከፊነት ከማሰብ በተቃራኒው በአይነ ህሊና (visualization) ዘና ብለን ስንፈተን እና ፈተናውን በተገቢ መንገድ ስንፈተን በአእምሮችን መሳል ። ከዚህ ጋር በተያያዘ ከዚህ ቀደም በክፍል ውስጥ በብቃት የሰራናቸውን ፈተናዎች እና የገኘነውን ጥሩ ውጤቶች ማሰብ።  እናም ምን አይነት ፈተና ሊመጣ ይችላል ብለን አብዝተን አለመጨነቅ ይልቅ የሚመጣው ፈተና ከዚህ በፊት ከተማርነው የተለየ አለመሆኑን መረዳት እና መጪውም ፈተና በተመሳሳይ እንደምንሰራው ማሰብ። 🎯 • ፈተና ማለት ከዚህ ቀደም ከተማርነው ነገር የተረዳነውን እና የቀሰምነውን እውቀት የምንለካበት መመዘኛ እንጂ የኛ የህይወት ምዕራፍ ማብቂያ ወይም አጠቃላይ ችሎታችንን የሚያመላክት አይደለም ። ምክንያቱም ከላይ እንደ ምክንያት ለተቀመጡት ነጥቦች ከዚህ ሀሳብ በተያያዘ አንድ ተማሪ በፈተና ጥሩ ውጤት ባያገኝ እና ቢሳሳት ቀድሞውኑ ወደ ጭንቅላቱ የሚመጣው አለማወቁ ዋጋ እንደሚያስከፍለው እና ቤተሰቦቹም ሆነ መምህራን እንደ ሰነፍ እና ዋጋ እንደሌለው ስለሚገመት ስህተትን አስተካክሎ ለቀጣይ ለማሻሻል እና ለመማር መሰናክል ይፈጥራል።   ስለዚህ ማወቅ ያለብን አንድ ነገር ቢኖር መሳሳትን አለመፍራት እና ሁሌም ለማወቅ እና ራስን ለማሻሻል ዝግጅ መሆንን ነው ። እንዲሁም አሁን የምንፈተነው ፈተና እንዳሰብነው እንኳን ውጤቱ ባያስደስት ለቀጣይ ማስተካከል እና ማሻሻል እንደሚቻል ማመን።  🎯• ከጓደኞቻችን ጋር ያጠናነውን ነገር በጋራ ሆነን መጠያየቅ እና እርስ በርስ ያወቅነውን ነገር መለዋወጥ፡፡ ይህ ዘዴ ይበልጥ የማስታወስ ብቃታችንን እንደሚጨምር እና የተጠያየቅነው ነገር እንዳይረሳን ያረጋል ። ከዚህም በተጨማሪ የተሳሳትነውን ነገር ድጋሚ እንድንከልስ እና እርማት እንድናረግ ያግዘናል።  🎯• የፈተና ቀን ሲቃረብ እንደ ወትሮው ዘና ማለት እና በቂ እረፍትና በቂ እንቅልፍ  መተኛት ። ይህም ጭንቀትን ይቀንስልናል፣ እንዲሁም ተረጋግተን ያጠናነውን ነገር አስበን እንድንሰራ ይረዳናል። 🔰 ፈተና ከጀመርን በኋላ መድረግ የሚገቡን ነገሮች (ፈተና ላይ እያለን)፤ 🍁 • ወደ ፈተና ከመሄዳችን ቀደም ብለን ለፈተና የሚረዱንን መሳሪያዎች እና የመፈተኛ ቁሶችን ማዘጋጀት።   🍁• አብዝተን ፈተናን እና የምናመጣውን ነጥብ ስሌት አለመገመት ።  🍁• ፈተና ስንጨርስ የተሳሳትነውን ጥያቄ አብዝቶ ማሰብ እና ሌላ ተማሪ መጠየቅ ጭንቀት ውስጥ ስለሚከተን ከዚህ ይልቅ ቤት ሄደን እረፍት ማድረግ እና ለቀጣይ ፈተና መዘጋጀት ። 🍁 • በፈተና ጊዜ ድንገተኛ ጭንቀት እና ድንጋጤ ከገጠመን ወዲያው የምንሰራውን ገታ አድርገን በጥልቀት አየር በአፍንጫችን ስበን ወደ ሳንባ እያስገባን መልሰን ማስወጣት ይህንንም እስክንረጋጋ መደጋገም ። ከዚህ በመቀጠል የማረጋጊያ ቃላትን ለራስዎ መንገር፡፡ ለምሳሌ ;አሁን ደህና ነኝ ፥ ጥሩ ሆኛለሁ ወይም በምናምነው ሀይማኖት ጊዜ የማይወስድብንን አጭር ፀሎት በልባችን መፀለይ። ከዛም መልሰን በተረጋጋ መንፈስ ፈተናውን መጀመር።  🍁• ፈተና በምንሰራ ጊዜ ግራ ያጋባንን እና እርግጠኛ ያልሆንበትን ጥያቄ በይለፍ ማቆየት እና ወደ ቀጣዩ ጥያቄ መሄድ ይህም ጊዜያችንን በአግባቡ እንድንጠቀም ይረዳናል። ነገር ግን ምልክት አድርገን ማለፍ፤ 🍁  • በተመሳሳይ እርግጠኛ ያልሆልንበትን መልስ ላይ ተደናግጠን መሰረዝ እና መደለዝን መቀነስ ይህም ስንደነግጥ እና ስንጨነቅ የምናውቀውን መልስ ትተን ወደ ሌላ መልስ እንድሰጥ ስለሚያረግ መሰረዝና መደለዝን መቀነስ ። 🍁• ፈተናውን ወደ ማገባደድ ስንደርስ በይለፍ ያስቀመጥናቸውን ግራ ያጋቡንን ጥያቄዎች ጥቂት አስበንበት መልስ መስጠት ፤ ካልሆነም ደግሞ ብልሀት ተጠቅመን የግመታ መልስ ሰጥተን ወደ ቀጣዩ ጥያቄ መሄድ ።  🍁• በተደጋጋሚ ሰአትን አለመመልከት ወይም ሰአት በቃን አልበቃን እያልን አለመጨነቅ። ይልቅ በጣም ሳንንቀራፈፍ ተረጋግተን ፈተናውን  መስራት እና ፈተናውን ከጨረስን በኋላ ተመልሰን የሰራነውን ጥያቄ አጠቃላይ ማየት።  @grade_11_and_12_books_new @grade_11_and_12_books_new
Show all...
👆ይህ የ12ኛ ክፍል የግልና የመንግስት ተማሪዎች የምትፈተኑበት ቦታ እና ሌሎች ነገሮችን አጠቃሎ የያዘ file ነው። የግል ተማሪ ከሆናችሁ 👉 Private CBT የመንግስት 👉 Gov CBT @grade_11_and_12_books_new @grade_11_and_12_books_new
Show all...
PRIVATE CBT.xlsx0.28 KB
GOV CBT.xlsx0.18 KB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.