1 544
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
1 544
መጥፎ ስህተቶችን ለመስራት ከፈራህ ፣ ነገሮችን በትክክል ለመስራት እድሎችን አትፈጥርም።#በትሬዲንግ አለም አንድ ትሬደር የሚገጥሙት አስቸጋሪ ጉዳዮች - የ1 ደቂቃ ቻርት በመጠቀም በ15 ደቂቃ Time frame ላይ የገባከውን ትሬድ ወደ 1 ደቂቃ time frame ሄዶ በእያንዳንዱ ካንድል ላይ መጨነቅ። ይህ ወደ የማያቋርጥ ውጥረት እና ከትሬዱ ያለጊዜው ለመውጣት ምክንያታዊ ወደሆኑ ውሳኔዎች ይመራል። - "ወዲያውኑ TP ካልነካ, እኔ በተሳሳተ መንገድ ላይ ነኝ." የሚል አስተሳሰብ ይህ የሚመጣው Time frameኦችን ካለ መረዳት እና ትዕግስት ካለመኖሩ ነው ትዕግስት በትሬዲንግ ዓለም ውስጥ በጣም ወሳኝ እና ቁልፉ ነገር ነው - Entry ከገባንበት በታች ሲቀንስ መራገም ወይም ማማረር እና BE ላይ እንዲሆን ወይም የገባንበት ቦታ ላይ ተመልሶ ያለ ምንም ኪሳራ ለመውጣት መለመን እና ፀሎት ማድረግ። ይህ ከእናንተ ስትራቴጂ ሊያርቃችሁ የሚችሉ ስሜታዊ ምላሾችን ያመላክታል - Take profit ሳይነካ ወይም Profit እንዳየን ከትሬድ ቶሎ ብሎ መውጣት። (የዘላቂ ትርፍ ጠላት) ትሬድ ያለጊዜው መውጣት የረጅም ጊዜ ትርፋማነትን ያግዳችኋል። - ሊቆጣጠሩት የማይችሉትን Risk መውሰድ. ከልክ ያለፈ ብር ትሬድ ላይ ሪስክ ማድረግ አካውንታችሁን በፍጥነት ሊያጠፋው ይችላል። - ሌሎችን የእነሱን BIAS(የቀኑን አዝማሚያ ወይም አድልዎ) መጠየቅ እና የእራሳችንን የማርኬት አመለካከት ማስወገድ ወይም በእራሳችን አለመተማመን። (በአጭሩ ጥገኛ መሆን) ያለማቋረጥ የሌሎችን አስተያየት መፈለግ የራስን Analysis መስራት ችሎታዎችን ይቀንሳል። ከዛም በላይ በሰው ላይ ጥገኛ እንድትሆን ያረግሃል ማርኬት ሁሉንም በእኩል አይን ነው የሚያየው ማንም 100% Winrate ያለው ስትራቴጂ ሊኖረው አይችልም አንተ ከእሱ ተሽለህ የማትገኝበት ምንም ምክንያት የለም አስተውል፦ ትሬዲንግ የግል ቢዝነስ ነው ፤ ማንም አያድንህም ፣ አንተ Risk ለምታደርገው ነገር ማንም ግድ አይሰጠውም ፣ አንተ ዛሬ ለምታጣው ገንዘብ Blow ለምታደርገው አካውንት ማንም ተጠያቂ አይደለም እያንዳንዱ እርምጃ የነገህን አንተ እየገነባ እንደሆነ እርግጠኛ ልትሆን ይገባል በራስህ አድርገው ከሰው ምንም እንዳትጠብቅ - እቅድ አለመከተል. (Trading Plan) ያለ እቅድ (Trading plan) መንቀሳቀስ ወደ ጥርጣሬ ይወስዳቹሃል እናም የማይሆን ትሬዶችን እንድትገቡ ያደርጋችኋል። - ስለ እርግጠኛ አለመሆን ጭንቀት. የማያውቁትን መፍራት ትሬድ ከመግባት ይገድባችኋል። ምን ለማለት ነው ማንም ሰው በማርኬቱ ሙሉ እምነት ሊኖረው አይችልም እስኪ ስንታችሁ ናችሁ ስንትስ ጊዜ ነው ማርኬቱ ላይ የምትፈልጉትን ነገር እንደራሳችሁ Trading plan መሠረት ወይም Checklist or Trade idea አይታችሁ ገና ለገና Lose ላደርግ እችላለሁ ብላችሁ በማሰብ ለማታውቁት Outcome ትሬድ ሳትገቡት Target hit ያረገባችሁ ## መፍትሄዎች ### በትሬዲንግ ወቅት፡- - *ወደ ትሬድ በገቡበት timeframe ትሬዱን ለመቆጣጠር ሞክሩ * ከእራሳችሁ ስትራቴጂ ጋር በደንብ መዋሃድ ወይም መጣበቅ ውጥረትን ይቀንሳል። - በ P&L ( Profit & Loss ) ላይ ሳይሆን በቻርቱ ላይ አተኩር። ከትርፍዎ/ከኪሳራዎ ይልቅ ለቻርቱ ትኩረት መስጠት የተሻለ ውሳኔ ለማድረግ ይረዳል። - እንደ ትርፍዎ/ኪሳራ ሁኔታዎ የቀን ውስጥ የትሬድ Risk Manage ለማድረግ ሞክሩ። በቀን ውስጥ Risk የምታደርጉትን መቆጣጠር የበለጠ ዘላቂ ትርፍ ያስገኛል. አስታውስ; ሁሉም ሰው ያላቸውን P&L Share ማድረጉን በተለይ Profit Profitኡን ብቻ ማሳየቱን ተክነውበታል ውድቀታቸውን አያሳይዋችሁም። ሆኖም፣ በትሬዲንግ ውስጥ ያሉ እውነተኛ ተግዳሮቶች ወይም ቻሌንጆች ብዙውን ጊዜ ማንም ሊያጋጥማቸው የማይፈልገው አሳማሚ እውነቶች ናቸው። ያለፉትን ትሬዶቻቸውን የሚመዘግቡ ወይም Journal የሚይዙ እና ያለፉትን የገቧቸውን ትሬዶች Analyze የሚያደርጉ ብቻ እኔ እያልኩ ያለውትን በደንብ ይረዱኛል ሁሌም እንደምለው፣ አስተሳሰባችንን እናስተካክል ችግሩ እዛ ላይ ነው ያለው የትሬደር Mindset ሊኖረን ይገባል። እና ግን ከርዕሱ ተነስታችሁ ዝም ብላችሁ ስህተት ስሩ ማለት አይደለም ምክንያታዊ ስህተት ይሁን ተምራችሁበት የሚያልፍ ምን ማለቴ ነው አንበሳ ምንም ቢርበው ሳር ወይም እፅዋት እንደማይበላ ሁሉ ማርኬቱ ላይም የእናንተ Checklist ካልተሟላ ወይም የእናንተ ስትራቴጂ ለመተግበር የምትፈልጉትን ነገር ማርኬቱ እስካልሰጣችሁ ድረስ... ላም በሌለበት ኩበት ለቀማ ነው የሚሆንባችሁ እንግዲህ የሆነ ነገር አግኝታችኋል ብዬ አስባለሁ ለሁላችሁም በትሬዲንግ ጉዞአችሁ ትልቅ ስኬትን እመኛለሁ🙏❤️ መልካም ምሽት @ICT_ABEL
1 544
If You Fear Making fucking Mistakes, You Won't Create Opportunities to Do Things Right**# Troublesome Issues - Tracking a trade taken on a 15-minute chart using a 1-minute chart and worrying over each candle. This leads to constant stress and potentially irrational decisions to exit trades prematurely. - Thinking "If it doesn't hit TP immediately, I'm on the wrong path." Misunderstanding timeframes. Patience is key when waiting for trade outcomes. - Cursing at the price dropping below the entry level and begging to exit at breakeven. This indicates emotional reactions that can lead you away from your strategy. - Exiting trades below your risk threshold. (The enemy of sustainable profits) Exiting trades prematurely prevents long-term profitability. - Taking risks you can't control. Excessive risk can quickly deplete your account balance. - Asking others for biases and discarding your own insights. Constantly seeking others' opinions diminishes your own analytical skills. - Not following a plan. Moving without a plan leaves you in uncertainty and leads to poor trades. - Anxiety about uncertainty. Fear of the unknown can prevent you from making trades. ## Solutions ### During Trading: - *Monitor the price in the same timeframe you entered the trade.** Sticking to your trading strategy reduces stress. - Open a new chart and ask: "If I wasn't in a trade, what would be the best probable scenario right now?" This objective perspective can help validate your current trade. - Focus on the chart, not the P&L. Paying attention to the chart rather than your profit/loss helps in making better decisions. - Adjust your intraday trade risk according to your profit/loss situation. Managing risk within the day leads to more sustainable profits. Remember; everyone here is an expert in sharing their P&L. They’ve supposedly bought every dip and sold every peak. However, the real challenges in trade management are often the painful truths no one wants to face. Only those who record and continually analyze their past trades understand what I mean.
Credit - Sagharfx1 544
https://www.traderview.me
የ Trading view Premium በነፃ ሁሉንም Features የምታገኙበት Platform ነው እራሱን ነው Clone ነው ያደረጉት እስከመቼ እንደሚቆይ እርግጠኛ ባልሆንም Free Trial የምታገኙት ለ45ቀን ይመስለኛል እስከዛው ተጠቀሙበት
@ICT_ABEL
1 544
የ3ተኛ ዙር ICT ABEL Private Mentorship ምዝገባ ተጠናቋል! ከዚህ በኋላ ምንም አይነት ሰው አናስተናግድም!!!
መልካም ቀን!
@ICT_ABEL
1 544
That's why most ICT pattern traders failed😂
I heard someone say on a podcast or discussion, ICT is not working now, because i'm 22 model trader when i got mss then i enter it, always it hit my sl😂
Then his niggas also said yes ict is fraud😵💫
When we come to the truth he actually trade using pattern that's called mss, he is not trade 22 model first you know about time, liquidity orderflow, market condition etc...‼️
So learn more, we all are students
Also when i got this trade while on studying✍️
@ICT_ABEL
1 544
https://x.com/ICT_ABEL/status/1818926539888554202?t=N0GLSO8PpYbxW7JYZJhRgg&s=19
But i catched it anyway😂
1 544
https://x.com/ICT_ABEL/status/1818905402991382834?t=rtO8hiNzLMWAVQoXuYJi6Q&s=19
I thought i missed it
