en
Feedback
ICT ABEL FX🇪🇹

ICT ABEL FX🇪🇹

Open in Telegram
1 544
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
ብዙዎቻችሁ ከ EQUITY EDGE ጋር ተያይዞ በውስጥ መስመር ጥያቄ እያቀረባችሁልኝ ነው እናም እንደምታዩት ነው እኔ ለ Equity edge ምንም አይነት ጥላቻ ኖሮኝ ሳይሆን ያጋጠመኝን ነገር እና እ
ብዙዎቻችሁ ከ EQUITY EDGE ጋር ተያይዞ በውስጥ መስመር ጥያቄ እያቀረባችሁልኝ ነው እናም እንደምታዩት ነው እኔ ለ Equity edge ምንም አይነት ጥላቻ ኖሮኝ ሳይሆን ያጋጠመኝን ነገር እና እናንተም ከዚህ ነገር ተምራችሁ ጥንቃቄ እንድታደርጉ እና ይሄ Propfirm multiple challenge acc refund & payout withdrawal ከልክለውኛል እናም ይህ ለምን ሆነ ካልን KYC(Know your customer) FRAUD በሚል ነው ያ ማለት በሶስተኛ ወገን ሰው ተጠቅመህ አጭበርብረሃል የሚል ሰበብ ነው በመጀመሪያ ደረጃ ስለ KYC Verification ማንሳት ያለባቸው Contract ከመፈረማቹ በፊት ወይም Live account ከመስጠታቸው በፊት ነው ነገር ግን በዛን ጊዜ ሁሉም ያንተ KYC ልክ ነው አረጋግጠናል ብለው Email ልከውልኛል እንዲሁም Contract ፈርሜ Live አካውንቱን ሰጠውኛል እናም Payout withdrawal ከጠየኩ ከብዙ ጊዜ በኋላ (1 ወር) እንደዚህ አይነት ምንም አግባብ የሌለው ምክንያት ተገቢ አይለም(it doesn't make sense) ብዙ ሰዎችን ጭምር ከላይ እንዳለው Trustpilot ላይ እንደዚህ አይነት ችግር እንዳጋጠማቸው እየተናገሩ ነው በተለይ ብዙ ጊዜ ትናንሽ Payout withdraw አድርገው ግን ትልቅ Payout withdrawal ሲጠይቁ እንደኔ አይነት እጣፋንታ እንዳጋጠማቸው ተመልክቻለሁ እናም ሁልጊዜም Propfirm ከመምረጣችሁ በፊት Trustpilot.com ላይ በደንብ Research ብታደርጉ መልካም ነው በተለይ በየጊዜው Marketing እና Discount ላይ የሚያተኩሩ Propfirmኦች ተጠንቀቁ!!! Stay safe @ICT_ABEL

🚨 Caution: Issues with Equity Edge 🚨 They seem fine untill you ask for payout Hey everyone, I wanted to share my experience with Equity Edge as a warning to others. It is my first payout deny from propfirm industry After completing all the required KYC steps, then after recieved my live account & trade it my account was banned and after 1 month of requested payout, my payout was denied. Also they don't refund my other multiple live & challenge account, Despite multiple attempts to contact support, I received no clear explanation and no opportunity to resolve the issue. I’ve been left without my payouts, refund of others challenges and the lack of transparency and support is concerning. I just want to make sure others are aware of this, so be cautious when dealing with Equity Edge. If this can happen to me, it could happen to anyone so stay away from this type of propfirms that's only work on discounts, they don't pay their traders. Also they banned me from their services & twitter lol Stay safe!!! @ICT_ABEL

if it work for you, no one is not his business Because don't forget it is personal business, not trend!!! @ICT_ABEL
if it work for you, no one is not his business Because don't forget it is personal business, not trend!!!
@ICT_ABEL

እንዴት ቆያችሁኝ ቤተሰብ😊 ዛሬ አንድ ትልቅ ነገር ይዤላችሁ መጥቻለሁ🗿 ዛሬ ከእናንተ ጋር ከ Forever Model ጋር ተያይዞ እኔ የምጠቀምበትን አካሄድ ተጠቅማችሁ እንዴት ፈንድ ቻሌንጆችን በቀ
እንዴት ቆያችሁኝ ቤተሰብ😊 ዛሬ አንድ ትልቅ ነገር ይዤላችሁ መጥቻለሁ🗿
ዛሬ ከእናንተ ጋር ከ Forever Model ጋር ተያይዞ እኔ የምጠቀምበትን አካሄድ ተጠቅማችሁ እንዴት ፈንድ ቻሌንጆችን በቀላሉ ማለፍ እንደምትችሉ እንዲሁም ከሪስክ ማኔጅመንት ጋር ተያይዞ በሰፊው እንወያያለን
ይህንንም ነፃ 📹LIVE ውይይት የሚቀርበው @Yenetafx ዋናው የቴሌግራም ቻናላችን✈️ ላይ ይሆናል ለሌሎች የICT ትሬደሮች ሼር ማድረግ እንዳይረሳ!!! 📆 ቅዳሜ Sep. 28. 09. 2024 | ከምሽቱ 2:00 DON'T MISS OUT❕ @Yenetafx

9

My first trade of 2017, also it's Big win for me, just i hope you catched NQ the whole weekly expansion that i mentioned in previously first trade of the week before CPI🤝

✝️እንኳን አደረሳችሁ ፤ አደረሰን✝️ 🌼ለሁላችን ዘመነ ቅዱስ ማቲዎስ የሰላም ፣ የፍቅር እና የበረከት ዘመን ያድርግልን። 🌼 ያሰባችሁት የሚሳካበት ፣ ህልማችሁ እውን የሚሆንበት ስኬታማ እና Pro
✝️እንኳን አደረሳችሁ ፤ አደረሰን✝️ 🌼ለሁላችን ዘመነ ቅዱስ ማቲዎስ የሰላም ፣ የፍቅር እና የበረከት ዘመን ያድርግልን። 🌼 ያሰባችሁት የሚሳካበት ፣ ህልማችሁ እውን የሚሆንበት ስኬታማ እና Profitable trader የምትሆኑበት አመት ይሁንልን። ✝️ቸሩን ዘመን ይስጠን✝️ መልካም አዲስ አመት(2017) @ICT_ABEL

In Trading There is 5 Outcomes -Big Win✅ -Small Win✅ -Break Even✅ -Small Lose✅ -Big Lose❌ but always i said don't think about outcome just stick on process, if we focus on process the outcome will always come⚡️ @ICT_ABEL

Look this beauty🤌 Big win, i think i'm done for this week