SAAD WABI OFICIAL☪️🇪🇹
Open in Telegram
አዲኑ ነሲሃ (( السنة سفينة نوح من ركبها نجى ومن تخلف عنها غرق·)) '' ሱና የኑህ መርከብ ናት፣በእሷ የተሳፈረ ይድናል አልሳፈርም ብሎ እንቢ ያለ ይሰምጣል'':: #For any Comment @Saadwabi
Show more6 365
Subscribers
No data24 hours
-267 days
-15130 days
Posts Archive
የሰው ልጅ ረሺ ነውና እኛም ሙሀመድ ሰኢድን ነበር ብለን መርሳታችን አይቀርም :: አራት ልጆቹ ግን የማይረሱት ሁኖ ያጎድላቸዋል:: አሁን ያለንበት ሀዘን ስሜት ሳይተንፍስ ማንንም ሳንጠብቅ አሻራችንን አሁን እናሳርፍ
የአካውንት ስም:- ነጃት አብዱልመናም ጡሃ (ሚስቱ)
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ:- 1000458278297
ሼር ፖስት በማድረግ በዋትስአፕም በቴሌግራም ግሩፕም ለሰዎች በመላክም በዚህ ኸይራ ስራ አሻራችንን እናሳርፍ
Repost from HUB islamic Tube™
ኢንና ሊላሂ ወዒና ኢለይሂ ራጂዑን!
"በፊዳከ 1"፣ "በስጦታዬ"፣ "በዓሰላሙ ዓለይክ" እና "አፈር እየጫሩ" የመውድሰ ረሱል (ሰዐወ) ሥራዎቹና ሌሎች በርካታ የኅብረትና የግል ነሺዳዎቹ የሚታወቀው ሙንሺድ ሙሐመድ ሰዒድ በገጠመው ድንገተኛ ህመም በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ዛሬ አመሻሹን ወደ አኼራ ተሻግሯል።
የደሴው ፈርጥ ሙንሺድ ሙሐመድ ሰዒድ በወርሐ ረመዷን የዑምራ ስርዓት ለመከወን ተጉዞ እንደነበረ የተገለፀ ሲሆን፤ ከዑምራ ጉዞው ከተመለሰ በኋላ በገጠመው ድንገተኛ ህመም ማለፉ ነው የተነገረው።💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
🤩JOIN US ❯❯HUB islamic Tube™
Repost from HUB islamic Tube™
ሰላም ለነዛ ፆምን በፆም ለፈቱት ፍልስጤማውያን!🥹
#Palestinian
🤩JOIN US ❯❯HUB islamic Tube™
Repost from HUB islamic Tube™
በረመዳን መስጂዱ በ’ናንተ በጣም ደስተኛ ነበር ከረመዳን በኋላ ሀዘንተኛ አርጋቹ አትተውት።
ፆም አላበቃም……
ቁርኣንም አልተነሳም………
መስጂዶችም አልተዘጉም………በአንድ መስጂድ መሶሶ ላይ ተፅፎ የተገኘ 🥀 HUB islamic Tube™
Repost from HUB islamic Tube™
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ስለ ፍቅር ልንገርህ.....
አሊይ ረ.ዐ ለሚስቱ ፋጢማ ያላት ጊዜ...
"በመፋቂያሽ ቀናሁ ከንፈርሽን
አልፎ ጥርስሽን ሲነካው.."
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
JOIN US ❯❯HUB islamic Tube™
Repost from HUB islamic Tube™
የኢድ-አል ፊጥር በዓል ነገ ይከበራል !!
1446ኛው ሻዋል ጨረቃ በሳውዲ አረቢያ መታየቷን ተከትሎ የኢድ አል-ፊጥር በዓል በነገው እለት እሁድ መጋቢት 21 / 2017 ዓመተምህረት የሚከበር ይሆናል።
JOIN US ❯❯HUB islamic Tube™
Repost from HUB islamic Tube™
✨ 27🌙
لَيْلَةُ الْقَدْرِ خَيْرٌ مِّنْ أَلْفِ شَهْرٍ 🌸
في هذه الليلة الجميلة نسأل الله أن يرزقنا الرحمة الوافرة والعظمة والحفظ والمال والعلم والجنة.🥀
HUB islamic Tube™