en
Feedback
ᴜɴꜱᴄʀɪᴘᴛᴇᴅ ᴇᴘɪᴘʜᴀɴʏ

ᴜɴꜱᴄʀɪᴘᴛᴇᴅ ᴇᴘɪᴘʜᴀɴʏ

Open in Telegram

I'm 𝐆𝐞𝐭𝐧𝐞𝐭. Guided by faith, powered by curiosity, nd occasionally confused by life. An Orthodox guy trying to grow, learn, nd laugh along the journey. Real thought, honest experiences, nd a little humor in between,now student at Et Aviation Uni.

Show more
Buy Ad
4 234
Subscribers
-524 hours
-247 days
-11330 days
Posts Archive
🙏ድረሱልኝ🙏 በአደረብኝ የኩላሊት ህመም የአንድ ኩላሊት ከጥቅም ውጪ መሆን በአሁኑ ሰዓት በአስቸኳይ እዲወጣ ከጤና ባለሙያ የደረሰኝ ቢሆንም የህክምና (Surgery ) ሂደቱ ከእኔም ከቤተሰቦቼም አ
+1
🙏ድረሱልኝ🙏 በአደረብኝ የኩላሊት ህመም የአንድ ኩላሊት ከጥቅም ውጪ መሆን በአሁኑ ሰዓት በአስቸኳይ እዲወጣ ከጤና ባለሙያ የደረሰኝ ቢሆንም የህክምና (Surgery ) ሂደቱ ከእኔም ከቤተሰቦቼም አቅም በላይ ስለሆነ በምትችሉት ሁሉ ድረሱልኝ ስል በፈጣሪ ስም እማጸናቿለሁ 1000592702375 CBE Chala Regasa Tafa +251932940286 Telebir በጸሎታችሁም አስቡኝ

Voice message00:12

I can do all things through Christ includin 2 finals in 3 hours, 0 clue butt wiz a gd passing mark.hallelujahhhh.

ጌታዬ ሆይ እኔ ያንተ ነኝ እላለሁ.. ሥራና ምግባሬ ግን ሌላ እንዳይሆን በቃልህ ጎብኘኝ.. የአንደበት ብቻ ሳይሆን በሕይወት የሚገለጥ የተግባር ክርስቲያን አድርገኝ.. ቃልህን እንድኖር ሕግህንም እን
ጌታዬ ሆይ እኔ ያንተ ነኝ እላለሁ.. ሥራና ምግባሬ ግን ሌላ እንዳይሆን በቃልህ ጎብኘኝ.. የአንደበት ብቻ ሳይሆን በሕይወት የሚገለጥ የተግባር ክርስቲያን አድርገኝ.. ቃልህን እንድኖር ሕግህንም እንድፈጽም እርዳኝ.. በቤትህ መገኘትን ከሁሉ አብልጬ እወዳለሁና እንደቸርነትህ ከቤትህ አታውጣኝ.

ጌታዬ ሆይ እኔ ያንተ ነኝ እላለሁ.. ሥራና ምግባሬ ግን ሌላ እንዳይሆን በቃልህ ጎብኘኝ.. የአንደበት ብቻ ሳይሆን በሕይወት የሚገለጥ የተግባር ክርስቲያን አድርገኝ.. ቃልህን እንድኖር ሕግህንም እን
ጌታዬ ሆይ እኔ ያንተ ነኝ እላለሁ.. ሥራና ምግባሬ ግን ሌላ እንዳይሆን በቃልህ ጎብኘኝ.. የአንደበት ብቻ ሳይሆን በሕይወት የሚገለጥ የተግባር ክርስቲያን አድርገኝ.. ቃልህን እንድኖር ሕግህንም እንድፈጽም እርዳኝ.. በቤትህ መገኘትን ከሁሉ አብልጬ እወዳለሁና እንደቸርነትህ ከቤትህ አታውጣኝ

ሰው የአስተሳሰቡ ውጤት ነው‼

"እግዚአብሔር ብርታቴና ጋሻዬ ነው፤ ልቤ በርሱ ይታመናል፤ እርሱም ዐግዞኛል፤ ልቤ ሐሤት አደረገ፤ በዝማሬም አመሰግነዋለሁ።"
መዝሙር 28:7

The reality of sitting diagonally ታክሲ ውስጥ cuzz you're too ቅልጥማም⁉
The reality of sitting diagonally ታክሲ ውስጥ cuzz you're too ቅልጥማም⁉

To know me is to know i laugh at ዘ worst possible moment gn i hateee tht fr‼

Btw ዘ real ones don't need attention cuzz እውነተኛ ዋጋ ያለው ሰው እራሱን ማሳየት አያስፈልገውም‼

"እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ አምላኬ ነህ፤ አንተን ከልብ እሻለሁ፤ ውሃ በሌለበት፣ በደረቅና በተራቈተ ምድር፣ ነፍሴ አንተን ተጠማች፤ ሥጋዬም አንተን ናፈቀች። ስለዚህ በመቅደስ ውስጥ አየሁህ፤ ኀይልህንና ክብርህንም ተመለከትሁ። ምሕረትህ ከሕይወት ይበልጣልና፤ ከንፈሮቼ ያመሰግኑሃል። እንግዲህ፣ በሕይወቴ ዘመን አመሰግንሃለሁ፤ በአንተም ስም እጆቼን አነሣለሁ። ነፍሴ በቅቤና በሥብ እንደሚረካ ሰው ትረካለች፤ አፌም በሚያዜሙ ከንፈሮች በደስታ ያወድስሃል። በመኝታዬ አስብሃለሁ፤ ሌሊቱንም ሁሉ ስለ አንተ አሰላስላለሁ። አንተ ረዳቴ ነህና፣ በክንፎችህ ሥር ተጠልዬ በደስታ እዘምራለሁ። ነፍሴ አንተን የሙጥኝ ብላለች፤ ቀኝ እጅህም ደግፋ ይዛኛለች። ነፍሴን ለማጥፋት የሚሹ ግን፣ ወደ ምድር ጥልቅ ይወርዳሉ፤ ለሰይፍ አልፈው ይሰጣሉ፤ የቀበሮዎችም ምግብ ይሆናሉ። ንጉሥ ግን በእግዚአብሔር ደስ ይለዋል፤ በእግዚአብሔርም ስም ቃል የሚገቡ ሁሉ ይከብራሉ፤ የሐሰተኞች አንደበትም ትዘጋለች።"
                          መዝሙር 63:1-11

Youuu occupy space and have mass. U matter እንዴ⁉

be wired to ዚስ shiiit world if it means being closer to god‼

ፊካፍ ላይን ፬ ትልቁ ስህተታችን አባይን መገደባችን ነው.. የአንቺን አይን ቢያይ እኮ ፈዞ ይቆም ነበር⁉
ፊካፍ ላይን ፬ ትልቁ ስህተታችን አባይን መገደባችን ነው.. የአንቺን አይን ቢያይ እኮ ፈዞ ይቆም ነበር⁉