en
Feedback
ᴜɴꜱᴄʀɪᴘᴛᴇᴅ ᴇᴘɪᴘʜᴀɴʏ

ᴜɴꜱᴄʀɪᴘᴛᴇᴅ ᴇᴘɪᴘʜᴀɴʏ

Open in Telegram

I'm 𝐆𝐞𝐭𝐧𝐞𝐭. Guided by faith, powered by curiosity, nd occasionally confused by life. An Orthodox guy trying to grow, learn, nd laugh along the journey. Real thought, honest experiences, nd a little humor in between,now student at Et Aviation Uni.

Show more
Buy Ad
4 249
Subscribers
No data24 hours
-227 days
-10230 days
Posts Archive
Repost from N/a
ፀዴ ቀን.

" bring ur money lemme keep for u (ላጠራቅምልክ)" my mom was the first forex trader i knew⁉
" bring ur money lemme keep for u (ላጠራቅምልክ)" my mom was the first forex trader i knew⁉

" bring ur money lemme keep for u (ላጠራቅምልክ)" my mom was the first forex trader i knew⁉
+1
" bring ur money lemme keep for u (ላጠራቅምልክ)" my mom was the first forex trader i knew⁉

Repost from N/a
Good evening gentlemen and other የእባብ ልሳን ተርጓሚ, የተከለከለውን በላስ ተመጋቢ(አስመጋቢ), የሳምሶን ፀጉር ቆራጭ, የዮሴፍ አሳሳች, የመጥምቁ ዮሀንስን ጭንቅላት በሳህን ላይ አስቆራጭ,ለወሬ ካልሞትኩ ብሎ የጨው ሀውልት ሆኖ የቀረው gender 🫵😂

Repost from N/a
good morning ladies and that ከጎኑ አጥንት ተፈልቅቆ ሲወሰድበት ያልሰማ ነፈዝ gender 🫵😁😁😁

ያዕቆብ 4:17 "እንግዲህ መልካም ማድረግን አውቆ ለማይሠራው ኃጢአት ነው።" ይህ ጥቅስ ኃጢአት ማለት ክፉ ነገር ማድረግ ብቻ ሳይሆን፣ ልናደርገው የሚገባንንና አቅሙ እያለን መልካሙን ነገር ሳናደርግ
+3
ያዕቆብ 4:17  "እንግዲህ መልካም ማድረግን አውቆ ለማይሠራው ኃጢአት ነው።"
ይህ ጥቅስ ኃጢአት ማለት ክፉ ነገር ማድረግ ብቻ ሳይሆን፣ ልናደርገው የሚገባንንና አቅሙ እያለን መልካሙን ነገር ሳናደርግ ሲቀርም ጭምር ኃጢአት እንደሚሆን በግልጽ ያስረዳል።  
ዕብራውያን 13:16 "ነገር ግን መልካም ማድረግን ለሌሎችም ማካፈልን አትርሱ፤ እንዲህ ያለው መሥዋዕት እግዚአብሔርን ደስ ያሰኘዋልና።"
 
ምሳሌ 19:17 "ለድሀ ቸርነትን የሚያደርግ ለእግዚአብሔር ያበድራል፥ በጎነቱንም መልሶ ይከፍለዋል።"
የተቸገሩ ሰዎችን መርዳት በሰማይ ቤት ትልቅ ዋጋና በረከት ያለው ተግባር መሆኑን፣ ፈጣሪም ያደረግነውን በጎነት ፈጽሞ ሳይረሳ በበረከት እንደሚመልስልን ያስረዳል።
ማቴዎስ 25:40  "ንጉሡም መልሶ፦ እውነት እላችኋለሁ፥ ከሁሉ ከሚያንሱ ከእነዚህ ወንድሞቼ ለአንዱ እንኳ ስላደረጋችሁት ለእኔ አደረጋችሁት ይላቸዋል።"
መጨረሻውን የሚያውቅ ማንም ሰው የለምና ነግ በኔ ነው‼ forwarded msg...በእግዚአብሔር እርዱኝ እናቴ ታማብኝ ሆስፒታል ነች ለህክምናዋ ከ 80ሺ ብር በላይ ጨርሰናል,አሁን ብር አልቆብን ለመድሃኒት እና አንዳንድ ነገር መግዣ በጣም ቸግሮናል እና በጌታ እርዱን ይቅርታ በጣም ስለጨነቀኝ ነው አንደዚህ የጠየኩት Bank of Abyssinia(BOA):249848042

Me = እቴት ሲመስለኝ i'm depressed⁉
Me = እቴት ሲመስለኝ i'm depressed⁉

"አንተ ግን ያው አንተ ነህ"
መዝሙር 102:27

Unconditional love ከፈጣሪ ብቻ ነው‼

"ቢወድቅም ለድንጋፄ አይጣልም ፣ እግዚአብሔር እጁን ይዞ ይደግፈዋልና"
  መዝሙር 37:24

Voice message00:12

Btw አባት የሚራመደው በልጁ እርምጃ ልክ ነው. Also እግዚአብሔርም

u thinkk breakup hurts ዘ most⁉ የጠረቤዛ ጠርዝ የጎን አጥንታችሁን መቷችሁ ያውቃል.

No matter how we can tryy gn እግዚአብሔር ካልተጨመረበት it's nothingg.

🙏ድረሱልኝ🙏 በአደረብኝ የኩላሊት ህመም የአንድ ኩላሊት ከጥቅም ውጪ መሆን በአሁኑ ሰዓት በአስቸኳይ እዲወጣ ከጤና ባለሙያ የደረሰኝ ቢሆንም የህክምና (Surgery ) ሂደቱ ከእኔም ከቤተሰቦቼም አ
+1
🙏ድረሱልኝ🙏 በአደረብኝ የኩላሊት ህመም የአንድ ኩላሊት ከጥቅም ውጪ መሆን በአሁኑ ሰዓት በአስቸኳይ እዲወጣ ከጤና ባለሙያ የደረሰኝ ቢሆንም የህክምና (Surgery ) ሂደቱ ከእኔም ከቤተሰቦቼም አቅም በላይ ስለሆነ በምትችሉት ሁሉ ድረሱልኝ ስል በፈጣሪ ስም እማጸናቿለሁ 1000592702375 CBE Chala Regasa Tafa +251932940286 Telebir በጸሎታችሁም አስቡኝ

Voice message00:12

I can do all things through Christ includin 2 finals in 3 hours, 0 clue butt wiz a gd passing mark.hallelujahhhh.