cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Bete Mezmur 🇪🇹& 🇪🇷

🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

Show more
Advertising posts
469
Subscribers
+324 hours
+187 days
+9730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

✥ አምላኬን ሳልፈራ ✥ ❤️ አዲስ የንስሃ ዝማሬ ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ @maedot_ze_orthodox ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ ♡ ㅤ   ❍ㅤ    ⎙ㅤ   ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
Show all...
ጋሜል_ዘ_ኦርቶዶክስ_አዲስ_የንስሃ_ዝማሬ_አምላኬን_ሳልፈራ.mp35.18 MB
💚 ሼር 💚
እንኳን ለታላቁ የዐብይ ጾም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።                                                      ይቅርታ🙏🙏 እስከ ዛሬ ድረስ አወቄ ይሁን ሳላውቅ ያስቀየምኳችሁ። # ከ አንገቴ ደፍ ከ ወገቤ ጎንበስ ብየ ይቅርታ አልኳችሁ ። # ይቅርታ ማድረግ ትልቅነት ነው ካላችሁ : ቂም ይዞ ፀሎት ሳል ይዞ ስርቆት ከቱ ድካም ነውና ይህው በ ድንግል ማርያም ስም ይቅር በሉኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏           :::::::::::  መልካም የዐብይ ጾም ይሁንልን ።               ።።።።።።።።።። ጾሙ ።።።።።።።።።።።                             የሐጢያት መደምሰሻ                              የዲያብሎስ ድል መንሻ                              የነፍስ ማደሻ                        መንግስተ ሰማያት መወረሻ                             ያድርግልን አሜን 🙏🙏
Show all...
7
Photo unavailableShow in Telegram
12
ባለውለታዬ ባለውለታዬ (2)ከአመድ ያነሳኸኝ ከትቢያ ተጥዬ ተመስገን ጌታዬ           አዝ===== በሩን ቢዘጋብኝ ሰምኦን ጨክኖ ዝቅ አድርጎ ቢያየኝ ከአይሁድ ጋር ሆኖ እንድቀርብ ወደርሱ አዘዘ ጌታዬ እግሩን አጥበዋለው ወድቄ በእንባዬ(2)           አዝ===== የቀራጭ አለቃ ቢሆንም ስራዬ እንድወርድ ከዛፉ አዘዘ ጌታዬ ማይረጌን መሸከም እስኪያቅተኝ ድረስ ቤቴ ተባረከ በኢየሱስ ክርስቶስ(2)           አዝ===== ድንጋይ የጨበጡ ፈራጆች ከበውኝ ነውሬን ዘርዝረው ጌታ ፊት አቆሙኝ ፈረደችባቸው ሀጥያትም ቀእነርሱ በሰላም ሒድ ብሎ ምሮኛል ንጉሱ(2)            አዝ===== የማምነውን አምላክ አውቀዋለሁ እኔ ለሰራልኝ ስራ በእድሜ በዘመኔ ፍቅሩን ተሸክሞል የልቤ ትከሻ ልለየው አልችልም እስከመጨረሻ(2)    
Show all...
_መዝሙራችን_በ ቴሌግራም _ .mp34.25 MB
6
Raajiif ulfinni kee Raajii ulfinni kee humni waaqayyo si golbobe Dhugaadha Ergamoonni sitti marsanii (2) Yaa miidhagduu akka aduu Anoo si qaba hooma hin barbaduu Hundu yeroof Qabeenyi Addunyaa Jaalalli kee ha Moo'u laphee Maariyaam keenya(2) Siinan jedhaa Qulqulleettii An jaalala keef booji'ameetii Osoo eeganii baay'een baduu koo Na goorfatteetta na waamte haadha koo(2) Balbalitti ishee cufamtuu Jedhee dubbata raajicha hizqi'eeltu Waaqni ittiin seenee ittiin baheera Gonka itti hin seenne namni kan bira(2) Yaa fakkaattuu ulee leemmanii Abdii hin qabu ani si dhiisnanii Kennaa Eebbaati ati badhaasa addaa Gonka si dhiisu maariyaam sin jaaladha(2) Eyyee Raajii ulfinni kee waaqayyoo si golbobe Dhugaadha Ergamoonni sitti marsanii (2) እህ መንክሪ ግርማ ኃይለ ልዑል ዘለላ አማን መላእክት ይከልለዋ (2)            
Show all...
05 Track 5.mp38.03 MB
3👍 2
Tewahedo_The_Mystery_of_Incarnation_Truth_by_Egeziharya_Yilma360p.mp37.65 MB
መርቆሬዎስ መርቆሬዎስ /፬/ የችግሬ ደራሽ ና በፈረስ እንባዬን ልታብስ ፈጥነህ ድረስ ባስልዮስ ጎርጎርዮስ ሰምሯል ልመናቸው ስዕሉ ዘለለ ታምራት አሳያቸው እናንተን የረዳ መጥቶ በፈረስ ዛሬም ለኛ ይድረስ ይምጣ መርቆሬዎስ አዝ======= ዑልያኖስ ተገድሏል ሃይማኖት ይስፋፋል ብሎ መሰከረ መርቆርዮስ ሃያል ገፀ ከላባቱ ባህርይ ቀየሩ እርሱን ለማገልገል ከእግሩ ስር አደሩ አዝ======= ትካዜ ሀዘኔ ይርቃል ጭንቀቴ መርቆርዮስ ሲመጣ ሲገባ ከቤቴ በፀሊም ፈረሱ እየገሰገሰ መርቆሬዎስ ወዳጄ ስጠራው ደረሰ አዝ======= ስቃዩን ሊያረዝም ዳኪዎስ ወደደ ከጨለማ እስር ቤት ታስሮ ተወሰደ በጋለ ሹል ብረት መርቆሬዎስ ተወጋ ስሙ ተሰየመ ከሰማዕት ጋ አዝ======= አልፈራም መከራ አልፈራም ችግር መፍቅሬ አብ ካለ ያኘሎፓዴር ቂሳርያ እስር ቤት መርቆሬዎስ ታሰረ ወህኒ ቤቱ በራ እግዚአብሔር ከበረ     👇👇👇👇👇👇👇 👉@Mazemurachne 👈 👉@Mazemurachne 👈 👉@Mazemurachne 👈      👆👆👆👆👆👆👆   👇 #Join_group 👇 https://t.me/mezmurahen
Show all...
_መዝሙራችን_በ ቴሌግራም _ .mp32.50 MB
3👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
12🔥 2🥰 1
9
8ቱ ማርያሞች የሚባሉት 👉1 ማርያም #የሙሴ እህት(ዘፀ 15፥20) 👉2 ማርያም #የዬቴር ልጅ የዕዝራ የልጅ ልጅ(1ዜና 4፥17) 👉3 #እመበታችን #ድስት #ንግል #ርያም #ጌታችን እናት 👉4 ማርያም #የአልዓዛር እህት(ዮሐ 11፥1) 👉5 ማርያም #መግደላዊት 👉6 ማርያም የታናሹ #ያዕቆብና #ዮሳም እናት(ማር 15፥40) 👉7 ማርያም #የቀለዮጳ ሚስት(ዮሐ 19፥25) 👉8 ማርያም #የማርቆስ እናት(ሐዋ 12፥12)
Show all...
👍 6
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.