319
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-730 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
📣📣📣መልእክት📣📣📣
ከዚህ በፊት እቃዎችን ከተለያዩ አለማቀፍ ኢ ኮሜርስ ሳይቶች ስታስመጡ ለነገራችሁ ደንበኞቻችን እና ለማስመጣት ላሰባችሁ በሙሉ እስከዛሬ ስንሰራበት የነበረውን መንገድ ማለትም እቃዎች በኛ ስም መተው ከዛ ወደ እናንተ እኛ ነበርን የምናደርስላችሁ ከዚህ በኋላ ግን የምታዟቸው እቃዎች ቀጥታ በናንተው ስም በአቅራቢያቹ ባለው ፓስታ ቤት የምንልክ መሆኑን እንገልጻለን ይህ አገልግሎት ከአዲስ አበባ ውጭ ላላችሁም በየትኛውም የሃገራችን ክፍል ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ የምንልክ መሆኑን እንገልጻለን!
አሐዱ ማርኬት🔂
👍 3❤ 1🐳 1
https://www.youtube.com/watch?v=v6EjmbMgv80
Will arrive soon
🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧
The latest original Sony headphone product with amazing features
watch the Videos for more
Sony Noise Cancelling Headphones WH-1000XM5 Official Product Video
YOUR WORLD. NOTHING ELSE. See how the WH-1000XM5 headphones combine our best ever noise cancelling with exceptional sound quality, superior noise-free calls and ultra comfortable design. Official WEB page:
https://www.sony.co.uk/electronics/headband-headphones/wh-1000xm5#Sony #WH1000XM5 #YourWorldNothingElse
🔥 1
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
🔠🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🎁
1-Gaming AIRPOD
1-TWS Pro-6 AIRPOD
1-5m rgb light
Only for 3300 ETB
Enjoy the discount
🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁
😯😯😯😯😯😯😯😯
🔥 Got a passport but can't verify PayPal in Ethiopia?
🔥 Don't worry anymore! Try #AhaduMarket for only 1000 ETB!
🔥We'll help you verify your PayPal easily! 🛂💸
🔥 Start making global transactions hassle-free! 🌍✨
🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠
🎁🎁🎁🎁🎁🎁
⭐Invite your friends to our channel
⭐unlock the chance to win a free 🎥🎥🎥🎥🎥
Netflix account!
⚡️With every 5️⃣0️⃣ new subscriptions, we'll host an exciting giveaway. Spread our channel and increase your chances of winning!
@ahaduumarket
AHADU MARKET ✅👍 1
በአባቱ ፈቃድ ወልድ ከሰማያት ወደ ምድር ወረደ ከቅድስት ድንግል ማርያም በመለኮቱ ፈቃድ ተወለደ ክርስቶስ በተወለደ ጊዜ ተራሮች የሕይወት እንጀራ ሆኑ የበረሃ ዛፎችም የበረከት እሸትን አፈሩ የባሕር ውኃም ወተትና ማር ሆነች መላእክትም ተሰበሰቡ ክንፎቻቸውንም ዘረጉ በማርያም ላይም ከለሉ በዚያም በዓልን አደረጉ
🏑 መልካም ገና 🏑
AHADU MARKET ✅
🙏 11