cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የዝውውር ዜና | Transfer News Et

⚽📱 እግር ኳስን በስልኮ ይኮምኩሙ! ቨቶፕ ስፓርት ትኩስ ስፖርታዊ መረጃዎችን ከቻናላችን ያገኛሉ! እንዲሁም፦ ➮ትኩስ ትኩስ ስፖርታዊ ዜናዎች ➮የዝውውር ዜናዎች ➮የሃገር ውስጥ ትኩስ መረጃዎች ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ በጹሑፍ ➮የክለቦችን ና የተጫዋቾች ታሪክ በማራኪ አቀራረብ ለእናንተ እናደርሳለን ቶፕ ስፖርት በኢትዮጲያ | 2016 ዓ.ም

Show more
Advertising posts
12 380
Subscribers
+7124 hours
+5077 days
+1 14030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

​​📝 𝗗𝗘𝗔𝗟 𝗗𝗢𝗡𝗘: ኬራን ዳውስበሪ ሀል ቼልሲን በአምስት አመት እና አንደ ተጨማሪ አመት ኮንትራት በ£30 ሚልየን ተቀላቅሏል። @Transfer_news_et @Transfer_news_et
Show all...

​​🚨 አልቫሮ ሞራታ ከሳውዲ የሚመጡ ጥያቄዎችን ወደ ጎል በማለት ከአትሌቲኮ ማድሪድ ጋር መቆየት እንሚፈልግ ለክለቡ አመራሮች ተናግሯል። (Source: Fabrizio Romano) @transfer_news_et @transfer_news_et
Show all...

👍 2
Photo unavailable
🚨 ማንቸስተር ዩናይትድ ማርከስ ራሽፎርድን የመሸጥ ሀሳባቸው አልተዉትም ጥሩ ገንዘብ ካገኙ ለመሸጥ ፈቃደኛ ናቸው። [samuelluckhurst] @transfer_news_et @transfer_news_et
Show all...
👍 8😢 2😁 1
Photo unavailable
⚪️OFFICIAL ቶተንሃም አርኬ ግሬይን ከሊድስ ዩናይትድ በ6 ወር ኮንትራት ማስፈረማቸውን አረጋግጠዋል። ለዝውውሩም 40ሚ ፓውንድና ጆ ሮደንን ያቀረቡ ሲሆን ሊድስ ደሞ ለጆ 10ሚ ፓውንድ ይከፍላሉ። ✍[#ፋብሪዝዮ ሮማኖ] @transfer_news_et @transfer_news_et
Show all...
👍 2🔥 1
Photo unavailable
ኒውካስትል ዩናይትድ ሚጌል አሊሜሮንን ለመሸጥ ከሳውዲ ክለቦች ጋር ንግግር ማድረግ ጀምሯል። Sky sport @Transfer_news_et @Transfer_news_et
Show all...
👍 3
Photo unavailable
🚨🔵 ማንቸስተር ሲቲ ኮፓ አሜሪካ ሲጠናቀቅ ሳቪዮን ወደ ክለቡ ለማምጣት ሙሉ ሰነዶች ፈርመዋል። በአሁን ሰአት ሳቪዮ የማንቸስተር ሲቲ ተጫዋች ነው 🇧🇷 @Transfer_news_et @Transfer_news_et
Show all...
👍 3
Photo unavailable
🚨 ፖል ፖግባ " አሁንም ቢሆን ኳስ ተጫዋች ነኝ 100% ወደ ሜዳ እመለሳለሁ ጠንክሬ እየሰራሁ ነው" @Transfer_news_et @Transfer_news_et
Show all...
😁 8👏 1
Photo unavailable
ቼልሲ በይፋ ተጨዋች አስፈርሟል ! የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ስፔናዊውን ወጣት የፊት መስመር ተጨዋች ማርክ ጉዩ ከካታላኑ ክለብ ባርሴሎና ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል። @Transfer_news_et @Transfer_news_et
Show all...
👍 7🥰 2👎 1
Photo unavailable
#BREAKING_NEWS በ🇨🇦 Canada🇨🇦 ሀገር የሚኖር  ኢትዮጵያዊ ወንድማቺን ሀበሾቺን ማገዝ እፈልጋለሁ እያለ ነው እናም  ከዚው ከምኖርበት or ማንኛው  UK 🇬🇧, 🇨🇦Canada 🇨🇦  Australia 🇦🇺  Germany🇩🇪 መምጣት ለምትፈልጉ online apply ለከበዳቺው  ላግዛቺው ዝግጁ ነኝ እያለ ነው join በማለት አናግሩት....
Show all...
💥JOIN💥
Photo unavailable
እድሜዎ ስንት ነው?
Show all...
ከ 15 አመት በታች
ከ 15 እስከ 18
ከ 18 እስከ 21
ከ 21 እስከ 25
ከ 25 እስከ 30
ከ 30 አመት በላይ
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.