cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አማራ ፋኖ📡

በዚህ ቻናል አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ያገኛሉ ይቀላቀሉን!! join👈

Show more
Advertising posts
486
Subscribers
-124 hours
No data7 days
+11530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የፋኖ የውህደት ጉዞ ! ፋኖ “ ከጉሙዝ ፣ ከትግራይና ከሮሞ ተወካዮች ጋር አብሮ ለመስራት ዝግጅቴን አጠናቅቄያለሁ” ሲል ገለጸ የአማራ ፋኖ በጎንደር የአለም አቀፍና ቀጠናዊ ትስስር መምሪያ ሃላፊ ፋኖ የቆየ ሞላ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ባስተላለፈው መልዕክት ከአጎራባች ክልሎችና ከጎረቤት አገራት ጋር በጋራ ለመስራት ዝግጅታቸውን እንደጨረሱ አሳውቋል፡፡ ፋኖ የቆየ በመልዕክቱ “የአማራ ፋኖ እንደቀበሮ አፈንፋኝ ፣ እንደ አንበሳ ደፋር ፣ እንደ ንስር ከፍታ የተላበሰ ጭቆና የወልደው ታጋይ ነው” ብሏል፡፡ “የአማራ ክልል መንግስት ፋኖ ነው ፣ የአራት ኪሎ መንግስት ደግሞ ሁሉም ኢትዮጵያዊን ያሳተፈ ነው ያለው የፋኖ አመራሩ “ይህንንም በቅርቡ ከተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ጋር በነብረኝ ውይይት አረጋግጫለሁ” ሲል ገልጿል፡፡ “የአማራ አንድነት 90 በመቶ ተጠናቋል ያለ ሲሆን “ከጉሙዝ ፣ ከኦሮሞና ከትግሬ ተወካዮች ጋር በቅርበት ተገናኝተን ለመስራት ዝግጅታችንን አጠናቀናል” ሲልም ይፋ አድርጓል፡፡ #ድል ለአማራ ፋኖ! መረጃው:- የሮሃ ቲቪ ነው! ለበለጠ መረጃ ቻናሉን ይቀላቀሉ!! https://t.me/AmharafanoZ
Show all...
አማራ ፋኖ📡

በዚህ ቻናል አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ያገኛሉ ይቀላቀሉን!! join👈

👍 6🔥 3
ሰበር ዜና! የአማራ ፋኖ ወሎ ዕዝ ዋና አዛዡን ዋርካው ምሬ ወዳጆን አድርጎ መረጠ። በዛሬው ዕለት ሚያዚያ 20 ቀን 2016 ዓ.ም የምስራቅ አማራ ፋኖ እና የወሎ ዕዝ ፋኖ ውህደት ፈጽሟል። ውህደቱ ከተፈፀመ በኋላ የአማራ ፋኖ ወሎ ዕዝ ዋና አዛዡን ዋርካው ምሬ ወዳጆን፣ ምክትል አዛዡን ደግሞ ኮረኔል ፈንታሁን ሙሃቤን አድርጎ መርጧል። ከወራት በፊት የተጀመረውና ሚያዚያ 19 ቀን 2016 ዓ.ም ውህደቱን ለመፈፀም የተጀመረው ንግግር በዛሬው ዕለት ሚያዝያ 20 ቀን 2016 ዓ.ም ውህደት በመፈፀም፤ ቀሪ የዕዙን መዋቅራዊ አደረጃጀት በቀጣይ በጋራ ለመሥራት ስምምነት ላይ ተደርሷል። ጦሩም የደስታ ተኩስ በመተኮስ ውህደቱ ተፈጽሟል። ዘገባው የኢትዮ 251 ሚዲያ ነው! ለበለጠ መረጃ ቻናሉን ይቀላቀሉ!! https://t.me/AmharafanoZ
Show all...
አማራ ፋኖ📡

በዚህ ቻናል አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ያገኛሉ ይቀላቀሉን!! join👈

ሰበር ዜና! የምስራቅ አማራ ፋኖ እና የወሎ ዕዝ ፋኖ ውህደት ፈፀሙ! ከወራት በፊት የተጀመረውና ሚያዚያ 19 ቀን 2016 ዓ.ም ውህደቱን ለመፈፀም የተጀመረው ንግግር በዛሬው ዕለት ሚያዝያ 20 ቀን 2016 ዓ.ም ውህደት በፈፀም፤ ጦሩም የደስታ ተኩስ በመተኮስ ተፈፅሟል። ለበለጠ መረጃ ቻናሉን ይቀላቀላሉ!! https://t.me/AmharafanoZ
Show all...
አማራ ፋኖ📡

በዚህ ቻናል አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ያገኛሉ ይቀላቀሉን!! join👈

👍 3
ሰላም እንዴት ናችሁ የግሩፕ አባሎቻችን ዛሬ የካቲት 16 ባህርዳር አባይማዶ ዲያስፖራ መገንጠያ አከባቢ ያሉ ሱቆችን ህገወጥ ናችሁ በማለት አፍርሰዋቸዋል። የጨቅላው ግራኝ አብዮት እህመድየአገዛዙ ሰዎች ናቸው 1ሚሊሻ አስቁመው ሰው በዚያ እንዳያልፍ በማረግ አፍሰው ጨርሰዋል ለዘገባው የአይንእማኝ © ያለለት ነኝ ከቤዛዊት ተራራ ለበለጠ መረጃ https://t.me/AmharafanoZ
Show all...
አማራ ፋኖ📡

በዚህ ቻናል አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ያገኛሉ ይቀላቀሉን!! join👈

ልክእንደ ሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ1-4 እናየኢትዮጵያ5000ዓመት ታሪክንለማግኘት ይቀላቀሉ ቻናሉንhttps://t.me/ETHIO_PDF_BOOKS
Show all...
ብሔረ መፃሕፍት ዘ-ኢትዮጵያ📚

በዚህ ቻናል ውስጥ የተለያዩ አዲስና ቆየት ያሉ መፅሐፍቶችን በPDF መልክ ያገኛሉ:: 📖ማንበብ ወደ ሙሉነት ያደርሳል'ጂ ሙሉሰው አያደርግም!📖 ለማንኛውም ሃሳብ አስተያት @bollaye

ባህርዳር አባይማዶ ቀበሌ11አየርጤና ሚያዝያ11 3ሚሊሻዎች ተቀንድሸዋል/ወደአፈር ተለውጠዋል በፍኖ ነው ይኽ ስራየተሰራው ለመረጃው © ያለለትነኝ ከቤዛዊት ተራራ #ድል ለአማራ ፋኖ! ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ይቀላቀሉ!!👇👇👇👇👇 https://t.me/AmharafanoZ
Show all...
አማራ ፋኖ📡

በዚህ ቻናል አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ያገኛሉ ይቀላቀሉን!! join👈

"ለ350 መከላከያ አምስት ፋኖ ነው የምንልከው " .. 💪💪🔥 አንተ ማነህ አማራ አንተ ማነህ ፋኖ እንደ ህዝብ ቆጠራ ዳታ 70% የአዲስ አበባ ነዋሪ አማራ ነው ። ይህ ማለት በአሁን ሰአት በግምት የአዲስ አበባ ነዋሪ 11 ሚሊዮን ይደርሳል ይባላል። ከዚህ አሀዝ የአዲስ አበባ ህዝብ 7.7 ሚሊዮኑ አማራ መሆኑ ይነገራል ። ይህ ማለት ከዛ ውስጥ 60% ለትግል ብቁ የሆነ 4.6 ሚሊዮን ዝግጁ ሆኖ የሚታጠቅ ነበልባል ፋኖ በአዲስ አበባ አለ ማለት ነው። ፋኖን ከማስገባት በተጨማሪ የአዲስ አበባ ህዝብ ወደ ፋኖነት እየተቀየረ ነው ። 4.6 ሚሊዮን ናኡስናይ በአፄ ዳዊት ከተማ በአዲስ አበባ ይገኛል ። ከ36 ሺ በላይ ሙሉ ታጠቀ ፋኖ በአዲስ አበባ ገብቷል ሁሉም በጠንቀቅ ይጠብቅ ✅ሉሲ ድንቅነሽ ኢትዮጵያ ወጥር ጀግናዬ💪💪🔥 ትግሉ እስከ ቀራኒዮ ነው‼️‼️🔥 እየጋለ የሚሄድ እንጂ ሚቀዝቀዝ ትግል አልተጀመረም🔥🔥 YOUTUBE👇 https://youtu.be/3M6b3Ab7_QQ
Show all...
👍 3
ባህርዳር ሰሞኑን ውላሆቴል ወላምግቤት ኮምፒዩተር ቤት ሱቅ ሰው እንዳይሰራ ጦርነት ብቻ እንዲያስብ ለማረግ በሕዝባችን ላይ የተጋረጠ ችግር ነው እንዲህ ሚያረገት ስለሚታወቁየመጨረሻ ከባድ ማስጠቀቂያ ተደርጎ ወደ አፈር ይለወጡ ከመጠን በላይ ግብር መጨመር እንደመቀነስ /የታክስ ምህረት እንደማረግ /ስራበሌለበት ወቅት ይደብራል ©ያለለት ነኝ ከቤዛዊት ተራራ
Show all...
~ ከውስጥ አርበኛ የተላከ ወሳኝ ወታደራዊ የጦር አመራር ነውና ለፋኖዎቻችን እናድርሳቸው‼️ ብረት ለበስ ተሽከርካሪዎች፥ ታንኮችና፥ መድፎች ከRPG አያመልጡም! ያሸመቀ፥ በተለያዩ መንገዶች camouflaged የሆነ (ቅጠል በመልበስ ሊሆን ይችላል፥ ከአፈር ጋር ለመመሳሰል ጆኒያ ለብሶ ሊሆን ይችላል) RPG ይዞ አንድ ወይ ሁሉት ልክ እንደርሱ camouflaged የሆኑ ክላሽ የታጠቁ ጀሌዎችን ይዞ በፍጥነትና በጥንቃቄ surgically ብረት ለበስ ተሽከርካሪዎቹ፥ ታንኮቹና መድፎቹ ወዳሉበት ይጠጋ። አርበኞቻችን መንገዱን በሚገባ ስለሚያውቁት ቀስ ብለው፥ እንደ ሰርጎ ገብ አሳብረው ይጠጉት። ከዚያም በአማካይ 700-800 ሜትር ርቀት ላይ ኢላማዎቹ ሲገቡ አንዴ፥ ቢበዛ ሁለቴ በRPG መምታት ነው። ትንሽ ሊያስቸግር የሚችለው ታንክ ነው። ምክንያቱም ከmain armour በተጨማሪ reactive armour አለው። እርሱ ላይ የተተኮሱት ቅንቡላዎች ዋናውን የታንኩን body ሳያገኙት እንዲፈነዱ የሚያደርግ መከላከያ ነው። (ከታች በምስል አያይዝላችኋለሁ) ስለዚህ እርሱ ችግር ሊፈጥር ስለሚችል፥ ሁለቴ መምታት ሊያስፈልግ ይችላል። አንዴ ለreactive armourኡ አንዴ ደግሞ ለmain armourኡ። ያኔ ይደመሰሳል። ስለዚህ የRPG ተኳሹ ቢያንስ ሁለት የRPG ቅንቡላ ይዞ መሄድ አለበት። ከዚያ በተረፈ ብረት ለበስ ተሽከርካሪዎች እና መድፎች፥ ዙ 23ትም ሊሆን ይችላል አንድ RPG ይበቃቸዋል። አይዞን! ክላሽ የያዙት ጀሌዎች የሚያስፈልጉት RPG ተኳሹ ቢታይ ሽፋን እንዲሰጡት ነው። ካስፈለገ አንደኛው ጀሌ የራሱንም የRPG ተኳሹንም ክላሽ ይያዝ። ኢላማዎቹ በRPG ከተመቱ በኋላ RPG ተኳሹም ክላሽ ታጥቆ ወደ ወገን ይዞታ መመለስ ይችላል። ያ ቡድን በቂ የክላሽ ተተኳሾችን መያዙ አይረሳ። የእጅ ቦንቦችንም ቢታጠቅ አይከፋም። እንበርታ! ✍️ በጥንቃቄ ይህን ካሳካን ያሰለፈው ታንክ፥ ዙ 23፥ ብረት ለበስ ተሽከርካሪ፥ መድፍ ምንም አይፈይደውም! #ድል ለመላው አማራ ፋኖ! (መረጃው ከዉስጥ አርበኛ)
Show all...