en
Feedback
ግዕዝ ለኵሉ

ግዕዝ ለኵሉ

Open in Telegram

ዝንቱ ማኅበር ዘተርኅወ ለአፍቃርያነ ግዕዝ ! ✔️ የ #ግዕዝ አጫጭር #ልብወለዶች ✔️ ተከታታይ የግዕዝ ትምህርቶች ✔️ የተለያዩ የግዕዝ ጥያቄዎች ✔️ የግዕዝ #ቅኔዎች ባማረ አቀራረብ… ለማስታወቂያ @petros2 https:/geeZzlekulu Chat and discussion group https:/geeZzlekulu

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel ግዕዝ ለኵሉ

Channel ግዕዝ ለኵሉ (@geezzlekulu) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 14 066 subscribers, ranking 6 122 in the Religion & Spirituality category and 2 431 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 14 066 subscribers.

According to the latest data from 08 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -107 over the last 30 days and by -5 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 17.35%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 11.18% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 2 440 views. Within the first day, a publication typically gains 1 572 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 49.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
ዝንቱ ማኅበር ዘተርኅወ ለአፍቃርያነ ግዕዝ ! ✔️ የ #ግዕዝ አጫጭር #ልብወለዶች ✔️ ተከታታይ የግዕዝ ትምህርቶች ✔️ የተለያዩ የግዕዝ ጥያቄዎች ✔️ የግዕዝ #ቅኔዎች ባማረ አቀራረብ… ለማስታወቂያ @petros2 https:/geeZzlekulu Chat and discussion group https:/geeZzlekulu

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 09 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

14 066
Subscribers
-524 hours
-317 days
-10730 days
Posts Archive
" ኢትርሳዕ አፍቅሮተ ርእስከ " " ራስህን መውደድ አትርሳ " ✨ኪርክጋርድ✨
" ኢትርሳዕ አፍቅሮተ ርእስከ " " ራስህን መውደድ አትርሳ " ✨ኪርክጋርድ✨

" እንዘ ትኴንን በሰብእ ኢትከሥቶ ለዝንቱ ባሕቱ ትከሥቶ ለርእስከ " "በሌላ ሰው ላይ ስትፈርድ ራስህን ትገልጠዋለህ እንጅ እርሱን አትገልጠውም " ✨ዌይን ዳየር✨
" እንዘ ትኴንን በሰብእ ኢትከሥቶ ለዝንቱ ባሕቱ ትከሥቶ ለርእስከ " "በሌላ ሰው ላይ ስትፈርድ ራስህን ትገልጠዋለህ እንጅ እርሱን አትገልጠውም " ✨ዌይን ዳየር✨

Repost from N/a
🌠ህይወትሽ ምን ያህል ዋጋ እንዳለው ምታውቂው ፍራቻሽን ፣ ድክመትሽን፣ ጉድለትሽን፣ ስብራትሽን ፣ ውስጥሽን ሁሉ ወደሚያውቀው እርሱም ዋጋ ወደከፈለልሽ ጌታሽ ስትመለሺ ብቻ ነው፤ ዓለምማ ያው ዓለም
🌠ህይወትሽ ምን ያህል ዋጋ እንዳለው ምታውቂው ፍራቻሽን ፣ ድክመትሽን፣ ጉድለትሽን፣ ስብራትሽን ፣ ውስጥሽን ሁሉ ወደሚያውቀው እርሱም ዋጋ ወደከፈለልሽ ጌታሽ ስትመለሺ ብቻ ነው፤ ዓለምማ ያው ዓለም ነው። በይ ነይ ተቀላቀይን🤗 ❇️@OrthodoxGirls11 💬𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 ♥️ 𝑙𝑖𝑘𝑒 & 𝑠ℎ𝑎𝑟𝑒 🔊

Repost from books
ሌሎች መጻሕፍቶችን ለማግኘት ይቀላቀሉን👇
📚@booksgeez📚 📚@booksgeez 📚

“ እኔ ነፃ ነኝ የጠፋሁትም ለዚህ ነው። ” " ግዑዝ አነ ወዘሰ ማሰንኩ ለዝንቱ ውእቱ "
“ እኔ ነፃ ነኝ የጠፋሁትም ለዚህ ነው። ” " ግዑዝ አነ ወዘሰ ማሰንኩ ለዝንቱ ውእቱ "

🥰አንቲ ውእቱ መጥባሕት ዘኣዐውዶ ውሳጤየ ፤ ፍቅር ብሂሌ ዝንቱ ውእቱ🥰 ❣️“አንቺ በራሴ ውስጥ የማዞረው ቢላዋ ነሽ ፤ ፍቅር ማለት ይህ ነው። ”❣️ ✨ፍራንዝ ካፍካ✨
🥰አንቲ ውእቱ መጥባሕት ዘኣዐውዶ ውሳጤየ ፤ ፍቅር ብሂሌ ዝንቱ ውእቱ🥰 ❣️“አንቺ በራሴ ውስጥ የማዞረው ቢላዋ ነሽ ፤ ፍቅር ማለት ይህ ነው። ”❣️ ✨ፍራንዝ ካፍካ✨

ምዕራፍ ፹ ፡ ገጽ ፻፸፪ ... ፍቅር ማሰነት እምነ ሰብእ ወሰላም ኢተረክበት በኀበ ሰብእ ....ኢተረክባሂ እንዘ ይትኀሠሳ... ምዕራፍ 80 : ገጽ 172 ... ፍቅር ከሰዎች ጠፍታለች ሰላምም በሰዎ
ምዕራፍ ፹ ፡ ገጽ ፻፸፪ ... ፍቅር ማሰነት እምነ ሰብእ ወሰላም ኢተረክበት በኀበ ሰብእ ....ኢተረክባሂ እንዘ ይትኀሠሳ... ምዕራፍ 80 : ገጽ 172 ... ፍቅር ከሰዎች ጠፍታለች ሰላምም በሰዎች ዘንድ አልተገኘችም.. ቢፈለጉም አልተገኙም ....
@geeZzlekulu ⌲ ˢʰᵃʳᵉ

ኵሉ ቃል ዘበሕማም ኢይክል ብእሲ ለተናግሮ ኢይጸግብ ዓይን በርእይ ወኢይመልእ እዝን በአጽምኦ ምንት ዘተገብረ ውእቱ ዘተገብረ ምንት ዘኮነ ውእቱ ዘከመ ኮነ ወአልቦ ምንትኒ ዘተገብረ እምታሕተ ፀሓይ ነ
ኵሉ ቃል ዘበሕማም ኢይክል ብእሲ ለተናግሮ ኢይጸግብ ዓይን በርእይ ወኢይመልእ እዝን በአጽምኦ ምንት ዘተገብረ ውእቱ ዘተገብረ ምንት ዘኮነ ውእቱ ዘከመ ኮነ ወአልቦ ምንትኒ ዘተገብረ እምታሕተ ፀሓይ ነገር ሁሉ ያደክማል ሰው ይናገረው ዘንድ አይችልም፤ ዓይን ከማየት አይጠግብም፥ ጆሮም ከመስማት አይሞላም። የሆነው ነገር እርሱ የሚሆን ነው፥ የተደረገውም ነገር እርሱ የሚደረግ ነው፤ ከፀሐይም በታች አዲስ ነገር የለም። መክ ፩፥ @geeZzlekulu

" ሕማም ዘየዋሕ ሰብእ ቀተለ ሰብአ ርቱዐ " " የጅል ሰው በሽታ ደና ሰው ገደለ " @geeZzlekulu ⌲ ˢʰᵃʳᵉ
" ሕማም ዘየዋሕ ሰብእ ቀተለ ሰብአ ርቱዐ "
" የጅል ሰው በሽታ ደና ሰው ገደለ "
@geeZzlekulu ⌲ ˢʰᵃʳᵉ  

" መጽአ ወርኀ ጳጕሜን ወእሳቂ ብዙኀ ... ይቤሉ ፍቅርኪ ኀቤየ ከመ ይምጻእ ተሐድስ መስተፋቅረ በሐዊር ኀበ ቤተ ጠንቋሊ ... በይነ ምንትኑ ትገብሪ ዘንተ .. ተመየጢ ኀበ አምላክኪ " " ወርኀ ጳ
" መጽአ ወርኀ ጳጕሜን ወእሳቂ ብዙኀ ... ይቤሉ ፍቅርኪ ኀቤየ ከመ ይምጻእ ተሐድስ መስተፋቅረ በሐዊር ኀበ ቤተ ጠንቋሊ ... በይነ ምንትኑ ትገብሪ ዘንተ .. ተመየጢ ኀበ አምላክኪ " " ወርኀ ጳጕሜን መጣ እኔም ልሰቃይ ነው ። ... ፍቅርሽ ወደእኔ እንዲመለስ እኔ ላይ ያሠራሽብኝ መስተፋቅርን ወደ ጠንቋይ ቤት በመሄድ ታድሻለሽ ይባላል... ስለምን ይህን ታደርጊያለሽ .. ወደ ፈጣሪሽ ተመለሺ?

🟥 ብፁዓን እለ ተኀድገ ሎሙ ኃጢኣቶሙ ወለእለ ኢሐሰበ ሎሙ ኵሎ ጌጋዮሙ🟥 🟥መተላለፉ የቀረችለት ኃጢኣቱም የተከደነችለት ምስጉን ነው ።🟥 🟢መዝ ፴፪፥፩🟢 ✅ @geeZzlekulu

አወሥእ እመልሳለሁ 👍
አወሥእ እመልሳለሁ 👍

✨ ኩኑ ርእሰክሙ ✨ ✨ ራሳችሁን ሁኑ 🫡
✨ ኩኑ ርእሰክሙ ✨ ✨ ራሳችሁን ሁኑ 🫡

የንታ ❣
የንታ ❣

Story

" በዛቲ ምድር ኵሉ ይኄሊ በቍዔተ ርእሱ " " በዚህች ምድር ሁሉም የራሱን ጥቅም ያስባል "
" በዛቲ ምድር ኵሉ ይኄሊ በቍዔተ ርእሱ " " በዚህች ምድር ሁሉም የራሱን ጥቅም ያስባል "

ከእናንተው ጥያቄ 🍀🍀🍀🍀🍀🍀 Yene Tyake Ye wesib Video Yaye Sew Be Teklil megabat Ychalal Wey Yemil New Gn Shtetu Yetefetsemew Balemawek Neber Gena be ljnet new be guadegnoch gfit neber ena wendme teklil ychalal የቬነስያ መልስ 🍀🍀🍀🍀🍀 ውድ እህቴ በመጀመሪያ ደረጃ ይህን ስሜትሽን እና ያለፈ ታሪክሽን በግልጽ ለማካፈል ድፍረት በማግኘትሽ ላመሰግንሽ እወዳለሁ። የንስሐ እና የመለወጥ ፍላጎትሽ በውስጥሽ ያለውን እውነተኛ መንፈሳዊ ማንነት ያሳያል። በልጅነትሽ ባለማወቅ እና በጓደኞች ግፊት ያየሽው ቪዲዮ ሥርዓተ ተክሊል ያስከለክልሻል ተብሎ በድፍረት ባይነገርም ይህ የሕሊናና የመንፈስ ጉዳይ ስለሆነ በራስሽ ማመዛዘን ብቻ የምትወስኚው አይደለም..... ሙሉ መልሱን ለማግኘት ቬነስያን ይቀላቀሉን። ይማሩበታል.... Https://t.me/Veni212121

የቅኔ ጉባኤው ላይ እንገኛለን 🥰

🔹 ኀቤከ እግዚኦ ጸራኅኩ አምላኪየ ወኢትጸመመኒ ወእመሰ ተጸመምከኒ እከውን ከመ እለ ይወርዱ ውስተ ግብ🔹 🔹አቤቱ፥ ወደ አንተ እጠራለሁ፤ ዝም ብትለኝ ወደ ጕድጓድ እንደሚወርዱት እንዳልመስል፥ አንተ አምላኬ ፥ ዝም አትበለኝ። 🔹
✨ መዝ ፳፰ ፥ ፩ ✨
@geeZzlekulu  😀