Campus vibe
All campus vibe and humorous moments Cross @justsmilemom
Show more433
Subscribers
No data24 hours
+27 days
+3830 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
ሲጀመር ወንድነት የሚለካው በ6 pack ሳይሆን presentation ሲያቀርብ ባለው confidence ነው 😭😭😭
WTF🥵 ስሜ ራሱ ጠፋብኝ
👍 3
አንድ የሀብታም ልጅ ጀለስ በinbox
"ብሮ ብዙ የሚያዝግ ነገር ልታውቅ ትችላለህ ሆኖም ሆቴል ሂደህ 1ኪሎ ጥብስ ከቸከስህ ጋር አዘህ 15 ደቂቃ ሲዘገይብህ የዝገት ጥግ ታያለህ" ብሎ ላከልኝ 😂
እኔም የፈተና ቀን ቁርስ ለመሄድ ስታስብ ዝናቡ አላባራ ይልህና እየሮጥክ ስትሄድ በሁለት መስመር ተሰልፈው ይቆዩሀል አንተም እየዘነበብህ ተራህን ጠብቀህ ሰልፍ ሲደርስህም ምግብ አልቋል ትባላለህ ብርም ጨርሰሀል፣ ያኔ ባዶ ሆድህን በበሰበሰ ልብስ ፈተና ስትቀመጥ ነው የምድር ክፋቱ የሚገባህ ብሮ ብዬ መለስኩለት😂
👏 3❤ 1