189
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-830 days
Posts Archive
+1
ፍትህ ለህፃን ሄቨን
ከወደ ባህር ዳር የተሰማው መርዶ ልብ ይነካል ።
የሄቨን ወላጅ እናቷ የህክምና ባለሙያ ስለሆነች የተከራዩበት ቤት ትታት ትሄዳለች ።
የ7 ዓመት ሴት ልጇን በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ስሙ ጌታቸው ይባላል ስራው ደላላ ነው ባለትዳርና የልጆች አባት ሲሆን ቤት አከራያቸው ነው ፣ በግቢ ውስጥ ማንም ሰው አለመኖሩን አረጋግጦ የ7 ዓመቷን ህፃን ልጅ
ወደ ሽንት ቤት ስትሄድ ጠብቆ አፏ ውስጥ አሸዋ ጠቅጥቆ እንዳትጮህ በማድረግ በመቀመጫዋና በብልቷ ደፍሯታል በዚች አንድ ፍሬ ህፃን ላይ ወሲባዊ ጥቃት ከማድረሱም በላይ ህፃን ልጅ ስለሆነች መቀመጫዋና ብልቷ የተቀደዱ ሲሆን የጀርባ አጥንቷ እስከሚታይ ድረስ ደፍሯት ደም በደም ስትሆን አንገቷን አንቆ ገድሏት በምላጭም ተልትሏታል ወደ ውጪ በማውጣት ወድቃ ነው
የሞተችው ብሎ ወንጀሉን ለመደባበስና ለመከላከል ሞክሯል።
ተጎጂ ወላጅ እናቷ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ የልጄን ፍትህ አሰጡኝ እያለች በሀገር ውስጥና በባህርማዶ የሚገኙትን ወገኖቿን እየለመነች ትገኛለች።
ውድ የኢትዮጵያ ህዝብ ለዚች ምስኪን እናት ድምፅ እንሁንላት 🙏
ከላይ የናንተን ስም
ከታች የአባታቹን ስም
ሶስተኛ ላይ ኢሜል
እነዚን አስገብታቹ ፒቲሽኑን ተቀላቀሉ !! እስቲ ሁላችንም ይሄንን ፒቲሽን እየሞላን እንቃወም ።
ሊንክ ⤵️
https://chng.it/RNMNMvD4
@biodiversity28
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች
🏴 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ
04:00 | ማንቸስተር ዩናይትድ ከ ፉልሀም
🇪🇸 በስፔን ላሊጋ
02:00 | ሴልታ ቪጎ ከ ዲፖርቲቮ አላቬስ
04:30 | ላስ ፓልማስ ከ ሴቪያ
🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ ኧ
03:45 | ሌ ሀርቬ ከ ፒኤስጂ
@biodiversity28
ዲክላን ራይስ በሚቀጥለው ኦሎምፒክ ላይ እንዲሳተፍ ዕድል ቢሰጠውም ምን እንደሚያደርግ ሲጠየቅ ፦
🗣"የ5000ሺ ሜትር ስሮጥ በጣም ፈጣን ነኝ በዛ የተነሳ ብዙውን ጊዜ የቡድን ጓደኞቼ ፈረስ እያሉ ይጠሩኛል ፤ ምናልባት ዕድሉን ካገኘሁ ኦሎምፒክ ላይ ለመሳተፍ እሞክራለሁ ።"
@biodiversity28
ኤሪክ ቴንሀግ ከዚህ ቀደም ለምን እንደ አያክስ ቡድንህ አትጫወትም ተብሎ ሲጠየቅ "የምፈልጋቸውን ተጫዋቾች አላገኘሁም።" ብሎ ነበር
አሁን ተጫዋቾቹ እየተሟሉለት የመጡ ይመስላል
@biodiversity28
ታምራት ቶላ የኦሎምፒክ ወንዶች ማራቶንን ሪከርድ በመስበር ጭምር አሸነፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈ
እንኳን ደስ አለንንንንንንንንንንንን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@biodiversity28
🗣️ ማሪዮ ባሎቴሊ በ2012 የተናገረው፡ "ሊቨርፑል የፕሪምየር ሊግ ዋንጫ ሲያነሳ የአለም ፍጻሜ ይሆናል።"
በኮቪድ-19 ወቅት ሊቨርፑል የፕሪሚየር ሊግን ዋንጫ አሸነፈ፣ ስለዚህ ከሞላ ጎደል እሱ ትክክል ነበር ማለት ይቻላል። 🦠🌏💥
[via football tweet]
@biodiversity28
| ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለፆመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ :
መልካም የፆም ሰሙን !
@biodiversity28
ብር ለኢትዮጵያ❤
የ800ሜትር ሴቶች ውድድር ፍፃሜውን ሲያገኝ አትሌት ፅጌ ድጉማ ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ ለሀገራችን ሁለተኛውን የብር ሜዳሊያ አስገኝታለች።
@biodiversity28
በሴቶች 5000 ሺህ ሜትር ኢትዮጵያ ከሜዳሊያ ውጪ ሆናለች።
በጣም ያሳዝናል አትሌቲክሱን እያጣነው ነው 💔
@biodiversity28
ዛሬ የሚደረጉ የኢትዮጵያዊያን አትሌቲክስ ውድድሮች !
⏰ ማታ 02:02
የወንዶች 3000 ሜትር መሰናክል ማጣሪያ
ተወዳዳሪዎች - አትሌት ጌትነት ዋለ ፣ አትሌት ሳሙኤል ፍሬው እና አትሌት ለሜቻ ግርማ
⏰ ማታ 04:10
የሴቶች 5000 ሜትር ፍፃሜ
ተወዳዳሪዎች - አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ ፣ አትሌት እጅጋየሁ ታዬ እና አትሌት መዲና ኢሳ
⏰ ማታ 04:45
የሴቶች 800 ሜትር ፍፃሜ
ተወዳዳሪዎች - አትሌት ወርቅነሽ መሰለ እና አትሌት ፅጌ ድጉማ
መልካም እድል ለአትሌቶቻችን ! 🇪🇹❤️
መልካም እድል ለኢትዮጵያችን ! 🇪🇹❤️
@biodiversity28
እንኳን ደስ አለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የቻሉትን ሁሉ አድርገዋል ነገር ግን ኡጋንዳዊው አትሌት ቼፕቴጋይ የሚቀመስ አደለም በበሪሁ አማካኝነት ባገኘነው ብር መደሰት ነው።
@biodiversity28
🗣️ ጆን ላፖርታ የማንችስተር ዩናይትድ ማሊያን ለለበሰው ደጋፊ፡ "እባክህ ይሄን ማሊያ ጣለው እባክህ 😂"
@biodiversity28
ካላፊዮሪ የአርሰናል ንብረት ሆኗል!
👉 ጣሊያናዊው ተከላካይ ሪካርዶ ካላፊዮሪ በአምስት አመታት ኮንትራት አርሰናልን ተቀላቅሏል።
👉 አርሰናል ለዝውውሩ £42 ሚሊዮን ፓውንድ ቋሚ ክፍያ እና በጊዜ ሂደት ደግሞ ተጨማሪ ቦነስ ክፍያን ይከፍላል።
👉 ካላፊዮሪ በአሜሪካ ፊላዴልፊያ የሚገኘውን የአርሰናል ስብስብ ተቀላቅሏል።
@biodiversity28
አንቶኒ ጎርደን ለሊቨርፑል የመጫወት ህልሙን እውን የሚያደርግበት ጊዜ እንደመጣ ያስባል ሊቨርፑል ጥያቄ ካቀረበ በሱ በኩል ምንም ችግር የለበትም።
@biodiversity28
ዛሬ መክፈቻውን የሚያደርገው የፓሪስ 2024 የኦሎምፒክ ውድድር መመልከቻ አማራጮች ፦
1) ኢቲቪ (ETV) = ኦሎምፒክን የማስተላለፍ ፍቃድ ያለው የሃገራችን ጣቢያ ነው።
2) Tv5 Monde Afrique = ኦሎምፒክን የማስተላለፍ ፍቃድ ያለው የፈረንሳይ ጣቢያ ነው።
Frequency = 1) ETV = Ethiosat 11105 / H / 45000
2) Tv5 Monde Afrique = Ethiosat 11105 / H / 4500
@biodiversity28
