Heran Computer & mobile accessories
Open in Telegram
Well come to HERAN COMPUTER&MOB ACCESSORY We trade,buy and sell any Brand personal laptops,Gaming laptop,Desktops,tiktok accessories and Computer accessories with good price🙏 Adress👉 Merkato SKET MOL G-12 ☎️0930079157
Show more8 612
Subscribers
No data24 hours
-407 days
-18830 days
Posts Archive
አንድ ታዋቂ የአል ናስር ክለብ ዘጋቢ፡( አብዱልአዚዝ አል ሱማይሚ)
🇵🇹 ሮናልዶ ሪያድ ለቆ በግል ጄት ወደ ማድሪድ ሄዷል!!👀
ይሄ ነገር ወዴት እያመራ ነው?🤔👀
@modernfutbols
@modernfutbols
ክርስቲያኖ ሮናልዶ ወደ አውሮፓ ክለቦች የማቅናት አማራጭ እና እድል አለው።
{ FABRIZIO ROMANO }🎖
@modernfutbols
@modernfutbols
እስካሁን አብራችሁን ስለቆኛቹሁ እያመሰገንን 🙏
ነገ በአዳዲስ መረጃዎች እስክምንገናኝ ድረስ ደህና እደሩ! ❤️
መልካም አዳር family 😴
-------------------🄼⓸🅂-------------------
@modernfutbols
@modernfutbols
🚨⚫️🔵 ጂያን ፒዬሮ ጋስፔሪኒ ክለቡን የመልቀቅ እቅድ እንዳለው ለአታላንታ አሳውቋል።
ጋስፔሪኒ ከ9 ዓመት በኋላ ከክለቡ ጋር ሊለያይ ነው ።
Fabrizio Romano ⭐
@modernfutbols
@modernfutbols
🚨 CONFIRMED
ላሚን ያማል ባርሴሎና ቤት እስከ 2031 ድረስ የሚያቆየውን ኮንትራት ተፈራርሟን።
-------------------🄼⓸🅂-------------------
@modernfutbols
@modernfutbols
ዲያን ሁጅሰን በዚህ ሳምንት ማለትም ሐሙስ በይፋ የሪያል ማድሪድ ተጫዋች ሆኖ ከደጋፊዎቹ ጋር ይተዋወቃል።
[ As ]
-------------------🄼⓸🅂-------------------
@modernfutbols
@modernfutbols
🚨⚠️ ኤንዞ ማሬስካ በጄደን ሳንቾ ወደ ማን ዩናይትድ ይመለሳል ወይስ ይቆያል፡ "በሚቀጥሉት 24 እና 48 ሰአታት ውስጥ ስለወደፊቱ እንነጋገራለን ነገርግን በጄደን ወይም በሌላ ተጫዋች ላይ ምንም አይነት ውሳኔ አልተሰጠም።"
Fabrizio Romano ⭐
@modernfutbols
@modernfutbols
🚨🇧🇷 የቤቲስ ስራ አስኪያጅ ፔሌግሪኒ፡ "አንቶኒ መበቀል ፈልጎ ነበር… እሱን እዚህ ልናቆየው እንፈልጋለን ነገር ግን ለተጫዋቹ 100m ሲከፈል ቀላል አይደለም"
"አንቶኒ በጣም ጥሩ ተጫዋች ነው እና በቤቲስም ቤት ሙያውን በመሻሻል ጥሩ ጊዜ አሳልፏል"
Fabrizio Romano ⭐
@modernfutbols
@modernfutbols
🚨😱
ክርስቲያኖ ሮናልዶ ወደ አል ሂላል ለማምራት ተስማምቷል !! በክለቡ እና በተጫዋቹ መካከል ከስምምነት ተደርሷል!!!
{Okaz}
@modernfutbols
@modernfutbols
+2
🔙 ከ 16 አመት በፊት በዛሬዋ ዕለት
ሜሲ በቻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ የራሱን የምንግዜም ምርጥ ጎል ብሎ የመረጣትን ያቺን ምትሀታዊ ቴስታ ዩናይትድ ላይ ማስቆጠር ቻለ።🐐
@modernfutbols
@modernfutbols
🚨⚫️🔵 የግያን ፒዬሮ ጋስፔሪኒ የአታላንታ ቆይታ ዛሬ ከክለቡ ጋር ከተገናኘ በኋላ ክፍት ይሆናል።
ካለፈው ሳምንት ጀምሮ አዲስ ስምምነት በጠረጴዛው ላይ ቢቆይም የእሱ መውጣት ከግምት ውስጥ መግባት ያለበት ተጨባጭ ዕድል ነው።
Fabrizio Romano ⭐
@modernfutbols
@modernfutbols
✅ OFFICIAL
በ 2024/25 ብዙ ማሊያዎችን መሸጥ የቻሉ ክለቦች! ( ከማሊያ ሽኛጭ ብዙ ትርፍ ያገኙ ክለቦች)👇
1. ማንቸስተር ዩናይትድ - 3.22 ሚ
2. ሪያል ማድሪድ - 3.11 ሚ
3. ባየር ሙኒክ - 2.83 ሚ
4. ሊቨርፑል - 2.21 ሚ
5. ባርሴሎና - 1.82 ሚ
-------------------🄼⓸🅂-------------------
@modernfutbols
@modernfutbols
+1
🚨 ራያን ቼርኪ እና ሞርጋን ጊብስ-ዋይት የማንቸስተር ሲቲ ቀዳሚ 10 ቁጥር ኢላማዎች ናቸው።
Fabrizio Romano ⭐
@modernfutbols
@modernfutbols
🚨 ሪያል ማድሪድ እና ቤንፊካ ለአልቫሮ ካሬራስ ውል እንደታቀደው በዚህ ሳምንት ይወያያሉ።
ከተጨዋቹ ጋር ስምምነት አድርገዋል, አሁን ሚቀረው ስምምነት ከክለቡ ጋር እና ስለ ዋጋው ነው።
Fabrizio Romano ⭐
@modernfutbols
@modernfutbols
በፕሪሚየር ሊጉ ብዙ ቁልፍ ኳስ ያቀበሉ ተጫዋች!
ብሩኖ ፈርናንዴስ [91] ቁልፍ ኳስ በማቀበል 1ኛ ደረጃን መያዝ ችሏል ።
Magnifico 🥇
-------------------🄼⓸🅂-------------------
@modernfutbols
@modernfutbols
+1
🔴🔵 ባርሴሎና ከ2016-17 ሲዝን በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በላሊጋው 100+ ጎሎችን አስቆጥሯል! 🪄
@modernfutbols
@modernfutbols
