Heran Computer & mobile accessories
Open in Telegram
Well come to HERAN COMPUTER&MOB ACCESSORY We trade,buy and sell any Brand personal laptops,Gaming laptop,Desktops,tiktok accessories and Computer accessories with good price🙏 Adress👉 Merkato SKET MOL G-12 ☎️0930079157
Show more8 612
Subscribers
No data24 hours
-407 days
-18830 days
Posts Archive
የማንችስተር ዩናይትድ ተጫዋቾች በማሌዥያ 📸📍
-------------------🄼⓸🅂-------------------
@modernfutbols
@modernfutbols
✅ OFFICIAL
ጆናታን ታህ በባየር ሙኒክ ቤት እስከ ሰኔ 2029 ድረስ የሚያቆየውን የአራት አመት ኮንትራትም ተፈራርሟል!
-------------------🄼⓸🅂-------------------
@modernfutbols
@modernfutbols
አማድ ዲያሎ በ ማሌዥያ ለሰደቡት ሰዎች በትዊተር ገፁ ምላሽ ሰቷል 🗣
" ለሰዎች ክብር አለኝ ነገር ግን እናቴን ለሚሳደቡት ሰዎች አይደለም ።"
" በእንደዛ አይነት ሁኔታ React ማድረግ አልነበረብኝም ነገር ግን አልፀፀትበትም በማሌዥያ ከጥሩ ሰዎች ጋር ደስ የሚል ግዜ ነበረን "!
-------------------🄼⓸🅂-------------------
@modernfutbols
@modernfutbols
🚨🔵 BREAKING: ሊያም ዴላፕ ወደ ቼልሲ ፡ HERE WE GO ! በ£30m የመልቀቂያ አንቀፅ ቼልሲን ተቀላቅሏል።
ማንቸስተር ሲቲ የመመለሻ አንቀጽ አይጠይቅም እና ዴላፕ የቼልሲ ፕሮጄክትን ተቀብሏል።
Fabrizio Romano ⭐
@modernfutbols
@modernfutbols
ሊያም ዴላፕ ወደ ቼልሲ
HERE WE GO!
[Fabrizio Romano]🎖
-------------------🄼⓸🅂-------------------
@modernfutbols
@modernfutbols
ማርቲን ዙቢሜንዲ ጠንካራው እና ደካማው ጉኑ Whoscored አሳውቋል
✅ ጥንካሬው
🟢 የአየር ኳስ ማሸነፍ
🟢 ትኩረት
🟢 ኳስ መንጠቅ
🟢 ኳስ ማቋረጥ
❌ ምንም ደካማ ጎን የየለውም ።
Repost from N/a
ምን አይነት ትሬደር ነው መሆን የምትፈልጉት?⁉️
ስካልፐር? ዴይ ትሬደር? ወይስ ሲዊንግ?🤔🤔
1. ስካለፒንግ (Scalping):
• ትርጉም: ስካለፒንግ በጣም አጭር ጊዜ የሚቆይ የንግድ ስልት ነው። የስካለፐር ዋና ግብ በትንሽ የዋጋ ልዩነቶች (በአብዛኛው ጥቂት ፒፕስ) በመጠቀም ትርፍ ማግኘት ነው።
• የንግድ ጊዜ (Trading Time): ግብይቶች በጥቂት ሰከንዶች ወይም ደቂቃዎች ውስጥ ይዘጋሉ። ስካለፐሮች በቀን ውስጥ በመቶዎች የሚቆጠሩ ግብይቶችን ሊያደርጉ ይችላሉ።
2. ዴይ ትሬዲንግ (Day Trading):
• ትርጉም: ዴይ ትሬዲንግ በአንድ የንግድ ቀን ውስጥ ሁሉንም ግብይቶች የመክፈትና የመዝጋት ስልት ነው። ዴይ ትሬደሮች የገበያውን አቅጣጫ በመተንተን እና ትርፍ ለማግኘት የአጭር ጊዜ የዋጋ እንቅስቃሴዎችን ይጠቀማሉ።
• የንግድ ጊዜ (Trading Time): ግብይቶች ከጥቂት ደቂቃዎች እስከ ብዙ ሰዓታት ሊቆዩ ይችላሉ፣ ነገር ግን ሁሉም ግብይቶች የገበያው ቀን ከመጠናቀቁ በፊት መዘጋት አለባቸው።
3. ስዊንግ ትሬዲንግ (Swing Trading):
• ትርጉም: ስዊንግ ትሬዲንግ የዋጋ "ስዊንጎችን" (swing) በመጠቀም ትርፍ ለማግኘት የሚደረግ የንግድ ስልት ነው። ስዊንግ ትሬደሮች የዋጋ አዝማሚያዎችን (trends) በመለየት ለብዙ ቀናት ወይም ሳምንታት ግብይቶችን ይይዛሉ።
• የንግድ ጊዜ (Trading Time): ግብይቶች ከጥቂት ቀናት እስከ ብዙ ሳምንታት ሊቆዩ ይችላሉ። ስዊንግ ትሬደሮች የረጅም ጊዜ አዝማሚያዎችን ለመተንበይ ሁለቱንም ቴክኒካል እና መሰረታዊ ትንታኔዎችን ይጠቀማሉ።
ለመቀላቀል👇➡️
https://t.me/crptoafro
ዴላፕ ከማንችስተር ዩናይትድ እና ከሌሎች ክለቦች ይልቅ የቼልሲ ፕሮጄክት መርጧል እና ቼልሲ ለዝውውሩ £30m በመክፈል አጥቂውን በቅርቡ ያስፈርማል!!
Share | 📲@modernfutbols
Share | 📲@modernfutbols
[MARCA] ባወጣው መረጃ መሰረት ክርስቲያኖ ሮናልዶ እና አል ናስር መለያየታቸው ዛሬ ይፋ ይደርሉ !!
ቀጣይ ማረፊያው የት ይሆን?🤔
🚨⚫️🔵 አትላንታ ጂያን ፒዬሮ ጋስፔሪንን ለመተካት ከቀረቡት ሶስት እጩዎች መካከል አንዱ ከሆነው ከስቴፋኖ ፒዮሊ ጋር ግንኙነት አድርገዋል።
ፒዮሊ የሳውዲ ፕሮ ሊግን አል ናስርን ሊለቅ ይችላል ፣ አታላንታ ስለ ሁኔታው ይነገራል።
Fabrizio Romano ⭐
@modernfutbols
@modernfutbols
ሄነሪ🗣
"አሁን ላይ አርሰናልን ስኬታማ ቡድን ነው ማለት አንችልም ምክንያቱም ለተከታታይ አመቶች በሊጉ 2ኛ ደረጃ ነው ይዘው ያጠናቀቁት፤
ከአርሰናል ዩናይትድ የተሻለ ቡድን ነው ላለፉት 5 አመታት ለፍፃሜ መድረስ ችለዋል፤
አውቃለው ዩናይትዶች ብዙ ችግሮች አለባቸው ግን 5 ጊዜ ለፍፃሜ መድረስ ግን እራሱን የቻለ ስኬት ነው"!
-------------------🄼⓸🅂-------------------
@modernfutbols
@modernfutbols
እንዴት አደራቹሁ family 😘
ከወዲሁ መልካም ቀንን ተመኘን 🙏
-------------------🄼⓸🅂-------------------
@modernfutbols
@modernfutbols
የአል-ሂላል እስፖርቲንግ ዳይሬክተር ልጅ ኢባን ፋህድ አል ሙፍሬጅ በ IG ገፁ! 👀👀
@modernfutbols
@modernfutbols
መልካም አዳር family 😘
የነገ ሰው ይበለን 🙏
-------------------🄼⓸🅂-------------------
@modernfutbols
@modernfutbols
LONDON IS BLUE 💙💙
-------------------🄼⓸🅂-------------------
@modernfutbols
@modernfutbols
በአውሮፓ መድረክ ከሊቨርፑል እና ማንችስተር ዩናይትድ በመቀጠል የእንግሊዝ ሶስተኛው ታላቅ ክለብ ቼልሲ አሁንም ታሪክ መስራቱን ቀጥሏል።🔥
-------------------🄼⓸🅂-------------------
@modernfutbols
@modernfutbols
