Heran Computer & mobile accessories
Open in Telegram
Well come to HERAN COMPUTER&MOB ACCESSORY We trade,buy and sell any Brand personal laptops,Gaming laptop,Desktops,tiktok accessories and Computer accessories with good price🙏 Adress👉 Merkato SKET MOL G-12 ☎️0930079157
Show more8 612
Subscribers
No data24 hours
-407 days
-18830 days
Posts Archive
🚨⚪️ ቶትንሀም ኬቨን ዳንሶ በውሰት ውል የመግዛት ግዴታ ከተነሳ በኋላ በቋሚነት ከሌንስ ማስፈረማቸውን አረጋግጠዋል።
€25m አጠቃላይ ዋጋ።
Fabrizio Romano ⭐
@modernfutbols
@modernfutbols
በፔፕ ጋርዲወላ ስር የሰለጠኑ አሁን ላይ ትልልቅ ክለቦች የሚያሰለጥኑ አሰልጣኞች
ይበልጥ የትኛው አስገረማችሁ ?
@modernfutbols
@modernfutbols
በዘመናዊ ስፖርት ቻናል ላይ የማን ደጋፊ በብዛት አለ? እስቲ ሁላቹም ለምትደግፉት ክለብ Vote አድርጉ⬇️
ዚዳን ሻምፒዮንስ ሊግ ማን እንደሚበላ ሲጠየቅ👇
ዚነዲን ዚዳን 🗣 ፒኤስጂ የሻምፒዮንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታን እንዲያሸንፍ እፈልጋለሁ
" ምንም ከማርሴይ ብሆንም የፈረንሳይ ቡድን ማሸነፍ አለበት።"
{CANAL +}
-------------------🄼⓸🅂-------------------
@modernfutbols
@modernfutbols
ባላንዶር መብላት የሚገባቸው ግን ያልበሉ የScore 90 ምርጥ አስራ አንድ
@modernfutbols
@modernfutbols
🚨 አርሰናል በሪያል ማድሪድ ፍላጎት ሳቢያ ከቅድመ ውድድር ጊዜ በፊት ማይልስ ሌዊስ-ስኬሊንን በአዲስ ኮንትራት እንደሚያገናኙት እርግጠኞች ናቸው።
(ምንጭ፡ TBRFootball)
@modernfutbols
@modernfutbols
🏆 ዛሬ የሚደረግ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ !
04:00 | 🇫🇷 ፒ.ኤስ.ጂ 🆚 ኢንተር ሚላን 🇮🇹
🏟 አልያንዝ አሬና !
መልካም አዳር family ❤️
ነገ በአዳዲስ መረጃዎች እስክምንገናኝ ሰላም እደሩ! 😴
-------------------🄼⓸🅂-------------------
@modernfutbols
@modernfutbols
✅ OFFICIAL
ጆኒ ኢቫንስ ከእግር ኳስ እራሱን ማግለሉን አሳውቋል!
HAPPY RETIREMENT EVANS 🥹👋
-------------------🄼⓸🅂-------------------
@modernfutbols
@modernfutbols
🚨 BREAKING
የማንችስተር ዩናይትድ የቆመ ኳስ አሰልጣኝ የነበሩት አንድሪያስ ጆርገንሰን በይፋ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ተለያይተዋል!👋
-------------------🄼⓸🅂-------------------
@modernfutbols
@modernfutbols
በሶፉ ሶከር የ 2024/2025 የውድድር ዘመን የሳዉዲ ሊግ የዓመቱ ምርጥ 11
@modernfutbols
@modernfutbols
🚨 አርሰናል በግል ጥቅማጥቅም ዙሪያ ከቤንጃሚን ሴሽኮ ጋር ከስምምነት ደርሰዋል ፤ አሁን ድርድሩ በክለቦቹ መሀል ነው ። [ Teams and newstick ]
የአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ 5 ቀናት ቀርተውታል።
@modernfutbols
@modernfutbols
CHIDO 🏆🏆😁
-------------------🄼⓸🅂-------------------
@modernfutbols
@modernfutbols
