cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

በውቀቱ ስዪም

እንደገና ከፍተነዋል እና እባካችሁ ሼር እያረጋቹ የዱሮዎቹ እንዳለ postኦች አሉበት ድጋሜ ትልቅ family✊ እንሆናለን በዕውቀቱ ስዪም©™

Show more
Advertising posts
351
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

በውቀቱ ስዩም የገና ፋቡላ https://t.me/Bewketu_Seyum #በውቀቱ ∞∞∞∞∞∞∞∞∞∞∞∞
Show all...
🎉 8😁 5🥰 4👍 2🔥 2
ስለ 𝗙𝗼𝗿𝗲𝘅🕯 𝗧𝗿𝗮𝗱𝗶𝗻𝗴 ሰምተዋል ? ሰው ሁሉ ሀብታም የሆነበት online platform ነው ግን መጀመሪያ ተገቢ የሆነ ትምህርት ያስፈልጎታል ‼️ ⚡እናም courseኑን በነፃ የሚሰጥ ቻናል ላስተዋውቃችሁ 𝗙𝗼𝗿𝗲𝘅 𝗧𝗿𝗮𝗱𝗶𝗻𝗴 &𝗟𝗲𝗮𝗿𝗻𝗶𝗻𝗴💲 ይባላል በዚ ሊንክ ገብታችሁ ተማሩ⬇️ @forextradinglearning1
Show all...
👏 2🤩 2👍 1 1 1🐳 1
ተማጽኖ 🤲 አቤቱ የጠፈር ባለቤቱ በየብስ ነህ፥ በባህር፥ በምድር ነህ በሰማይ? በቅጡ ለማናውቅህ ፥ በድንግዝግዝ ለምናይ አቤቱ የፍጥረት አባት ከሰማኸኝ ምናልባት ኮረብታውን ሜዳ አድርገው ፤ ኮረኮንቹን አለስልሰው የፎይታየን አድራሻ፥ ርቀቱን ቀንሰው አልልህም! ጽናት ስጠኝ ፤ ብርቱ አድርገኝ! በየርምጃው እንዳይደክመኝ ከቀንበሮች ሁሉ መርጠህ፥ ምችለውን አሸክመኝ አቤቱ! የጠፈሮች ሁሉ መስራች አፈራርቀህ የምትሰጥ፥ መርዶና የምስራች ! ተወስነህ የማትገኝ ፤ በጊዜና በቦታ ወሰን የሌለህ ዝምታ እኔ ልጅህ-ሲመቸኝ ፤ ሲመቸኝ አማኝ ባይመችህም ስማኝ ካደፈጠው እዳ ሁሉ፥ በየበስ፥ ባየር በቀላይ ከአውሎ ነፋስም በላይ ከመሬት መራድም ይልቅ ሰው ነው ሰውን ሚያሳቅቅ ሰው ነው የሰው አደጋ ደግሞ በሌላ ገጹ፥ ሰው ነው ለሰው ልጅ ጸጋ ከስጦታው አካፍለኝ ፥ ካደጋው አስመልጠኝ አልሳሳት አልልህም፥ የሚታረም ስህተት ስጠኝ ! ከወደዳችሁት 👍 በዕውቀቱ ስዪም ✅ @bewketu_seyum
Show all...
👍 5 2🔥 1👏 1🕊 1🤓 1
ግጥም ይለቀቅ የምትሉ እስቲ 👍
Show all...
👍 10 2👏 2
☄️DO YOU WANNA MAKE MONEY💰 ? Everybody is making money If you wanna you should join the two channels link below🔽 ✔️Codword - crypto stuff🪙 https://t.me/+Dy4a6fiEQLs3Mzg8 ✔️Founder's Playbook - Business Ideas 💡 https://t.me/+8rhHqFnCHTowNTc0
Show all...
👏 3🔥 2 1
ይድረስ ❤️በዕውቀቱ ስዩም✅ Share @bewketu_seyum
Show all...
👍 2 2🥰 2🔥 1
ከአሜሪካ 🇺🇸 የተላከ ትንሽ እቃ😁 Bewketu Seyoum✅ Share @bewketu_seyum
Show all...
🤣 2 1😁 1
እግዜር ይማርህ ከየት ወዴትI በዕውቀቱ ስዩም share @bewketu_seyum 💙
Show all...
👍 2 2😁 2
ኤምባሲው ከመግባትና መውጣት የተወሰደ በዕውቀቱ ስዩም SHRE @bewketu_seyum
Show all...
👍 7😁 4🔥 2
ግብዣው| በዕውቀቱ ስዩም @bewketu_seyum
Show all...
👍 5🔥 3