حبل الله
https://t.me/islamilcmikikir Aslamu. Alykum Warhmatulah Waberkatuh Islamic. Mikikir. Insha. Allah. Yamnawqawen. Inmkakaralen Mastekakel. Yalben. Nager. Kale. Enantam. Hasab. Astayetachu. Ayelayen
Show more278
Subscribers
No data24 hours
+57 days
+2830 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
📌((قَالَ رَسُولَ اللَّهِ ﷺ من قرأ سورةُ الكهفِ في يومِ الجمعةِ ، أضاء له من النورِ ما بين الجمُعتَين))
🔺የአላህ መልዕክተኛﷺእንዲህ ብለዋል፦ ((የጁሙዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁሙዓዎች መካከል ብርሃንን ያበራለታል))
📚 صحيح الجامع - رقم : (6470)
﴿إِنَّ الله ومَلائكته يُصَلُّونَ على النَّبِيِّ يا أَيها الذين آَمنُوا صَلوا عَليهِ وسَلِّموا تَسلِيمًا﴾
ﷺ « اللهمَّ صلِّ على محمَّد وأزواجه وذُريَّته، كما صليتَ
على آل إبراهيم، وبارِك على محمَّد وأزواجه وذُريَّته، كما باركتَ على آل إبراهيم؛
إنَّك حميدٌ مجيد ».
በነቢዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ!
ﷺ 🌹 .............................🌹 ﷺ
ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ🌹.......🌹 ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
👍 2
Repost from ከጥበብ ማዕድ
00:21
Video unavailableShow in Telegram
🫀 አንድ ባሪያ በውዱ ረሱል ላይ ከልብ የመነጨ ሶለዋት ያወረደ እንደሆነ አሏህ ከባሪያው ጎን ላለው ወንጀል መዝጋቢ መልዐክ እንዲህ ይለዋል
••አንተ መልዐክ ሆይ በውዴ ሐቢብ ላይ ሶለዋት ባወረደው በዚህ ባሪያ ላይ ለ3 ቀናቶች ወንጀሎቹን እንዳትመዘግብ••
🤍 ያ አሏህ ሶላት እና ሰላምህን በአህመድ በኑር አበባው በቤተሰቦቹም በጧሂሮቹ ላይ አስፍን! አሚን
حالات_واتس_آب_دينية_جديدة_يوم_الجمعة_إسلام_صبحي_134.mp48.10 KB
👍 1
🦋بنت إسلام🧕🕋:
للهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَامُحَمد
اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَامُحَمد

https://t.me/+khWrCGSkv4UwOTZk
Sher adirgu hulachum insha allh
Join ideregachu
Repost from 🧕ʜ ɪꜱʟᴀᴍɪᴄ Ⓣⓤⓑⓔ👳♀
አትድከሙ፣ አትዘኑ። ማንያውቃል ሸክማችሁና ህመማችሁ ሁሉ ተራግፎ ሌላ ሰው ሆናችሁ ትነሱ ይሆናል። አላህ እንኳን በአንድ ሙሉ ሌሊት በቅጽበት ጊዜ ዉስጥም ብዙ ተዓምር ይሠራል።
አብሽሩ አብሽሩ....መልካም_ምሽት
أحبكم في الله🫶 يا أمة محمد صلوات ربي وسلامه عليه
የመኝታ አዳቦችን አንርሳ
✅ውዱዕ አርገን
✅ዊትር ሰግደን
✅የምንተኛበትን ፍራሽ ጠረግ ጠረግ አርገን
✅በሶሂህ ሀዲስ የመጡ ዚክሮችን እና ቁርዓንን ቀርተን
✅በቀኝ ጎናችን በረሱል ﷺ ሱና ላይ ሆነን እንተኛ
ከመኝታ ስንነሳ...
✅ከመኝታ በኋላ ሚባለውን ዚክር እንበል
✅ጥርሳችንን እንፋቅ
✅ውዱዕ አርገን ወደ ሰላት እናምራ
✅የጠዋት አዝካርን ከሱብሂ ሰላት በኋላ እናስከትል
●በረሱል ﷺ ሱና ላይ ሆነን እንዋል
አላህ ተግባሩን ይወፍቀን
🥰 3
Choose a Different Plan
Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.