cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ethio Assaigment Helper 🇪🇹

✍️ማንኛውንም አሳይመንት በጥራት እንሰራለን ✅አሳይመንቶን ለመላክ ➡️ @winnerMan16

Show more
Advertising posts
3 790
Subscribers
-424 hours
-307 days
-9430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Use it Family✅ https://t.me/theYescoin_bot/Yescoin?startapp=uCXtHy 🎁 +100k Yescoins as a first-time gift 🎁 🎁 🎁 +500k Yescoins if you have Telegram Premium
Show all...
Yescoin

Yes, It is…

t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_EIgZ49hqvb Join me on Blum and let's earn together! Use my invite link to join the fun. 🌟
Show all...
Blum

Trade, connect, grow and… farm Blum Points! Made by @blumcrypto team 🌸

Show all...
Hamster Kombat

Just for you, we have developed an unrealistically cool application in the clicker genre, and no hamster was harmed! Perform simple tasks that take very little time and get the opportunity to earn money!

Photo unavailableShow in Telegram
ምላስህን ተጠንቀቃት እነዚህን 9 ዋና ኃጢአቶች ተሸክማለችና! 1- ውሸትን 2- ከንቱ ውዳሴን 3- ትዕቢትን 4- መጠን አልባ ወሬን 5- ሳይሰሙ ማውራትን 6- ሐሜትን 7- ስድብን 8- እርግማንን 9- ሐሰተኛነትን ቴሌግራም 👉 @WinnerMan27 👉 @EthioAssaigmentHelper2 👉 @EthioAssaigmentHelper2
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
#አምላክ፦ ከላይ ሆኖ ይባርክህ ከታች ሆኖ ይደግፍህ ከፊት ሆኖ ይምራህ ከጀርባ ሆኖ ይጠብቅህ ከጎን ሆኖ ምቾትን፣ ከውስጥ ሆኖ ጥንካሬና ደስታን ይስጥህ! አሜን እያልክ የተሰቀለው ንጉሥ መጽሐፍን እንድታነብ ግበዣችን ነው። #የተሰቀለው_ንጉሥ መጽሐፍ #The_Crucifixion_of_the_King_of_Glory በአማርኛና በእንግሊዝኛ ታትመው በገበያ ላይ። 👇🎀👇 ሌሎች የአቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ፣ የቅዱስ ዮሐንስ አዲስ ምርጥ መንፈሳዊ መጽሐፍት በገበያ ላይ ፦ 👇🎀👇 👉 #ጠይቁ_ይመለስላችኋል 4ተኛ ዕትም 👉 #ሰይጣንን_አስርቡት 2ተኛ ዕትም 👉 #የነፍስ_ምግብ 2ተኛ ዕትም 👉 #ኦርቶጵያ 4ተኛ ዕትም 👉 #እስከማዕዜኑ 3ተኛ ዕትም ሁሉም መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም @EthioAssaigmentHelper2 @EthioAssaigmentHelper2 @EthioAssaigmentHelper2
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
#የመረጥኩትን_ነኝ!! እኔ፣ እኔ ላይ የሆነብኝን ሳይሆን ለመሆን የመረጥኩትን ነኝ!! #ተራራው_አንተ_ነህ መጽሐፍ በገበያ ላይ #2ተኛው ዕትም በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም- @EthioAssaigmentHelper2 @EthioAssaigmentHelper2
Show all...
👍 1
✅👫 ይጋብዙ እና ገንዘብ ይስሩ ! 🎁 አንድ ሰው ሲጋብዙ 3 ብር ይሰራሉ ። እስካሁን የጋበዙት ሰው መጠን: 100ሰው 🔰 መጋበዣ ሊንክ : https://t.me/hulepay_official_bot?start=r02277517425 ✅ ዛሬውኑ ጀምሮ ገንዘብ ያካማቹ እና በቴሌብር ይቀበሉ ።
Show all...
👫 ይጋብዙ እና ገንዘብ ይስሩ ! 🎁 አንድ ሰው ሲጋብዙ 3 ብር ይሰራሉ ። እስካሁን የጋበዙት ሰው መጠን: 0 ሰው 🔰 መጋበዣ ሊንክ : https://t.me/hulepay_official_bot?start=r02277517425 ✅ ዛሬውኑ ጀምሮ ገንዘብ ያካማቹ እና በቴሌብር ይቀበሉ ።
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ያገዘፍከውና ያሳነስከው የዛሬዋ ሕይወት በትናንትናውና በነገው መካከል እንደ ሳንዱዊች የተጣበቀች ሂደት ነች፡፡ እነዚህ ሁለቱ የሕይወት ገጽታዎች በዛሬው የሕይወትህ ሂደት ላይ ትልቅ ድርሻ አላቸው፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ከእነዚህ ሁለት ገጽታዎች መካከል ያገዘፈው ህይወትህን የማንቀሳቀስ አቅም አለው፡፡ የትናንትናውን ስታገዝፈው፣ የነገው ይደበዝዛል፤ የነገውን ስታገዝፈው ደግሞ የትናንትናው ይደበዝዛል፡፡ በእነዚህ ሁለት ምርጫዎች መካከል የመወሰን መብቱም አቅሙም አለህ፡፡ ብዙ የተሳካላቸው ሰዎች የትናንትናውን ልምምዳቸው “መልካምም” ሆነ “መጥፎ” ያንን ሳይክዱና ፈጽመው ሳይጥሉት ነገር ግን ከትናንትናው ይልቅ የነጋቸውን በማግዘፍ እንደሚያምኑ ይናገራሉ፡፡ የትናንትናውን በማግዘፍና የነገውን በማግዘፍ መካከል መምረጥ ማለት በመቃብር ውስጥ ባለውና በመሕጸን ውስጥ ባለው መካከል እንደመምረጥ ነው፡፡ የትናንትናህ መቃብር ውስጥ ነው - ሞቷል! በተቃራኒው፣ የነገህ ደግሞ በማህጸን ውስጥ ነው - ሊወለድ ተዘጋጅቷል! የትኛውን ትመርጣለህ? ለየጥኛው ትኖራለህ? የትናውን ስታሰላስል ታሳልፋለህ? ወደየትኛው አቅጣጫ መሄድ ትፈልጋለህ? ያለፈው ታሪክ አስፈላጊነት እንደተጠበቀ ሆኖ፣ ካለፈው ታሪክ ይልቅ የነገው ራእይህ ሲገዝፍ ሕይወት ወደፊት ትሄዳለች፡፡ ከመጣህበት ይልቅ የምትሄድበት ሲገዝፍ! ካለፈው ስቃይ ይልቅ ከዚያ በመማር የያዝከው የመለወጥ ሂደት ሲልቅ! ካለፈው ስኬት ይልቅ የነገው የላቀ ደረጃ ሲተልቅ! አስገራሚ ሕይወት!!! አስገራሚ የወደፊት!!! @EthioAssaigmentHelper2 @EthioAssaigmentHelper2
Show all...
2
#ከራስህ_ጋር_በሰላም_ኑር! ሌላ የምትወቅሰው ነገር መፈለግህን አቁምና ከራስህ ጋር በሰላም ኑር! በከተማ ውጣ ውረድ የተሰላቸ አንድ ሰው ለነፍሱ ሰላምና ለልቡ እርጋታን ፈለገ። ሐሳቡንና እይታውን  የሚረብሽ ነገር ወደሌለበት ቦታ ሄዶ ማረፍም ፈለገ። ከተማው እጅግ ጩኸታም ስለሆነ ወደ ጫካ ለመሔድ ወሰነ። ጫካው ለጥቂት ጊዜያት ጸጥታ ያለበት መሰለው። ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ግን ብዙ ድምጾች መስማት ጀመረ፥ የአንበጣዎች ዝላይ፣ የወፎች ዝማሬ፣ የዛፎቹ ሿሿታ ይሰማው ጀመረ።... ስለዚህም ከዚህ የተሻለ ጸጥታ ያለበት ቦታ ለመሄድ ተነሳ። ለብዙ ቀናት ዋሻ ሲፈልግ ቆየ። ከዛም ጸጥታና እርጋታ ያለበት አንድ ዋሻ አገኘ። ሰውዬው ግን እዛም መቆየት አልፈለገም ምክንያቱም ዋሻ እሱ የሚፈልገው ፍጹም ጸጥታ አልነበረውም። ጥግ ላይ ጠብ ጠብ የሚል ውኃ አለ፤ ድምጽ ያስተጋባል። ዋሻው ጸጥ ያለ ስለሆነም የውኃው ጠብታ ገንኖ ስለሚሰማ በጣም ረባሽ ሆነበት። ከዛም በቃ የሚፈልገውን ጸጥታ ሊያገኝ የሚችለው ድምጽ ማፈኛ ባለው ቤት ውስጥ ብቻ እንደሆነ አሰበ። ከስድስት ወራት ዝግጅት በኋላም ቤቱን በሚፈልገው መልኩ ማዘገጀት ቻለ። ከዛም የቤቱ መሐል ላይ ተቀመጠ። በዚያ ፍጹም ጸጥታ መሐል ግን "ቲክ፣ ቲክ..." የሚል የሰዓት ድምጽ ተሰማው፤ ተናዶም ሰአቱን ሰበረው። በመጨረሻም ምንም የማይረብሽበትን ፍጹም ጸጥታን አገኘ። ጥልቅ ትንፋሽንም ወሰደ። አንድ ድምጽ ግን ተሰማው "ደብ-ደብ፣ ደብ-ደብ..."— ደረቱ ውስጥ ልቡ በኃይለኛው እየመታ የማይቋቋመውን ድምጽ እያወጣ ነበር። አሁን ምን ያድርግ? የአእምሮ ሰላም በውጫዊ ነገሮች ጥገኛ አይደለም፤ የአእምሮ ሰላም የሚመጣው ከውስጥ ነው። ሁሉም ችግሮችና መፍትሔዎች የሚመነጩት ከውስጥ ነው። ሌላ የምትወቅሰው ነገር መፈለግህን አቁምና ከራስህ ጋር በሰላም ኑር! የአቡነ ሺኖዳ ሶስት በገበያ ላይ የዋሉ ድንቅ መጽሐፍት ገዝታችሁ እንድታነቧቸው ተጋብዛችኋል #ሰይጣንን_አስርቡት አዲስ መጽሐፍ #እስከማዕዜኑ 3ተኛ ዕትም #ጠይቁ_ይመለስላችኋል 4ተኛ ዕትም ሌሎች ምርጥ መንፈሳዊ መጽሐፍቶች በገበያ ላይ:- 👉#የተሰቀለው_ንጉሥ (አዲስ መጽሐፍ) 👉#The_Crucifixion_of_the_King_of_Glory (በእንግሊዝኛ) 👉 #የነፍስ_ምግብ 2ተኛ ዕትም 👉 #ኦርቶጵያ 4ተኛ ዕትም ሁሉም መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም- @EthioAssaigmentHelper2 @EthioAssaigmentHelper2 @EthioAssaigmentHelper2
Show all...