352
Subscribers
+124 hours
+37 days
+630 days
Posts Archive
ውድ የለባዊ ወላጆች፤
📌 መጪውን የበዓል ሳምንትን አስመልክቶ፣ ትምህርት የሚኖሩባቸዉና የማየኖሩባቸዉ ቀናትን ከታች ዘርዝረናል።
✅ ረዕቡ ሚያዝያ 23 ፡ ትምህርት የለም
✅ ሀሙስ ሚያዝያ 24 ፡ ትምህርት አለ
✅ አርብ ሚያዝያ 25 ፡ ትምህርት የለም
✅ ቅዳሜ ሚያዝያ 26፡ የቅዳሜ የብሄራዊ ፈተና ዝግጅት ክፍለ ጊዜ የለም
✅ ሰኞ ሚያዝያ 28 ፡ ትምህርት የለም
🌟 ውድ ወላጆች የፊታችን ሰኞ፤ ማክሰኞ እንዲሁም ሀሙስ ትምህርት ስላለ ልጆቻችሁን ወደ ት/ቤት እንድታመጡ እናሳስባለን።
ከማክሰኞ ሚያዝያ 29 ጀምሮ መደበኛ ትምህርት ይቀጥላል።
ት/ቤቱ
------------------------
Dear Lebawi parents,
📌 Considering the holidays and calendar- closed days coming up next week, we have listed below when we do and do not have class.
✅ Wednesday, May 1: NO school
✅ Thursday, May 2 : School is OPEN
✅ Friday, May 3 : NO school
✅ Saturday, May 5 : NO Saturday national exam preparation class
✅ Monday, May 6 : NO school
🌟Please make sure you bring your child/children to school on Monday, April 29, Tuesday, April 30 and Thursday, May 2, as school is OPEN on these days.
Regular class will continue on Tuesday, May 7, 2024 after the holiday.
The school
ውድ የወላጆች
በትላንትናው እለት በተከናወነው አስተማሪዎችን የማመስገን ቀን በልጆቻችሁ እና በእናንተ የተደረገው የምስጋና ክንውን ለእኛ ያላችሁን አክብሮት አሳይቶናል ስለዚህ ሰለአደረጋችሁት ነገር ሁሉ በአንደኛ ደረጃ መምህራን ስም ከልብ የሆነ ምስጋናዬን አቀርባለሁ================
=======::=::====================
Dear parents,
I would like to extend my gratitude on behalf of the elementary school teachers for the respect and appreciation shown by you and your children during teachers Appreciation Day.
Thank you.
Atsede Lemma
DoES
