cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ቀለም መፅሐፍ እና poem 📖

🎁 በዚህ ቻናል ውስጥ የተለያዩ አዲስና ቆየት ያሉ መፅሐፍቶችን በPDF መልክ ያገኛሉ:: 📚መፅሐፍ በየዕለቱ የሚያጋጥመንን የህይወት ጉድፍ የሚያስወግድልን የነፍሳችን ማጠቢያ ነው😇😇😇😇 creator 👉...... @Lij_abdisa4 📥 ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን PROMOTION 📩 @Lij_abdisa4

Show more
Advertising posts
123 447Subscribers
+45824 hours
+6737 days
+1 32230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ደራሲ ዶ/ር እዮብ ማሞ ስራዎች መካከል አንደኛው መፅሐፍ ነው እይታ የሱ ስራዎች ናቸው 👇👇👇 1. አመራር A to Z 2.25 የስኬት ቁልፎች 3. የጊዜ አጠቃቀመ ጥበብ 4. የስሜት ብልህነት 5. እይታ 6. ትኩረት 7. የማንነት መለኪያ 8. ሁለተናዊ ብልፅግና 9. የትራንስፎርሜሽን አመራር 10. የዓለማችን አስቸጋሪ ሰዎች 11. ራስን ማሸነፍ 12. የገንዘብ ነፃነት አምዶች 📚ርዕስ፦እይታ 📝ደራሲ ፦እዮብ ማሞ 📜ዘውግ ፦ሳይኮሎጂ 📖የገፅ ብዛት ፦158 90ዎቹ ልጆች ትውስታ ለማግኘት ይሄ 😍😍 👇👇👇 see 90ዎቹን see 90ዎቹን see 90ዎቹን
Show all...
👍 16🥰 8 2🔥 1👏 1👌 1
ዛሬ ዓለም አቀፍ የ መፅሐፍት ቀን ነው! 🔖📚📔
Show all...
👏 187 50👍 32🍾 18🏆 13🥰 3😁 2
ርእስ: የብልህነት መንገድ ✍️📝 📖ዘውግ፦ ስነልቦና +ፍልስፍና የ ግራሺያን ህግጋቶች ሰዎች በተንኮል ፣ በማታለል እና በሥልጣን ሽኩቻ በተሞላው ዓለም ውስጥ እንዴት መቋቋም እና  ማደግ እንደሚችሉ ምክር ይሰጣሉ። 90ዎቹ ልጆች ትውስታ ለማግኘት ይሄ 😍😍 👇👇👇 see 90ዎቹን see 90ዎቹን see 90ዎቹን
Show all...
👍 52👏 7 6👌 6🫡 3🔥 2🤗 2😘 2😁 1💯 1🤝 1
ቆንጆዎቹ ደራሲ - ሰርቅ ዳ ዘውግ - ልብወለድ የህትመት ዘመን - 1989 የገፅ ብዛት - 312 ከ Book for all 30 ምርጥ አማርኛ መፅሀፍት አንዱ ይህ መፅሀፍ ሲሆን አስፈሪ ፖለቲካዊ ልብወለድ ነው 90ዎቹ ልጆች ትውስታ ለማግኘት ይሄ 😍😍 👇👇👇 see 90ዎቹን see 90ዎቹን see 90ዎቹን
Show all...
👍 39 6🤔 5🥰 3🔥 2
Do you enjoy reading this channel? Perhaps you have thought about placing ads on it? To do this, follow three simple steps: 1) Sign up: https://telega.io/c/kelam_book 2) Top up the balance in a convenient way 3) Create an advertising post If the topic of your post fits our channel, we will publish it with pleasure.
Show all...
👍 20 5👏 4😁 2🙏 2🥰 1🫡 1
ከሀይልና ጩኸት ይልቅ ፤ ፍቅርና ትህትና ጠንካራ ናቸው ! ................................... "ጠብታ ማር" በዴል ካርንጌ የተፃፈች ፤ ደምሴ ፅጌና ባሴ ሀብቴ ግሩም በሚባል ሁኔታ ወደ አማርኛ የመለሷት ሸጋ መፅሐፍ ናት ። እነሆ ከዚህች በቁምነገር ከተሞላች መፅሐፍ ለዛሬ አንድ ቁም ነገር እንቆንጥር ። ..................................... ከዕለታት በአንዱ ቀን እንዲህ ሆነ ፡፡ ፀሀይና ንፋስ እኔ ነኝ ሃይለኛ ፤ እኔ ነኝ ሃይለኛ በመባባል ተፎካከሩ፡፡ ነፋሱ ፀሀይንም አላት ፤ ሃይለኝነቴን በተግባር አሳይሻለው ፡፡ "እዚያ ታች ካፖርት የለበሰው አዛውንት ይታይሻል? አንቺ ካፖርቱን ለማስወለቅ ግማሽ ሰአት ሲወስድብሽ እኔ ግን በአምስት ደቂቃ ውስጥ አስወልቀዋለው አላት ፡፡" ፀሀይ በደመና ተጋረደች ፡፡ ነፋሱ ፤ አውሎ ነፋስ እስኪሆን አቧራውን እያጨሰ ነፈሰ፡፡ ሃይሉ በጨመረ ቁጥር አዛውንቱ ካፖርታቸውን ይበልጥ ጥብቅ አድርገው ያዙ ፡፡ ነፋሱ መረታቱን ሲያውቅ ፀጥ አለ ፡፡ ..................... ወዲያውኑ ፀሀይ ብቅ አለችና ሞቅ ያለ ፈገግታዋን አዛውንቱ ላይ ፈነጠቀችባቸው ፡፡ በዚህ ደስታ የተዋጡት አዛውንት ላባቸውን ጠረግ ጠረግ አረጉና ካፖርታቸውን አወለቁ ፡፡ ይህንን ያየችው ፀሀይ ወደ ንፋሱ ዞር ብላ ፤ "አየኸው ከሃይልና ጩከት ይልቅ ፤ ፍቅርና ትህትና ጠንካራ ናቸው" አለችው ፡፡ 90ዎቹ ልጆች ትውስታ ለማግኘት ይሄ 😍😍 👇👇👇 see 90ዎቹን see 90ዎቹን see 90ዎቹን
Show all...
👍 112 14🥰 10😁 4🔥 3👏 1
መጫሚያ አልባው ንጉስ ደራሲ - Philip Mazdon ተርጓሚ - ሸዋዬ ለገሠ ዘውግ - ታሪክ የህትመት ዘመን - 2011 የገፅ ብዛት - 213 ይህ በአፄ ቴዎድሮስ ህይወት ዙሪያ በውጭ ዜጋ የተፃፈው እና በሸዋዬ ለገሠ ተተርጉሞ ለሀገር ውስጥ ንባብ የበቃው መፅሀፍ ለአፄ ቴዎድሮስ 200ኛ አመት የመታሲያ በዐል የቀረበ ነው 90ዎቹ ልጆች ትውስታ ለማግኘት ይሄ 😍😍 👇👇👇 see 90ዎቹን see 90ዎቹን see 90ዎቹን
Show all...
👍 40 10👏 3🤔 3😁 2
መርጌታ መንግስቱ የባህል_ህክምና #ትክክለኛዉን_እና_የቀደምት_ሊቃውንት_የአባቶቻችንን #ጥበብ_ይሻሉ_ወይም_ይፈልጋሉ_እንግዲያውስ #ከምንሰጣቸው_የጥበብ አገልግሎቶች በትንሹ ከታች ተዘርዝረዋል 1  ለሀበት 2  ለመፈትሄ ስራ 3  ለመስተፋቅር 4  ለስንፈተ ወሲብ 5  ለበረከት 6   ለገቢያ 7   ለትዳር እንቢ ላላቹሁ 8  ለአይነ ጥላ 9   ለስልጣን 10 ገንዘብ አልበረክት ላላችሁ 11 ለግርማ ሞገስ 12 ገንዘባቹሁን የተወሰደባቹሁ እንዲመለስላቹሁ የሚያደርግ 13 አፍዝ አደንግዝ 14 ለትዳር የሚሆን ኮኮብ ቆጠራ 15 ለሁሉ መስተፍቅር 16 ለድምፅ 17 ለብልት 18 ለውጭ እድል 19  ወንድ ልጅ ብቻ እየወለዱ ሴት ልጅ መዉለድ ለተሳናቸዉ 20 ለደም ግፊት 21 ለመካንነት 22  ለህመም 23 ኢቃማ ሳይኖራቹሁ ለምትንቀሳቀሱ እንዳትያዙ የሚያደርግ 24 ሴት ልጅ ብቻ እየወለዱ ወንድ ልጅ መዉለድ ለተሳናቸዉ 25 ለጥይት መከላከያ ወይም ጥይት እዳይመታ የሚያደርግ 26 እፀ መሰዉር ከምንሰጣቸዉ በትንሹ  ይህን ይመስላል በአካል መምጣት ለማትችሉ ወይም መዳኒቱን ለምትፈልጉ ከአገር  ውጭም  ሆነ  ከአገር ውስጥ  ባሉበት ቦታ እናደርሳለን   ልብ ይበሉ  ትክክለኛዉን የባህል መዳህኒት ለማግኘት እኛጋ ይምጡ ለጥያቄ ይደውሉልን ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ ☎️09-31-66-15-93 ☎️+251 931661593 ✅Whatsapp ✅Talagram ✅imo ማናገር ይችላሉ @mergeta12use
Show all...
🤣 11👍 4😁 2🤔 2
ኦቴሎ  Othelo ድርሰት - Sir William Sheakspeare ትርጉም - ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን ይዘት - ተውኔት የመጀመሪያ ዕትም - 1956 ዓ.ም የገፅ ብዛት - 122 90ዎቹ ልጆች ትውስታ ለማግኘት ይሄ 😍😍 👇👇👇 see 90ዎቹን see 90ዎቹን see 90ዎቹን
Show all...
👍 52 15🤔 5👏 4🥰 3😱 3🔥 2😁 2🤯 1

😁 9👍 6 5💔 2🔥 1