AMU Chamo campus general fellowship
Open in Telegram
Faithful Servants of the kingdom Return 🚶♂️ Consecrate 👋 Wait 🛐
Show more376
Subscribers
-124 hours
+37 days
+930 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '24
September '24
+20
in 0 channels
August '24
+11
in 0 channels
Get PRO
July '24
+7
in 0 channels
Get PRO
June '24
+9
in 0 channels
Get PRO
May '24
+25
in 0 channels
Get PRO
April '24
+18
in 0 channels
Get PRO
March '24
+9
in 0 channels
Get PRO
February '24
+11
in 0 channels
Get PRO
January '24
+337
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 25 September | 0 | |||
| 24 September | 0 | |||
| 23 September | 0 | |||
| 22 September | +1 | |||
| 21 September | +3 | |||
| 20 September | +1 | |||
| 19 September | +3 | |||
| 18 September | +1 | |||
| 17 September | 0 | |||
| 16 September | +2 | |||
| 15 September | 0 | |||
| 14 September | 0 | |||
| 13 September | 0 | |||
| 12 September | +1 | |||
| 11 September | +1 | |||
| 10 September | 0 | |||
| 09 September | 0 | |||
| 08 September | 0 | |||
| 07 September | +1 | |||
| 06 September | +1 | |||
| 05 September | +1 | |||
| 04 September | +1 | |||
| 03 September | +1 | |||
| 02 September | +1 | |||
| 01 September | +1 |
Channel Posts
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
#ሰላም_የተወደዳቹ_የህብረታችን_አካሎች
#የእረፈት ጊዜያቹን #በአግባቡ እየተጠቀማቹ እንደሆነ ተስፍ አለን።
#ከቤተሰብ_ከቤተክርስቲያን እና #ከጌታ ጋር ያላቹ ቆይታ መልካም እንዲሆን እየተመኘን #ለፌሎ_አገልግሎት_ትኬት ይዛቹ የሄዳቹ በጌታ ፍቅር የቻላቹትን ያህል ሽጣቹ ገቢ እንድታደርጉልን እንላለን።
“የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከሁላችን ጋር ይሁን፤ አሜን።”
— ራእይ 22፥21
| 2 | 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
“እግዚአብሔር ታላቅ ነገርን አደረገልን፥ ደስም አለን።”
— መዝሙር 126፥3
#ሰላም የተወደዳቹ የጌታ ልጆች የዚህ አመት #Summer #Mission ወደ #ተልተሌ_ቦረና የሄዱ ወንድሞች እና እህቶቾ የነበራቸውን #የ10 ቀን ቆይታ #በድል_ጨርሰው ዛሬ ሁላቸውም ወደየ ቤታቸው ተመልሰዋል።
ስለ ዳኑት ነፍሳት እና አጠቃላይ ስለ ሚሽኑ የምስጋና ጊዜ ጌታ ቢፈቅድ እና ብንኖር ቀጣይ አመት መግቢያ ላይ ይሆናል።
#እግዚአብሔር_አምላክ ልጆቻችንን ስለረዳ ስለሰጠን አዲስ ነፍስ ስሙ ይባረክ ። በዚህ አገልግሎት #በጸሎት_በገንዘብ_በጉልበታቹ እና #ቦታው ድረስ #በመሄድ ያገለገላቹ ሁላቹም #እግዚአብሔር_አምላክ_አብዝቶ_ይባርካቹ ።
ሮሜ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²¹ አሁን ግን በሕግና በነቢያት የተመሰከረለት የእግዚአብሔር ጽድቅ ያለ ሕግ ተገልጦአል፥
²² እርሱም፥ ለሚያምኑ ሁሉ የሆነ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኘው የእግዚአብሔር ጽድቅ ነው፤ ልዩነት የለምና፤ | 526 |
| 3 | #CONGRATULATIONS_FOR_ALL_OUR_BELOVED #BRATHERS_And_SISTER'S
#አናልፍቸውም ያልናቸው ቀናት ሁሉ አልፈው ጌታ ምህረቱንና ጥበቃውን ያለ ልክ አብዝቶልን ለዛሬ አደረሰን ስሙ ይባረክ።
#ለሰከንድ እንኳን #ከእኛ_ጋር_የለም ብለን #ያልደነገጥንበት #ጌታ ብቻ ነው።
#ቀሪ_ህይወታቹም ጌታ ይያዘው ስትወጡ #ለቤተክርስቲያን #ለሀገር_እና_ለምድራችን የሚሆን #የእግዚአብሔር_ብርሀን ይዛቹ መውጣት ይሁንላቹ።
# ብርሀናቹ_ሳይደበዝዝ_ሁሌም_ይብራ
#አሜን🙏🙏🙏
“መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ እንዲሁ በሰው ፊት ይብራ።”
— ማቴዎስ 5፥16
#እንወዳቹሀለን🥰 ብንል #ፍቅራችንን_አይገልጸውም ግን #እንወዳቹሀለን🥰🥰🥰
በህይወታቹ የጌታ ሰላም ይከተላቹ። | 655 |
| 4 | ደሞ ሌላ የምስጋና ርዕስ
🥁🥁🎺🎺🎷🎷🎸🎸🎻🎻🎹🎹🎤🎤🎧🎧
“ሃሌ ሉያ፤ ቸር ነውና፥ ምህረቱም ለዘላለም ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ።”
— መዝሙር 106፥1
#For all our Remidal students
የ2016 የሪሚዳል ውጤት የመጣላቹ ሁላቹም የፌሎዋችን ተማሪዎች እንኳን ደስ አላቹ ።
ደስ ብሎናል ጌታ ይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏 | 578 |
| 5 | 🥁🥁🎺🎺🎷🎷🎸🎸🎻🎻🎹🎹🎤🎤🎧🎧
“ሃሌ ሉያ፤ ቸር ነውና፥ ምህረቱም ለዘላለም ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ።”
— መዝሙር 106፥1
#For all our gc students
የ Exit Exam ውጤት የመጣላቹ ሁላቹም እንኳን ደስ አላቹ ።
ደስ ብሎናል ጌታ ይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏 | 575 |
| 6 | 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Selam yetewdedachu gc temariwochachen melkam zena le civics Le English and le Amharic department temrakiwoch Christian temeraki temari lememhrenet mifelge yegel temhert bete ale ezihu Arbaminch if any one interested contact me | 503 |
| 7 | #Today's_Gf_Program
#የአመቱ_የመጨረሻ_Gf ኘሮግራም ነው።
በዕለቱ
1 የጸሎት የአምልኮ እና የጌታን ቃል የምንሰማበት ጊዜ ይኖረናል።
2 Summer mission የሚሄዱትን ጸልየን የምንሸኝበት ጊዜ
3 Exit exam ስለወሰዱ Gc ተማሪዎቻችን የምናመሰግንበት እና ቀጣይ ለሚወስዱት የምንጸልይበት ጊዜ ይሆናል።
አመቱን በሰላም ያሳለፈን የጠበቀን የባረከን ጌታ ይመስገን
“ነፍሳችን እንደ ወፍ ከአዳኞች ወጥመድ አመለጠች፤ ወጥመድ ተሰበረ እኛም አመለጥን።”
— መዝሙር 124፥7 | 595 |
| 8 | 🤲🤲🤲🧎🧎🧎🤲🤲🤲
#pray_For_Our_Gc_students
Exit_Exam
"እግዚአብሔር ከዮሴፍ ጋር ነበረ: ሥራውም የተከናወነለት ሰው ሆነ።
ዘፍ 39:2
#ከአርብ ጀምሮ #Exit_Exam ለሚወስዱ #ተመራቂ ተማሪዎቻችን #እግዚአብሔር አምላክ በነገር ሁሉ እንዲረዳቸው #በጸሎታቹ እንድታስቧቸው በጌታ ፍቅር እናሳስባለን ።
እግዚአብሔር ይርዳቹ🙏🙏🙏
“የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፤ ቅዱሱንም ማወቅ ማስተዋል ነው።”
— ምሳሌ 9፥10
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 | 603 |
| 9 | IMG_2547.JPG | 652 |
| 10 | #Today's _Gf_program
#Well_Go_ For_our_2016 #Gc_students
1.#የጸሎት አና #የአምልኮ ጊዜ
2 #የጌታ_ቃል የምንሰማበት ጊዜ
3 ከተወደዱ የህብረታችን #ኳየሮች ጋር ጌታን በዝማሬ የምናወድስበት ጊዜ
4 ጌታ እረድቷቸው የመጨረሻውን Exam ለሚወስዱ #Remidal ተማሪዎች ጌታ እንዲረዳቸው የምንጸልይበት ጌዜ እና
በመጨረሻም Gc Certifie የምናደርግበት ጊዜ ይሆናል።
“እግዚአብሔር ከዮሴፍ ጋር ነበረ፥ ሥራውም የተከናወነለት ሰው ሆነ፤።”
— ዘፍጥረት 39፥2 | 765 |
| 11 | #Tomorrow _Gf_program
#Well_Go_ For_our_2016 #Gc_students
1.#የጸሎት አና #የአምልኮ ጊዜ
2 #የጌታ_ቃል የምንሰማበት ጊዜ
3 ከተወደዱ የህብረታችን #ኳየሮች ጋር ጌታን በዝማሬ የምናወድስበት ጊዜ
4 ጌታ እረድቷቸው የመጨረሻውን Exam ለሚወስዱ #Remidal ተማሪዎች ጌታ እንዲረዳቸው የምንጸልይበት ጌዜ እና
በመጨረሻም Gc Certifie የምናደርግበት ጊዜ ይሆናል።
“እግዚአብሔር ከዮሴፍ ጋር ነበረ፥ ሥራውም የተከናወነለት ሰው ሆነ፤።”
— ዘፍጥረት 39፥2 | 1 |
| 12 | 📸📸GC photoshoot📸📸
👋ሰላም ለእናንተ ይሁን!
- GC የሆናቹ በሙሉ ነገ ከ9:00-11፧00 በጊቢ አዲሱ ላይብረሪ ህንጻ “የphoto" ሥነ-ሥርዓት ስላለ ሁላችሁም ሰዓት በማክበር በጊዜ እንድትገኙ እናሳስባችኃለን።
⚠️ ልብስ በተመለከተ
🕺ወንዶች ሱፍ👔 (በፈለጋቹት አማራጭ)
💃ሴቶች ስፌት🥼 or ቀሚስ👗 መጠቀም ትችላላቹ
⏰ 9:00 - 11:00 ⏰ | 584 |
| 13 | #Tomorrow _Gf_program
#Well_Go_ For_our_2016 #Gc_students
1.#የጸሎት አና #የአምልኮ ጊዜ
2 #የጌታ_ቃል የምንሰማበት ጊዜ
3 ከተወደዱ የህብረታችን #ኳየሮች ጋር ጌታን በዝማሬ የምናወድስበት ጊዜ
4 ጌታ እረድቷቸው የመጨረሻውን Exam ለሚወስዱ #Remidal ተማሪዎች ጌታ እንዲረዳቸው የምንጸልይበት ጌዜ እና
በመጨረሻም Gc Certifie የምናደርግበት ጊዜ ይሆናል።
“እግዚአብሔር ከዮሴፍ ጋር ነበረ፥ ሥራውም የተከናወነለት ሰው ሆነ፤።”
— ዘፍጥረት 39፥2 | 613 |
| 14 | “የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 1፥18
በጌታ የተወደዳችሁና የሰማይ ትኩረት የሆናችሁ ቅዱሳን ሰላም እንደምን ናችሁ?
እንደሚታወቀው በሚቀጥለው ወር ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር በቦረና ተልተሌ ውስጥ የወንጌል ስርጭት ልንወጣ አስበናል፡፡ በዚህም ትልቅ ዘላለማዊ የእግዚአብሔር እቅድ እንደሚከናወንና ብዙዎች ከሞትና ከጨለማ አምልጠው ወደ ክርስቶስ የፍቅር መንግስት እንደሚፈልሱ ያለጥርጥር እናምናለን፡፡
እናንተም ፀልዩላቸው 🙏🏽
By EVAN team | 538 |
| 15 | ይሄ ከላይ የተያያዘው ደብዳቤ ደግሞ in english የተዘጋጀ ሲሆን #ከሀገር #ውጪ ላሉና ይህንን አግልግሎት መደገፍ ለሚችሉ ግለሰቦች የሚላክ ነው፡፡
የባንክ አካውንት እና ሌሎች አማራጮች በደብዳቤው ላይ ተካተዋል ተባረኩ!!!
#ወንጌል #ለሁሉም #ሁሉም #ለወንጌል | 467 |
| 16 | ከዚህ በላይ የምትመለከቱት ደብዳቤ ደግሞ #EvaSue ማህተም ያለበት በግል ለምታውቋቸውና የወንጌል ልብ አላቸው ብላችሁ ለምታስቧቸው #ግለሰቦች የሚላክ ደብዳቤ ነው፡፡
የባንክ አካውንት እና ሌሎች አማራጮች በደብዳቤው ላይ ተካተዋል ተባረኩ!!!
#ወንጌል #ለሁሉም #ሁሉም #ለወንጌል | 495 |
| 17 | “በወንጌልም ማኅበረተኛ እሆን ዘንድ ስለ ወንጌል ሁሉን አደርጋለሁ።”
1ኛ ቆሮንቶስ 9፥23
በጌታ የተወደዳችሁና የሰማይ ትኩረት የሆናችሁ ቅዱሳን ሰላም እንደምን ናችሁ?
እንደሚታወቀው በሚቀጥለው ወር ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር በቦረና ተልተሌ ውስጥ የወንጌል ስርጭት ልንወጣ አስበናል፡፡ በዚህም ትልቅ ዘላለማዊ የእግዚአብሔር እቅድ እንደሚከናወንና ብዙዎች ከሞትና ከጨለማ አምልጠው ወደ ክርስቶስ የፍቅር መንግስት እንደሚፈልሱ ያለጥርጥር እናምናለን፡፡
እናንተም ፀልዩላቸው 🙏🏽
By EVAN team | 436 |
| 18 | https://vm.tiktok.com/ZMrJ3AewD/
https://vm.tiktok.com/ZMrJ1bs5V/
ውድ ህብረታችን አባላት we are media team በድጋሜ ፌሎአችንን tiktok account
Follow, like, copy link
እንድታደርጉ እየጋበዝን🙏
ከላይ አዲስ ስለ ወንጌል የለቀቅነው ቪዲዮ ሊንክ አስቀምጠንላችኋል ጌታ ይባርካችሁ🙌
Please bzuwoch gar endiders minimum 20x copylink ydereg | 544 |
| 19 | #Today's_Gf_Program
#የጸሎት_የአምልኮ አና #የቃል_ጊዜ ይኖረናል።
#ለSummer_Mission አገልግሎት ከዚህ በፊት #ፖስታ የወሰዳቹ ስጦታቹን ዛሬ ይዛቹ እንድትመጡ ስንል በጌታ ፍቅር እናሳስባለን።
... ከዚህም በኋላ ኢየሱስ ራሱ ለዘላለም ድኅነት የሆነውን የማይለወጠውን ቅዱስ ወንጌል ከፀሐይ መውጫ እስከ መጥለቂያው ድረስ በእጃቸው ላከው።”
— ማርቆስ 16፥8
🙏🙏🙏ተባረኩልን🙏🙏🙏 | 581 |
| 20 | #Today's_Gf_Program
#የጸሎት_የአምልኮ አና #የቃል_ጊዜ ይኖረናል።
#ለSummer_Mission አገልግሎት ከዚህ በፊት #ፖስታ የወሰዳቹ ስጦታቹን ዛሬ ይዛቹ እንድትመጡ ስንል በጌታ ፍቅር እናሳስባለን።
... ከዚህም በኋላ ኢየሱስ ራሱ ለዘላለም ድኅነት የሆነውን የማይለወጠውን ቅዱስ ወንጌል ከፀሐይ መውጫ እስከ መጥለቂያው ድረስ በእጃቸው ላከው።”
— ማርቆስ 16፥8
🙏🙏🙏ተባረኩልን🙏🙏🙏 | 36 |
