Excel modeling school
Open in Telegram
we are committed to empower aspiring models by providing them with the skills and knowledge necessary to succeed in the fashion industry. call us on 0916555550 or DM @meon16
Show more446
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
Here is how our orientation program went
Register by filling the form now !
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdFoNiAf1-eNJVoANDwredB9SSnoLxioN9sqf8ZHPUzT7NuRg/viewform
#excelmodelingschool
አስደሳች ዜና..
ኤክሴል ሞዴሌንግ ተቋም ከሊቃውንት ኮንሰልተንሲ ጋር በጋራ ለመስራት ተፈራረመ።
👉 Excel Modelling Institute Vs Likawunt Consultancy Partnerships Signing
ተቋማችን በሞዴሊንግ እንዲሁም በሞያቸው ብቁ የሆኑ በራስ መተማመናቸው ያዳበሩ ሀገራቸውንና ባህላቸውን የሚያከብሩ፣ በኢትዮጵያዊነታቸው የሚኮሩ የሞዴሊንግ ባለሙያዎችን ከሊቃዉንት ኮንሰልተንሲ ተቋም ጋር በመሆን ለማፍራትና በጋራ ለመስራት ተቀናጅቷል።
#ኤክሴል_ሞዴሊንግ
የመጀመሪያዉን የሞዴሊንግ ስልጠና ለመስጠት በትላንትናዉ ዕለት ለተማሪዎቻችን የኦረንቴሽን ፕሮግራም ሰተናል ተማሪዎቻችን እንኳን ደስ አላቹ::
ኤክሴል ሞዴሊንግ
አስደሳች ዜና ለዉድ ቤተሰቦቻችን🎉🎉🎉🎉
በዚህ የፎቶ ዉድድር ላይ 5 ከፍተኛ ላይክ ላላቸው ተወዳዳሪዎች ሙሉ እናዲሁም ለ 3 ተወዳዳሪዎች ደግሞ ግማሽ የሞዴሊንግ፣ሜካፕ፤ሳይኮሎጂ ስልጠና ስኮላርሺፕ እንደምንሰጥ ተናግረን ነበር::👏👏👏👏
ዉድድሩ እንደተመለከታቹት ይመስል ነበር በዚሁም አሸናፊዎቻችንን አሳውቀናል::
የሚቀጥለው ፕሮግራማችን የሚሆነዉ ነገ ወይም እሁድ(21/12/15 E.C.) 7:00 ሰዓት ላይ በቦሌ ሚካኤል፣ አዲስ አምባ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ለተማሪዎቻችን እንዲሁም ለአሸናፊዎች የኦረንቴሽን ፕሮግራም የሚኖረን ሲሆን የሞዴሊንግ ትምህርት መዉሰድ ለምትፈልጉ እና ፕሮግራሙን መታደም የምትፈልጉ ቤተሰቦቻችን በተጠቀሰዉ ቦታ ላይ መጥታቹ እንድትታደሙ ስንጋብዝ በደስታ ነዉ::
አሸናፊዎች @meon16 ላይ በዉስጥ መስመር አናግሩን::
ለሞዴሊንግ ትምህርት መመዝገብ ለምትፈልጉ ከታች ባለዉ ሊንክ ይመዝገቡ
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdFoNiAf1-eNJVoANDwredB9SSnoLxioN9sqf8ZHPUzT7NuRg/viewform
ለሁላችሁም መልካም ዕድል እንመኛለን!
location https://goo.gl/maps/XJE7njNEhPNTrBYg9
ኤክሴል ሞዴሊንግ
congratulations our half scholarship winners 🎉🎉🎉🎉🎉 we are so happy please send us message on @meon16
congratulations our full scholarship winners 🎉🎉🎉🎉🎉 we are so happy please send us message on @meon16
