en
Feedback
AlltechUp.com

AlltechUp.com

Open in Telegram

etechup.com የቴክኖሎጂ አለምን ያዳርሳል! 🚀 የቅርብ ጊዜ ፈጠራዎች፣ ጥልቅ ትንታኔዎች፣ ዜናዎች፣ ወርክሾፖች እና ምርጥ የዘርፉ ምርቶችን ይከታተሉን💻📱 ከAI እስከ ፋይናንስ ቴክኖሎጂ፣ ከAi እስከ ጌሚንግ እና የቴክኖሎጂ አጠቃቀም መመሪያዎች—ሁሉንም አካትተናል። 💡

Show more
3 410
Subscribers
-224 hours
-197 days
-10330 days
Posts Archive
Hello የEthio X Empire Community 🇪🇹 ( https://t.me/ethio_empire ማህበረሰብ #XEmpire ሊያበቃ 1 ቀን ከ23 ሰዓታት ቀርቶታል። እስከአሁን ከማህበረሰባችን 1
Hello  የEthio X Empire Community 🇪🇹 ( https://t.me/ethio_empire ማህበረሰብ
#XEmpire ሊያበቃ 1 ቀን ከ23 ሰዓታት ቀርቶታል። እስከአሁን ከማህበረሰባችን 16 ሰዎች Level 15 ደርሰዋል። በርካቶች Level 24 አጋምሰዋል። በቀረው ጊዜ ቢያንስ 14 ሰዎች Level 25 እንዲሁም 2 ወይም 3 ሰዎች Level 26 እንደምትቀላቀሉ ተስፋ አደርጋለሁ። እስቲ ያላችሁበትን Level Comment መስጫው ላይ አስቀምጡ👌

Hello  የEthio X Empire Community 🇪🇹 ( https://t.me/ethio_empire ማህበረሰብ
#XEmpire ሊያበቃ 1 ቀን ከ23 ሰዓታት ቀርቶታል። እስከአሁን ከማህበረሰባችን 16 ሰዎች Level 15 ደርሰዋል። በርካቶች Level 24 አጋምሰዋል። በቀረው ጊዜ ቢያንስ 14 ሰዎች Level 25 እንዲሁም 2 ወይም 3 ሰዎች Level 26 እንደምትቀላቀሉ ተስፋ አደርጋለሁ። እስቲ ያላችሁበትን Level Comment መስጫው ላይ አስቀምጡ👌

ከሁለት ቀናት ያነሰ ጊዜ ቀርቶታል🔜 💬 Riddle of the day: Hash 🌐 Episode 50 - 89350 🌐 Episode 51 - 37251 🌐 Create avatar - 10 🌐 Episo
ከሁለት ቀናት ያነሰ ጊዜ ቀርቶታል🔜 💬 Riddle of the day: Hash
🌐 Episode 50 - 89350 🌐 Episode 51 - 37251 🌐 Create avatar - 10 🌐 Episode 52 - 61152 🌐 Episode 53 - 19953

#ለመረጃ_ያህል . . . (ነገረ #Tap_Tap) #Hamster 👌 የTelegram Channeአላቸውን (ዛሬ ብቻ) ከ700 ሺህ በላይ ሰው unsubscribe (leave) አድርጓል:: 👌 #የXEmp
+1
#ለመረጃ_ያህል . . . (ነገረ #Tap_Tap) #Hamster 👌 የTelegram Channeአላቸውን (ዛሬ ብቻ) ከ700 ሺህ በላይ ሰው unsubscribe (leave) አድርጓል:: 👌 #የXEmpire ፕሮጀክት ባለቤት ዛሬ ለሚዶያዎች በሰጠው መግለጫ Hamster #በቺቲንግ ምክንያት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን ዋጋ ማሳጣቱ ትክክል እንዳልሆነ ገልጿል:: በCheating የተገኘውን Token ብቻ መቀነስ ይችል እንደነበር ጠቁሞ በዚህ የተሳሳተ ተግባሩ በአጠቃላይ የዮሮጀክቱ እጣ ፋንታ ላይ አደጋ መደቀኑን ገልጿል:: (በሩሲያ ቋንቋ የሰጠውን መግለጫ Comment ላይ አስቀምጥላችኋለሁ::) . . . #XEmpire 👉 እሑድ አመሻሽ ላይ እንደሚያበቃ ይጠበቃል (ሁለት ቀናት ብቻ ይቀረዋል::) 👉 በፕሮጀክቱ የተሳተፉ ሰዎች ቁጥር እስከ ትናንት ድረስ 45 ሚሊዮን ደርሷል:: ከዚህም ውስጥ እስከዚህ ሰዓት ድረስ 30 ሰዎች #Level 27 ደርሰዋል:: (ከዚህ በላይ የለም) 👉 ከማህበረሰባችን ( https://t.me/ethio_empire ) እስከ አሁን 12 ሰዎች #Level 25 ደርሰዋል:: #እኔ ዛሬ ጠዋት #Level 26 ደርሻለሁ:: በቀጣይ ቀናት ቢያንስ 2 ሰዎች ወደ #Level 26 ይሸጋገራሉ ብዬ እጠብቃለሁ:: ከ100 በላይ ሰዎች ደግሞ #Level 24 አጋምሰዋል:: 👌 በማህበረሰቡ ውስጥ ያላችሁት #በStar የተለያዩ #Activities ላይ ስትሳተፉ #XEmpire 50% ያካፍለኛለኛል:: ቴኬግራም ደግሞ 35% ይቀንሳል:: ከዚህ ሁሉ የተረፈው እስከ አሁን $115 USD ደርሶኛል:: ሁላችሁንም የማመሰግንበት ቃላት የለኝም:: 🤗 #ከXEmpire ሁላችንም ጥሩ ነገር እንደምናገኝ (#በHamster የተከፋችሁም እንደምትካሱ) ጥልቅ ተስፋ አለኝ:: #Pre_Market ላይ ያለው ዋጋ የሚያሳየውም ይህንኑ ነው:: 🙏 ሁላችሁም በቀሩት ሁለት ቀናት ቢያንስ ካላችሁበት አንድ ደረጃ ለማሻሻል የምትችሉትን ሁሉ አድርጉ:: 🙋 #XEmpire September 30 #Tap ማድረግ ነው የሚያቆመው:: ቀጣይ እቅዱን እንደሚያሳውቀንም እንጠብቃለን::

Not pixle November ላይ list እንደሚያደርግ አሳውቋል። ከአንድ ወር በኋላ መሆኑ ነው🫶 👇👇 https://t.me/notpixel/app?startapp=f537114094
Not pixle November ላይ list እንደሚያደርግ አሳውቋል። ከአንድ ወር በኋላ መሆኑ ነው🫶 👇👇 https://t.me/notpixel/app?startapp=f537114094

🚩 X Empire Episode 52 📹 How to transfer money safely in a digital world? Episode 52 - X Empire 🗝️ Code: 61152
🚩 X Empire Episode 52 📹 How to transfer money safely in a digital world? Episode 52 - X Empire 🗝️ Code: 61152

ጥብቅ ከዚህ ቀደምም እንደገለጽኩት #Comment መስጫ አስተያየት ለመስጠት፣ ለመወያየት፣ ለመጠየቅ/ለመመለስ፣ ትምህርታዊ መልእክቶችን ለማስተላለፍ ብቻ የሚውል ነው። ይሁንና አንዳአንዶች ስፍር ቁጥር የሌላቸውና ትክክለኛነታቸው ያልተረጋገጡ #Bots በማጋራት አስልቺና አስቀያሚ መድረክ እያደረጉት ይገኛሉ። ስለሆነም ምንም ዓይነት #link ማጋራት ከቻናሉ የሚያስባርር መሆኑን ለማሳወቅ እወዳለሁ👌

Repost from CATS Community
😺 CATS Important Announcements 📣 Total $CATS Supply: 600B - 55% Airdrop (Season 1 and Season 2) - 12% Exchanges - 10% Early Growth Supporters - 10% EcoSystem Funds - 6% Team - 4% Strategic Investments - 2% Media Partners - 1% Advisory SEASON 1 30% of supply 180B for Season 1 rewards. Airdrop Criteria: 1. OG pass 2. Daily transactions 3. In App Activities (tasks, friend invites, AI farming) 🐈‍⬛ Airdrop Distribution: - 70% to CATS with OG passes and daily transactions (more transactions = bigger drop) + multiplier for CATS Points Balance. - 30% to active users who contributed to the community 🤳🐈‍⬛ 📸 Final snapshot for Season 1: September 30, 21:00 UTC TIME Season 2 will be around AI photo farming and crafting own unique CAT PFP 🖤 Starting right after snapshot and Season 1 Airdrop Calculation 🧮 At CATS, we value the clever cats 🐈‍⬛ who know that free cheese only comes in a mousetrap 🧀🪤, far more than the mice and hamsters who just want to tap and expect millions. While some may believe they can earn big rewards with little effort, we reward those who truly understand the game and invest their time and resources wisely. The bigger, juicier rewards are reserved for the real CATS — those who value the project and are ready to be part of it, growing together with the community in this new era of digital renaissance 😼

🎩X Empire 🌐All Codes for video: Episode 1 - 45666 Episode 2 - 65755 Episode 3 - 97025 Episode 4 - 77375 Episode 5 - 36487 Episode 6 - 57624 Episode 7 - 37519  Episode 8 - 35489 Episode 9 - 28139 Episode 10 - 28210 Without episode - 1 Episode 11 - 29711 Episode 12 - 30712 Episode 13 - 32813 Episode 14 - 37814 Episode 15 - 39915 Episode 16 - 33016 Episode 17 - 34117 Episode Vitalika Buterina - 6 Episode 18 - 35218 Episide 19 - 36319 Episode 20 - 36319 Episode 21- 37121 Episode 22 - 37422 Episode 23 - 38923 Episode 24 - 39024 Video Pavel Durov - 35 Episode 25 - 34425 Trump - 2007 Episode 26 - 39326 Episode 27 - 35527 Episode 2875928 Phenomenon Bezos - 0 Episode 29 - 34329 Episode 30 - 64930 Episode 31 - 61931 Episode 32 - 12932 Episode 33 - 86133 Warren Buffets - 1958 Episode 34- 48134 Episode 35 - 15235 Episode 36 - 93136 Episode 37 - 72837 Episode 38 - 22938 Episode 39 - 44139 Episode 40 - 65340 Sam Altman  - 2023 Airpdrop wallet  - 3 Episode 41 - 10941 Episode 42 - 83242 Episode 43 - 87843 Episode 44 - 62944 Mark Zuckerberg - 2011 Episode 45 - 23745 Episode 46 - 83946 Episode 47 - 24147 Episode 48 - 26148 Episode 49 - 52649 Episode 50 - 89350 Steve Jobs - 1989 Episode 51 -  37251 🤙Waiting for September 30/2024

#ጥቆማ 🙋🙆 ብዙ ሰው #Tap_Tap ማድረግ የሚጀምረው #Listing ቀን ሲገለጽ ነው:: በዚህ ምክንያት ብዙም የሚይረካ ገንዘብ (USD) አያገኝም:: ነገር ግን አስተማማኝነቱ የተረጋገጠ ከሆነ
#ጥቆማ 🙋🙆 ብዙ ሰው #Tap_Tap ማድረግ የሚጀምረው #Listing ቀን ሲገለጽ ነው:: በዚህ ምክንያት ብዙም የሚይረካ ገንዘብ (USD) አያገኝም:: ነገር ግን አስተማማኝነቱ የተረጋገጠ ከሆነ ከመጀመሪያው ቀን ቢበጀመር ያልተጠበቀ #ሲሳይ ሊገኝ ይችላል:: በዚህ ረገድ የሌሎች አገራት ዜጎች ተቱወዳዳሪ የላላቸውም:: የዛሬ ሳምንት #የBinance #Moonbix ሲጀምር ካጋራሁኝ በኋላ (በእኔ በኩል) ከ700 አይበልጥም:: ከሌሎችም እንዲሁ #ቁጥቁጥ የጀመሩ አሉ:: በአጠቃላይ በዓለም ላይ የተቀላቀሉት ግን 14.9 ሚሊዮን አልፏል:: አሁንም ቢሆን #Hamster ስላለቀ በምትኩ ከወዲሁ ብትጀምሩት መልካም ነው:: Link 👇👇 https://t.me/Binance_Moonbix_bot/start?startApp=ref_537114094&startapp=ref_537114094&utm_medium=web_share_copy . . . #Notpixel ዛሬ ደግሞ በመስኩ ፈር ቀዳጅ የሆኑት #Notcoin ፕሮጀክት ባለቤቶች #Notpixel የሚባል #Bot አስጀምረዋል:: ይህንንም #በNotcoin የቴሌግራም ቻናላቸው ይፉ አድርገዋል:: በሰዓታት ውስጥም 1.5 ሚሊዮን ሰው ተቀላቅሏል:: ጊዜ ያላችሁ ከወዲሁ ጀምሩትና እሁድ በሚጠናቀቀው XEmpire ምትክ ትጫወቱታላችሁ:: (የአጨዋወት መመሪያውን #Botቱ ታገኛላችሁ) ቀደም ሲል ከገነቡት መልካም ስምና ታማኝነት አንጻር በቂ ማህበረሰሽ አግኝተው list እንደሚሆን ይጠበቃል:: Link 👇👇 https://t.me/notpixel/app?startapp=f537114094

#XEmpire Steve Jobs video code - 1989

The correct answer to today's new "Rebus of the day" is: Valuation.
The correct answer to today's new "Rebus of the day" is: Valuation.

ነገረ #Hamster 👉 አንዳአንድ "እንኳን ስክሪን ተቀጥቅጦ ተሰርቶም ገንዘብ አይገኝም" ሲሉ የነበሩ አሟራቾች አንዳአንዶች Bot ተጠቅመው #በመታገዳቸው ደስታቸውን የሚገልጹበትና "ብለን ነበር"
ነገረ #Hamster 👉 አንዳአንድ "እንኳን ስክሪን ተቀጥቅጦ ተሰርቶም ገንዘብ አይገኝም" ሲሉ የነበሩ አሟራቾች አንዳአንዶች Bot ተጠቅመው #በመታገዳቸው ደስታቸውን የሚገልጹበትና "ብለን ነበር" የሚሉበት ተመጻዳቂነት እያየን ነው። ኢትዮጵያውያን ሌሎች ከሚያገኙ ራሳቸው ቢያጡ እንደሚያስደስታቸው ተጨማሪ ዋቢ ነው - የክፋት እና የምቀኝነት ጥግ🤔 👉 "ለአንቺ ሲባል ጥሩ ዋጋ ቢኖረው" መሰል #Bulk messages inbox የምታደርጉልኝ (ፌስቡክ ላይም የምትለጥፉና ኮሜንት የምትሰጡ) አዛኝ ቅቤ አንጓቾች ራሳችሁን ቻሉ:: እኔ ከማንም በላይ ስላገኘሁኝ (ባላገኝም) #ሙሾ_አውራጅ አያሻኝም:: 👉 #በHamster የተሳተፈው ህዝብ ብዛት ከ300 ሚሊዮን በላይ ነው:: አጠቃላይ #Coiኑ 100 Billion ሲሆን የሚከፋፍርለው 60% (60B) ነው:: በዚህ ምክንያት የነፍስ ወከፍ ድርሻው አነስተኛ መሆኑ የሚጠበቅ ነው:: ዋጋው ግን ከpre market ከነበረው ዋጋ (ከ$0.1) በላይ እንደሚሆን ይጠበቃል:: በአጠቃላይ በተለይም ብዙ #ሪፈራል (Friends) እና #Key ለነበራችሁ ጥሩ የሚባል ውጤት ነው:: ለምሳሌ እኔ በተለያዩ አካውንቶች ከጠበቅኩት በላይ ደርሶኛል:: 👉 ለመጀመሪያ ጊዜ #በHamster Tap ማድረግ የጀመሩ ተጽእኖ ፈጣሪ ጓደኞቻችን የተሻለ አግኝተው ቢጠቀሙ፣ ቢቀጥሉበትና ሌሎችንም ቢያነሳሱ ደስታዬ እጥፍ ድርብ ይሆን ነበር። አሁንም እስከአሁን ባለኝ መረጃ በአንድ አካውንት ከ5ሺህ በላይ ብዙም የሚያስከፋ አይደለም። በመረጃና በራስ ግምገማ ላይ ተመስርተው እየመረጡ ይቀጥሉበታል ብዬ እጠብቃለሁ። 👉 #Cheating በሚል ምክንያት የድካማቸውን ዋጋ ላጡ ጓደኞቻችን የተሰማኝ #ሀዘን ጥልቅና ከባድ ነው። በ3 እና በ4 አካውንቶች አራት ወራት ሙሉ ተግተው በተርካሳ ምክንያት ዋጋ ማጣታቸው በእውነቱ ከባድ ነው። በሚስቶቻቸውና በፍቅረኞቻቸው መስረቅ የለመዱ #ወስ_ላቶች ማላገጫና መሰገጫ መሆናቸውም ያናድዳል። 👉 Tap 2 Earn የሚያስገኘው ጥቅም ከፕሮጀክት ፕሮጀክት ሊለያይ እንደሚችል በገንዘብ ይገባል። ጥሩ ወይም አነስተኛ ሊገኝበት ይችላል። በተለያዩ ምክንያቶች ምንም ላይገኝበት እንደሚችልም መዘንጋት አይገባም። ስለዚህ #Verified የሆኑትን ወይም የፕሮጀክቶቹ ባለቤቶች የሚታወቁትን ብትመርጡ የተሻለ ነው። 👉 በየትኛውም ጨዋታ (በተቻለ መጠን) በእናንተ #link የሚጀምሩት ቁጥር ለማብዛት ሞክሩ። ትልቅ ጥቅም የሚገኘው በዚህ መንገድ ነው። ነገር ግን ምንም ያህል ቀንና ሌሊት የስልካችሁን screen ብትቀጠቅጡ አጥጋቢ ውጤት አታገኙም:: 👉 . . . (መቀጠል ሲያስፈልግ እቀጥላለሁ)🤗🤗🤗

Hello! The correct answer to today's new "Riddle of the Day" is: Consensus.

BLUM CODE | TAPSWAP CODE DAILY ‼️ 🎞 Title : How To Analyze Crypto        Answer: VALUE 🎞 Title : SECURE YOUR CRYPTO        Answer: BEST PROJECT EVER 🎞 Answer: Forks Explained       Answer: : Go Get 🎞 Title : Navigating Crypto        Answer: HEYBLUM 🎞  Title  : Hey Blum         Answer: CRYPTOBLUM 🎞 Task  : Say No to rug pull !       Answer : SUPERBLUM Link👇👇👇 https://t.me/blum/app?startapp=ref_bKr9xp0nIL

🎙 Musk Empire 🙏 Riddle of the day: Staking 🙋Rebus of the daySpread Codes for video: Episode 1 - 45666 Episode 2 - 65755 Episode 3 - 97025 Episode 4 - 77375 Episode 5 - 36487 Episode 6 - 57624 Episode 7 - 37519  Episode 8 - 35489 Episode 9 - 28139 Episode 10 - 28210 Without episode - 1 Episode 11 - 29711 Episode 12 - 30712 Episode 13 - 32813 Episode 14 - 37814 Episode 15 - 39915 Episode 16 - 33016 Episode 17 - 34117 Episode Vitalika Buterina - 6 Episode 18 - 35218 Episide 19 - 36319 Episode 20 - 36319 Episode 21- 37121 Episode 22 - 37422 Episode 23 - 38923 Episode 24 - 39024 Video Pavel Durov - 35 Episode 25 - 34425 Trump - 2007 Episode 26 - 39326 Episode 27 - 35527 Episode 2875928 Phenomenon Bezos - 0 Episode 29 - 34329 Episode 30 - 64930 Episode 31 - 61931 Episode 32 - 12932 Episode 33 - 86133 Warren Buffets - 1958 Episode 34- 48134 Episode 35 - 15235 Episode 36 - 93136 Episode 37 - 72837 Episode 38 - 22938 Episode 39 - 44139 Episode 40 - 65340 Sam Altman  - 2023 Airpdrop wallet  - 3 Episode 41 - 10941 Episode 42 - 83242 Episode 43 - 87843 Episode 44 - 62944 Mark Zuckerberg - 2011 Episode 45 - 23745 Episode 46 - 83946 Episode 47 - 24147

#Binance Moonbix Binance ትናንት ይፋ ያደረገው #Binance Moonbix (የቴሌግራም Tap 2 Earn) not ከታቀደው ጊዜ በፊት የወጣ መሆኑን አሳውቋል። በይፋዊ (Verified)
#Binance Moonbix Binance ትናንት ይፋ ያደረገው #Binance Moonbix (የቴሌግራም Tap 2 Earn) not ከታቀደው ጊዜ በፊት የወጣ መሆኑን አሳውቋል። በይፋዊ (Verified) የቴሌግራም ገጹ ባጋራው መግለጫ ከጅማሬው በማህበረሰቡ የተፈጠረውን ደስታና መተማመን ያደነቀው Binance ከታቀደው ማስጀመሪያ ጊዜ ቀድሞ ይፋ የተደረገው ሾልኮ በመውጣቱ (leak በመሆኑ) እንደሆነ ገልጿል። በመሆኑም በቀጣይ የተለያዩ ማሻሻዎች እንደሚደረጉበት ጠቁሞ ሾልኮ በመውጣቱ ለተፈጠረው ብዥታ ይቅርታ ጠይቋል። በግለሰቦች ላይ የደረሰ ጉዳት ካለም ጥናት በማድረግ ላይ እንደሚገኝና ከተገኘ በተገቢው እንደሚክስ አረጋግጧል። ከዚህ ግንዛቤ በመነሳት ህብረተሰቡ አስተማማኝ ከሆነ ማስፈንጠሪያ በመጀመር ከተመሳሳይ መጭበርበር ራሱን እንዲጠብቅ ጠይቋል። ትክክለኛ የቦቱ #ሊንክ ቀጥሎ ያለው ነው። አያምልጣችሁ። Hamster እና XEmpire እየተጠናቀቁ በመሆናቸው ጥሩ መተኪያ አማራጭ ይሆናችኋል። 👌🫶👇🫶🫶🙏 https://t.me/Binance_Moonbix_bot/start?startApp=ref_537114094&startapp=ref_537114094&utm_medium=web_share_copy 🛒

#Binance #የTap_2_earn አብዮት ታላላቅ #የExchange ድርጅቶችን ሳይቀር ትኩረት እየሳበ ነው። ዘርፉ ገንዘብ ለማግበስበስ ብቻ ሳይሆን በርካቶችን #Verified አካውንት ለማስከፈትም
+2
#Binance #የTap_2_earn አብዮት ታላላቅ #የExchange ድርጅቶችን ሳይቀር ትኩረት እየሳበ ነው። ዘርፉ ገንዘብ ለማግበስበስ ብቻ ሳይሆን በርካቶችን #Verified አካውንት ለማስከፈትም መልካም አጋጣሚ ሆኖላቸዋል። በቅርቡ ታዋቂው የExchange ድረገጽ OKX OKX Racer የሚባል የቴሌግራም Bot ማስጀመሩ ይታወሳል። ዛሬ ደግሞ በዘርፉ ግንባር ቀደም የሚባለው Binance Binance_Moonbix_bot ይፋ አድርጓል። ስለሆነም Hamster እና XEmpire በሚቀጥሉት 10 ቀናት አካባቢ የሚጠናቀቁ በመሆናቸው Binance_Moonbixን ተመራጭ ተተኪ ልታደርጉት ይገባል። ከዓለም ጋር ዛሬውኑ አብረን ብንጀምር የተሻለ ድርሻ የማግኘት እድላችንን ከፍ ያደርገዋል። አጨዋወቱ በተሰጡን ሰከንዶች መንጠቆዋን የተለያየ መጠን ወዳላቸው ቢጫ ሽልማቶች መጎተት ነው። ወደጥቋቁሮቹ ቦንቦች ከሳብነው ደግሞ ይቀንስብናል። ጨዋታው አዝናኝ ነገር ነው። 🫶Binance_Moonbix https://t.me/Binance_Moonbix_bot/start?startApp=ref_537114094&startapp=ref_537114094&utm_medium=web_share_copy 🫶OKX Racer ያልጀመራችሁ ካላችሁም 👇👇 https://t.me/OKX_official_bot/OKX_Racer?startapp=linkCode_106177769

X Empire Episode 44 📹 🖥 Broker secrets: how they make your money work? Episode 44 - X Empire 🗝️ Code: 62944 https://t.me/e
X Empire Episode 44 📹 🖥 Broker secrets: how they make your money work? Episode 44 - X Empire 🗝️ Code: 62944 https://t.me/empirebot/game?startapp=hero537114094

‼️ Video in #Blum Title : SECURE YOUR CRYPTO Answer: BEST PROJECT EVER https://t.me/blum/app?startapp=ref_bKr9xp0nIL
‼️ Video in #Blum Title : SECURE YOUR CRYPTO Answer: BEST PROJECT EVER https://t.me/blum/app?startapp=ref_bKr9xp0nIL