NESRU 🅷🅳
🖼 ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን !! ሀሳብ አስተያየት ካሎት owner @maelef7 ያናግሩን🐐
Show more38 573
Subscribers
-7224 hours
-2877 days
-17630 days
Posting time distributions
Data loading in progress...
Find out who reads your channel
This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.Publication analysis
Posts | Views | Shares | Views dynamics |
01 Telegram App Center☑️
ስንቶቻችሁ ስለ telegram app center ታውቃላችሁ ?
telegram በፍጥነት እራሱን እየቀየረ እንደሆነ ይታወቃል በቅርቡም ቴሌግራም አፖች እየመጡ ነው ማለትም በቴሌግራም ላይ ያሉ mini apps ሲሆኑ የራሳቸውን ስራ የሚሰሩ ለምሳሌ
- airdrop
-photo ማቀናበር
-አሪፍ አሪፍ ከጓደኛችሁ ጋር የምትጫወቷቸውfriendly games
.
.
ሌሎችም ብዙ ብዙ ስራዎችን የሚሰሩ አፖች ተካተዋል መጠቀም የምንችለው እዚሁ ቴሌግራም ላይ ነው
ገብታችሁ የምትፈልጉትን አውርዳችሁ ሞክሩት በጣም አሪፍ አሪፍ አፖች አሉ
ለመሞከር
👇👇👇
@tapps_bot | 2 600 | 4 | Loading... |
02 3/10/2016
የዛሬው hamster combo ☝️
እንዚህን በትክክል በማስገባት 5,000,000 ውሰዱ እንቢ አለን አልተከፈተም የለም ላላችሁኝ አንዱን ለመክፈት መጀመሪያ ከታች ማድረግ ያለባችሁን ይፅፍላችኋል እሱን እየተከተላችሁ ክፈቱ
ላልደረሳቸው share አድርጉላቸው እንተባበር
ያልጀመራችሁ ደግሞ ጀምሩ
ጀምሩ ጀምሩ ጀምሩ ቲንሽ ቀን ነው የቀረው እንዳትቆጩ !!!!!
👇👇👇
https://t.me/hamsTer_kombat_bot/start?startapp=kentId7119206780 | 3 380 | 18 | Loading... |
03 ማስጠንቀቂያ 🚨 !!!
guys notcoin እንገዛለን አሁኑኑ ያናግሩን እንሸጣለን ያናግሩን የሚሉ ሰዎች እየተበራከቱ ነው እውነተኛ ቢኖሩም ግን አብዛኞቹ አጭበርባሪዎች ናቸው ብዙ ልጆች እየተጭበረበሩ ነው ከቻላችሁ ለሞሸጥ ወይም መግዛት ስትፈልጉ p2p market ላይ ቴሌግራም ዋሌታችሁን verify አድርጋችሁ ተገበያዩ
ላኩልኝና እልካለሁ የሚባል ነገር እንዳትሰሙ !!!
የምትፈልጉት ነገር ሲኖር አውሩኝ
👇👇👇
@maelef7 | 4 605 | 4 | Loading... |
04 2/10/2016
የዛሬው hamster combo ☝️
እንዚህን በትክክል በማስገባት 5,000,000 ውሰዱ
ላልደረሳቸው share አድርጉላቸው እንተባበር
ያልጀመራችሁ ደግሞ ጀምሩ
ጀምሩ ጀምሩ ጀምሩ ቲንሽ ቀን ነው የቀረው እንዳትቆጩ !!!!!
https://t.me/hamsTer_kombat_bot/start?startapp=kentId6441404350 | 4 900 | 19 | Loading... |
05 1/10/2016
የዛሬው hamster combo ☝️
እንዚህን በትክክል በማስገባት 5,000,000 ውሰዱ
ላልደረሳቸው share አድርጉላቸው እንተባበር
ያልጀመራችሁ ደግሞ ጀምሩ
https://t.me/hamsTer_kombat_bot/start?startapp=kentId6441404350 | 5 673 | 34 | Loading... |
06 Hamster combat አልሰራ ላላችሁ ከላይ የላኩላችሁን step ተከትላችሁ ሞክሩት ይሰራል
1. ከገባችሁ በኋላ ሶስት ነጠብ መንካት
2. reload page የሚለውን እስኪሰራላችሁ ደጋግማችሁ እየጠበቃችሁ ንኩት
ይሰራል
share to friends ✅
ላልሰራላቸው ላኩላቸው | 7 576 | 11 | Loading... |
07 ዛሬ Hamster Kombat እንደገለፁት request error የሚላችሁ ለማስተካከል እየሞከሩ እንደሆነ እንደሚስተካከል ተናግረዋል እንቢ ያላችሁ በትግስት ጠብቁ በተጨማሪም
መጨረሻ ዋጋ የሚኖረው የcoin ብዛት ሳይሆን profit per hour እና አንድአንድ ስራዎች ናቸው ብለዋል
profit per hour ብትሳድኩ አሪፍ ነው የሚያዋጣችሁንና ጥሩ ጥቅም የምታገኙበትን እየመረጣችሁ አሳድጉ
ያልጀመራችሁ ግን ጀምሩ እንዳትሸወዱ እንደ notcoin
ለመጀመር 👇 | 7 331 | 19 | Loading... |
08 @ | 7 338 | 23 | Loading... |
09 የዛሬው hamster combo
እንዚህን በትክክል በማስገባት 5,000,000 ውሰዱ
ላልደረሳቸው share አድርጉላቸው እንተባበር | 8 137 | 15 | Loading... |
10 ኮምፒተራችሁ ላይ በቀላሉ አማረኛ ለመፃፍ ይረዳችኋል
guys እንምታውቁን እንደ notcoin ይሆናል ከሚባሉት airdrop ውስጥ አንዱ hamster combat ነው ።
ያልጀመራችሁ ካላችሁ ጀምሩ
ከዛ በተረፈ ግን በየእለቱ 5,000,000 coin የሚያሸልመውን combo በየቀኑ የምለቅላችሁ ይሆናል
እየሰራችሁ !!! | 9 235 | 12 | Loading... |
11 በአንድ ኤሮፎን
- በሁለቱም ማዳመጫ የተለያየ ነገር
መስማት የሚያስችል አፕ
- ሊያስፈልጋችሁ ይችላል
ስለ airdrop እና አዳዲስ info መስማት የምትፈልጉ ተቀላቀሉ 👇
@onlinebusinesstal
blum
አሁን ብትሰሩት አሪፍ ነው ከምላቸው ውስጥ አንዱ ሲሆን ሰው ጋበዙአችሁ ብቻ ነው መግባት የሚቻለው አንድ ሰው 10(በተሻሻለው ) ብቻ መጋበዝ የሚችለው ያልገባችሁ ካላችሁ ለአምስት እድለኞች ለቅቄላችኋለሁ
ማስጠንቀቂያ : የማትሩበት ከሆነ ሊንኩን አትንኩት በጣም መስራት የሚፈልጉ ስላሉ
t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_UneSLvPbAZ
ስሩት አሪፍ ነው | 8 598 | 22 | Loading... |
12 *GET-AS REAL ESTATE
10% ብቻ በመክፈል የቤት ባለቤት ይሁኑ እንላለን።
✨GET-AS REAL ESTATE 41,900 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ ግዙፍ የመኖሪያ መንደር ይዞላችሁ መጥቷል ::
🎉 100% የተጠናቀቁ መኖሪያ ቤቶች በ60% ቅድመ ክፍያ ብቻ ቀሪውን 40% እስከ 2ዓመት እየኖሩበት ከፈለጉ አከራተው እሚከፍሉበተ አመቻችቷል
📌 85-60% የተጠናቀቁ መኖሪያ ቤቶች በ10% ቅድመ ክፍያ
💥GET-AS የሚታወቅበት ቤቶችን ቶሎ ለደንበኞች በማስረከብ ፣ በግንባታ ጥራት እና ሁሉን ያማከለ ዋጋ ፣ ከ አነስትኛ ካሬ እስከ ከፍተኛ ካሬ አማራጮችን በማቅረብ ነው።
🏘 ባለ 1 መኝታ
🏘 ባለ 2 መኝታ
🏘 ባለ 3 መኝታ
💥አፓርትመንቶቹ ሁሉንም መሰረተ ልማቶች ያሟላ።
👉 የከርሰምድር ዉሃ
👉 Standby ጀነሬተር
👉 ሶስት ሊፍት በእያንዳንዱ ወለል ላይ
👉የቆሻሻ ማስወገጃ
👉የኢንተርኔት ዝርጋታ
👉ሦስት የመኪና ማቆሚያ ቤዝመንት
👉CCTV Camera የተሟላላቸው ናቸው።
ለበለጠ መረጃ 0953421059ይደውሉ።
GET-AS REAL ESTATE
| 169 | 0 | Loading... |
13 Media files | 12 292 | 57 | Loading... |
14 MAPFACTOR GPS PRIMIUM
. አሪፍ የካርታ አፕልኬሽን ነው
. offline download አድርጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ
. መንገድ ሲጠፋባችሁ በጣም አሪፍ ነው አቅርቦ ያሳያል
ተጠቀሙት !!!
@manemaf
telegram channel
👇👇👇👇 | 1 | 0 | Loading... |
15 በድጋሜ ለማሳወቅ ያክል አሁንም tapswap ተራዝሟል ሙሉ ጊዜአችሁን መጠቀም ሳይኖርባችሁ በቀላሉ ቦት ገዝታችሁ በቲንሹም ቢሆን coin ሰብስቡ አይታወቅም ሁሉም ነገር
በአሁኑ ሰአት ታዋቂ የሆኑትና ብዙ ሰው እየሰራባቸው ያሉት airdrops
👇👇👇
1. tapswap
https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_6441404350 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
2.Hamster Kombat(
ከቴሌግራም wallet ጋስ ስምምነት ተፈራርሟል ታማኝነቱ አሪፍ ነው )
https://t.me/hamsTer_kombat_bot/start?startapp=kentId6441404350
3. Yescoin
በቀላሉ መሰብሰብ ትችላላችሁ
https://t.me/theYescoin_bot/Yescoin?startapp=KkyjyP_manemaf
4. PRETON
https://t.me/preton_drop_bot?start=ecdfb132-5ae4-499c-9656-eeb7b41ff184
ስሩባቸው የሚሆነው አይታወቅም guys
Probably Nothing 😊 | 11 464 | 20 | Loading... |
16 Guys notcoin ዛሬም ጭማሪ አሳይቷል
አሁን የአንድ notcoin ዋጋ ከ 0.0072 ወደ 0.01161😎 አድጓል
stake ያደረጋችሁ ጠብቁ ለአንድ
ከቻላችሁ የቴሌግራም ዋሌታችሁን verify አድርጉ በጣም አስፈላጊ ነው። | 11 579 | 8 | Loading... |
17 STOP ADS
internet ስትጠቀሙ
በመሀል ማስታወቂያ እየመጣ ካስቸገራችሁ ይሔንን አፕ ተጠቀሙ
ያጠፋል | 10 040 | 36 | Loading... |
18 Media files | 12 677 | 31 | Loading... |
19 ዋናው ቻናል ላይ ግጥም ስነ ፅሁፍ ታሪክ እንደማንለቅላችሁ ታውቃላችሁ ከቴክኖሎጂ ባሻገር ለስነ ፅሁፍ ነገሮች ፍቅር ያላችሁ ካላችሁ ተቀላቀሉ በተከፈተ በአጭር ጊዜዎች የብዙዎችን ቀልብ የሳበ ቻናል ነው እናንተም ጎብኙት 👇👇
https://t.me/manezenate | 3 977 | 1 | Loading... |
20 Media files | 14 111 | 42 | Loading... |
21 HIDDEN CAMERA RECORDER
በድብቅ ካሜራ ለመቅረፅ
- ስልካችሁን አጥፍታችሁ
video ለመቅረጽ
@manemaf
ቴሌግራም ቻናል | 1 | 0 | Loading... |
22 ዋናው ቻናል ላይ ግጥም ስነ ፅሁፍ ታሪክ እንደማንለቅላችሁ ታውቃላችሁ ከቴክኖሎጂ ባሻገር ለስነ ፅሁፍ ነገሮች ፍቅር ያላችሁ ካላችሁ ተቀላቀሉ በተከፈተ በአጭር ጊዜዎች የብዙዎችን ቀልብ የሳበ ቻናል ነው እናንተም ጎብኙት 👇👇
https://t.me/manezenate | 733 | 0 | Loading... |
23 ማስታወቂያ 🙏👍 | 5 704 | 4 | Loading... |
24 cooking Ethiopian dishes
- መስራት ለምትፈልጉት ምግብ
የሚያስፈለጉትን ግብአቶች
ይነግራችኋል
- ስለምትፈልጉት ምግብ ሙሉ አሰራር
ያሳያችኋል
በቀላሉ ልምድ ሳይኖራችሁ የተለያዩ ምግቦችን ለመስራት ይጠቅማችኋል
በሀገራችን ቋንቋ
በኢትዮጵያውያን የተሰራ👌 | 15 734 | 36 | Loading... |
25 Battery saver pro👌
ምርጥ አፕ
-የስልካችሂ ባትሪ ለብዙ ገዜ
እንዲቆይ
- ስትተኙ sleep mode
አድርጋችሁ መተኛት ትችላላችሁ
Best Android power saving app that makes your phone's battery last longer.
@manemaf
telegram channel | 15 662 | 44 | Loading... |
26 Blue Light Filter
Night mode pro
📲 የስልካችንን ስክሪን ሙሉ ወደ
night mode ይቀይርልናል
- ስናነብ ምቾት እንዲሰማን
- የአይናችን ጤንነት ለመጠበቅ
ይጠቅማል
📲 @manemaf ቴሌግራም ቻናል
ተጠቀሙበት !! | 16 235 | 43 | Loading... |
27 ሰላም የnesru hd ቻናል ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ ?
ሰሞኑን የcrpyto ወሬዎች እየበዙ ነው notcoin, avacoin,¿¿¿ coin , memefi coin , tapswap እና ሌሎችም ሲባል ሰምታችሁ ይሆናል ።
ከነዚህም በተጨማሪ አዳዲስ coin እየመጡ ነው ይሔንን በተመለከተ እኔ የምሰጣችሁ ሀሳብ ሳትንቁ ሁሉንም ብትሰሯቸው አሪፍ ነው አብዛኛው ገንዘብ በቀላሉ አይገኝም ይሔ ውሸት ነው አይሆንም እያለ ነው ግን ወደፊት እየመጣ ያለው አለም ለእንደዚህ አይነት ነገሮች በጣም ቅርብ ነው አለም ወደ digital በፍጥነት እየተቀየረች ነው ሁሉም ነገር እየተቀየረ ነው በሀገራችን በኢትዮጵያም እንደ telebirr ሞባይል ባንኪንግ ተጠቃሚዎች እየበዙ እንደአሁኑ ብር በጃችን ይዘን ላንቀሳቀስ እንችላለን እና እንደዚህ አይነት ነገሮች ወደፊት አሪፍ ነገር ሊያመጡ ይችላሉ እንደ digtal መገባያያ ሊያገለግሉ ይችላሉ አናውቅም የወደፊቱን በተጨማሪም ደግሞ ቴሌግራም ton የተባለውን የtelegram crypto ለማስፋፋት በጣም እየሰሩ ነው እንደዚህ አይነት እድሎች ሲመጡ ባንንቃቸው ጥሩ ነው እንጠቀምባቸው ሁሉም በነፃ ነው አይጎዳችሁም ያን ያህል በትርፍ ሰአታችሁ እንኳን tap tap ማድረግ ትችላላችሁ(ስራ ካላችሁ) bitcoin ሲመጣም ካስታወሳችሁ የማያወጣ እየመሰላቸው በ 10,000(68 million dollar ዛሬ )bitcoin ፒዛ የገዙም አሉ በቅርቡም notcoin እንደዚሁ በገበያ ላይ ወቷል አሪፍ ማሳያ ነው ይሔም
የኔ ሀሳብ አጠቃላይ እንደዚህ አይነት ወሬዎችን ስትሰሙ ሙሉ ጊዜአችሁን ባታጠፉ እንኳን ቲንሽም ቢሆን ማስቀመጥ ጥሩ ነው እላለሁ እናንተ ካልሰራችሁ ወይ ለሚሰራ ጓደኛችሁ አስታውቁ እንደዚህ አይነት ነገሮች ላይ እንደጋገፍ 🥹
በርቱ !!!
በአሁኑ ሰአት ያሉ እየተሰሩ ያሉ የ coin አይነቶችን ዋናዎቹን ከታች አስቀምጥላችኋለሁ
👇👇👇👇👇
1.tapswap(vpn አትጠቀሙ ጥሩ ነው)
https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_6441404350 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
2. ¿¿¿ coin
@mnemonic_game_bot
3.Yescoin
https://t.me/theYescoin_bot/Yescoin?startapp=KkyjyP
4.avacoin(telegram premium ይጠይቃል )
@avagoldcoin_bot
5.Near wallet
https://t.me/herewalletbot/app?startapp=9742767
6.preton
https://t.me/preton_drop_bot?start=ecdfb132-5ae4-499c-9656-eeb7b41ff184
ለጓደኛ ለምታውቁን ሰው ግሩፕ ሼር አርጉላቸው የበለጠ ሀሳብ ያላችሁ የገባችሁ ደገሞ ሀሳባችሁን comment ላይ ፃፉልን።
ስለነገ ማን ያውቃል 🤟
@manemaf
Nesru hd telegram channel. | 18 243 | 69 | Loading... |
28 ሰላም guys እንዴት ናችሁ የሚሸጥ
telegram , Facebook page (5-10k ተከታይ ያለው) , Instagram አካውንት ያላችሁ በውስጥ አውሩኝ በፍጥነት መግዛት የምትፈልጉም አውሩኝ
👇
@maelef7
0901010290
በተረፈ ቀጣይ ሰሞኑን እየተወራ ስላለው crypto(notcoin, avacoin,¿¿¿ coin , memefi coin , tapswap) ወሬዎች አዲስ መረጃ እየተዘጋጀሁበት ይዤላችሁ እመጣለሁ | 15 859 | 1 | Loading... |
29 ዛሬ አንድ ቻናል ልጠቁማችሁ ነው
ታሪክ : ልቦለድ : እንዲሁም ብዙ እህቶች የሚያልፉበትን የህይወት መንገድ የሚያጋራ ቻናል ነው
እናንተም የማንበብ ልምድና ፍላጎታ ካላችሁ ተቀላቀሉ
👇👇👇👇
https://t.me/manezenate | 1 381 | 0 | Loading... |
30 ✔️ የዛሬው ይለያል
ምርጥ አፕልኬሽን
📜 Google Lens ይባላል ይህ አስደናቂ application በሞባይላችን ፎቶ ለማንሳትና ቪዲዮ ለመቅረፅ የምንጠቀምበት የካሜራ አፕሊኬሽን ነው፡፡
Google ላይ ስለ አንድ ነገር መረጃ ስንፈልግ በፁሁፍ ሰርች ስናደርግ ስለዚያ ነገር መረጃ ይሰጠናል፡፡ ነገር ግን Google Lens አፕሊኬሽን ከፁሁፍ ይልቅ በፎቶ ሰርች ማድረግ ያስችላል፡፡👌
Google Lens የሚሰጣቸው አገልግሎቶች
1.አከባቢን ይለያል
ለምሳሌ አክሱም , ላሊበላ , ሶፍ ዑመር ወይም የሐረር ግንብ ማንኛውም ታሪካዊ ቦታ ይለያል በተጨማሪም ስለዚያ ቦታ መረጃ ሰርች አድርጎ ያመጣል፡፡ የምታደርጉት ምንድን ነው፤ በ Google Lens አፕሊኬሽን ልክ ፎቶ እንደማንሳት ታሪካዊ ሀውልቱን ወይም ቦታውን በአፕሊኬሽኑ ሌንስ ስታዩት “Search” የሚል በተን ይመጣል ፤ ይህንን በተን Click ስታደርጉ ስለታሪካዊ ቦታው ዝርዝር መረጃ ይሰጣችኋል፡፡
2. ማንኛውም ፁሁፍ ይተረጉማል
በአማርኛ የተፃፈን ፁሁፍ በዚህ አፕሊኬሽን ሌንስ ፁፉን ስታዩት እና Translate ስትሉት ፁሁፉን ወደ ፈለጋችሁት (English , Spanish , French ,hindi , Arabic , Chinese ሌሎችም ) ቋንቋ ይተረጉምላችኋል፡፡
3. ጥያቄ ስለሚሰራ ለተማሪዎች በጣም ይጠቅማል
ሌላው የሚያስደንቀው ለምሳሌ ተማሪዎች ከሆናችሁ አንድ የከበዳችሁ የMaths ጥያቄ ጥያቄውን በአፕሊኬሽኑ ሌንስ ስካን ስታደርጉት የጥያቄው መልስ በስቴፕ ያስረዳችኋል፡፡
4.ቀጠሮ ይይዛል😍
መንገድ ላይ ያያችሁት ማስታወቂያ የት እንደሆነ፤ መቼ እንደሆነ በስንት ሰዓት እንደሆነ ስልካችሁ ላይ ቀጥሮ ታስገቡለት እና ልክ ቀኑ ሲደርስ በአላርም ያስታውሳችኋል፡፡
ለምትወዱት ሰው ሼር አድርጉት በጣም ጠቃሚ አፕ 👌
ከ1 ቢሊየን በላይ ተጠቃሚዎች አሉት
Play store link👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.google.ar.lens
ወይም በዚሁ ቴሌግራም ቻናል ከታች አለ
@manemaf | 2 702 | 8 | Loading... |
31 Google lens ጥቅሙን
ከላይ አስቀምጫለሁ 👌
@manemaf | 18 003 | 26 | Loading... |
32 guys
ሰኔ->2
ከምሽቱ-> 2 ሰአት
እሁድ ቀን
የላይቭ ፕሮግራም ይኖረናል በዚህ ፕሮግራም የተለያዩ የsocial media አጠቃቀሞችን እኛ ጋርም ያለውን ሙሉ ሀሳብ አስረዳችኋለሁ
እስከዛ የቆየበት ምክንያት በግል ህይወቴ ላይ መጨረስ ያለብኝ ነገር ስላለ ነው እናንተም ያላችሁ ሀሳብ ካለ የnesru hd ቻናል በምን አይነት መንገድ እናንተን ማገዝ እንደሚችል መስራት ያለብን ነገር ካለ ምን አይነት ነገር እንደምትፈለጉ ሀሳብ እንቀበላለን ብትገኙ ደስ ይለናል እስከዛው ግን አዳዲስ አፕ መረጃዎች ካሉ አደርሳችኋለሁ
ቻናሉን ሼር እያረጋችሁ✔️
@manemaf | 16 628 | 4 | Loading... |
33 Video compressor pro
📂(@manemaf)
ቪድዮ ብዙ ቦታ እንዳይዝ መቀነሻ
✔️ ስልካችሁ እንዳይሞላ በዚህ አፕ የምታስቀምጡትን ቪድዮ size መገነስ ትችላላችሁ
✔️ የቪድዮ ጥራት አይቀንስም
✔️ ላጠቃቀም በጣም ቀላል ነው | 15 684 | 53 | Loading... |
34 Video compressor pro 👌
ማንኛውንም ቪድዮ ሳይዝ የሚቀንስ | 16 058 | 1 | Loading... |
35 guys በNational ID telegram wallet verify ለማድረግ ስትሞክሩ እምቢ እያላችሁ እንደሆነ ጽፋችሁልኛል የማይሰራበት ምክንያት ዲጂታል copy ስለሆነ ነው ።✔️
ካርዱን እዩትና ከላይ እንደላኩላችሁ digital copy የሚል ፁሁፍ ካለው አይሰራም ።
ይሔንን ለማስተካከል በዋናው የNational ID ድህረ ገፅ ገብታችሁ
order card print የሚለውን ከዛ fan number ካስገባችሁ በኋላ ስትመዘገቡ ባስገባችሁት ስልክ ማረጋገጫ ኮድ ይላክላችኋል አስገብታችሁ የሚቀርባችሁን ፖስታ ቤት ትሞሉና ሲደርስላችሁ ሔዳችሁ መውሰድ ነው
ዋናው የ NATIONAL ID ድረገፅ
https://card-order.fayda.et/ | 16 575 | 40 | Loading... |
36 guys በNational ID telegram wallet verify ለማድረግ ስትሞክሩ እምቢ እያላችሁ እንደሆነ ጽፋችሁልኛል የማይሰራበት ምክንያት ዲጂታል copy ስለሆነ ነው ።✔️
ካርዱን እዩትና ከላይ እንደላኩላችሁ digital copy የሚል ፁሁፍ ካለው አይሰራም ።
ይሔንን ለማስተካከል በዋናው የNational ID ድህረ ገፅ ገብታችሁ
order card print የሚለውን ከዛ fan number ካስገባችሁ በኋላ ስትመዘገቡ ባስገባችሁት ስልክ ማረጋገጫ ኮድ ይላክላችኋል አስገብታችሁ የሚቀርባችሁን ፖስታ ቤት ትሞሉና ሲደርስላችሁ ሔዳችሁ መውሰድ ነው
ዋናው የ NATIONAL ID ድረገፅ
https://card-order.fayda.et/ | 3 | 0 | Loading... |
37 Speaker Cleaner Pro
(@manemaf) | 14 406 | 45 | Loading... |
38 Speaker Cleaner Pro
ውሀ ወደ ስልካችን ስፒከር ቢገባ
በዚህ አፕልኬሽን ውሀውን ማጥራት እንችላለን 🤚 | 15 423 | 9 | Loading... |
39 ሙዚቃ በonline እና በ offline የምታዳምጡበት አፕ
@manemaf | 15 741 | 32 | Loading... |
00:24
Video unavailableShow in Telegram
Telegram App Center☑️
ስንቶቻችሁ ስለ telegram app center ታውቃላችሁ ?
telegram በፍጥነት እራሱን እየቀየረ እንደሆነ ይታወቃል በቅርቡም ቴሌግራም አፖች እየመጡ ነው ማለትም በቴሌግራም ላይ ያሉ mini apps ሲሆኑ የራሳቸውን ስራ የሚሰሩ ለምሳሌ
- airdrop
-photo ማቀናበር
-አሪፍ አሪፍ ከጓደኛችሁ ጋር የምትጫወቷቸውfriendly games
.
.
ሌሎችም ብዙ ብዙ ስራዎችን የሚሰሩ አፖች ተካተዋል መጠቀም የምንችለው እዚሁ ቴሌግራም ላይ ነው
ገብታችሁ የምትፈልጉትን አውርዳችሁ ሞክሩት በጣም አሪፍ አሪፍ አፖች አሉ
ለመሞከር
👇👇👇
@tapps_bot
3.12 MB
👍 19🥰 2👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
3/10/2016
የዛሬው hamster combo ☝️
እንዚህን በትክክል በማስገባት 5,000,000 ውሰዱ እንቢ አለን አልተከፈተም የለም ላላችሁኝ አንዱን ለመክፈት መጀመሪያ ከታች ማድረግ ያለባችሁን ይፅፍላችኋል እሱን እየተከተላችሁ ክፈቱ
ላልደረሳቸው share አድርጉላቸው እንተባበር
ያልጀመራችሁ ደግሞ ጀምሩ
ጀምሩ ጀምሩ ጀምሩ ቲንሽ ቀን ነው የቀረው እንዳትቆጩ !!!!!
👇👇👇
https://t.me/hamsTer_kombat_bot/start?startapp=kentId7119206780
👍 11🔥 3🥰 2🙏 2
ማስጠንቀቂያ 🚨 !!!
guys notcoin እንገዛለን አሁኑኑ ያናግሩን እንሸጣለን ያናግሩን የሚሉ ሰዎች እየተበራከቱ ነው እውነተኛ ቢኖሩም ግን አብዛኞቹ አጭበርባሪዎች ናቸው ብዙ ልጆች እየተጭበረበሩ ነው ከቻላችሁ ለሞሸጥ ወይም መግዛት ስትፈልጉ p2p market ላይ ቴሌግራም ዋሌታችሁን verify አድርጋችሁ ተገበያዩ
ላኩልኝና እልካለሁ የሚባል ነገር እንዳትሰሙ !!!
የምትፈልጉት ነገር ሲኖር አውሩኝ
👇👇👇
@maelef7
👍 30🔥 6
Photo unavailableShow in Telegram
2/10/2016
የዛሬው hamster combo ☝️
እንዚህን በትክክል በማስገባት 5,000,000 ውሰዱ
ላልደረሳቸው share አድርጉላቸው እንተባበር
ያልጀመራችሁ ደግሞ ጀምሩ
ጀምሩ ጀምሩ ጀምሩ ቲንሽ ቀን ነው የቀረው እንዳትቆጩ !!!!!
https://t.me/hamsTer_kombat_bot/start?startapp=kentId6441404350
👍 18❤ 5🔥 3🥰 3⚡ 1😢 1
Photo unavailableShow in Telegram
1/10/2016
የዛሬው hamster combo ☝️
እንዚህን በትክክል በማስገባት 5,000,000 ውሰዱ
ላልደረሳቸው share አድርጉላቸው እንተባበር
ያልጀመራችሁ ደግሞ ጀምሩ
https://t.me/hamsTer_kombat_bot/start?startapp=kentId6441404350
❤ 21👍 15🔥 2🥰 2🤔 2👌 2👀 2
Hamster combat አልሰራ ላላችሁ ከላይ የላኩላችሁን step ተከትላችሁ ሞክሩት ይሰራል
1. ከገባችሁ በኋላ ሶስት ነጠብ መንካት
2. reload page የሚለውን እስኪሰራላችሁ ደጋግማችሁ እየጠበቃችሁ ንኩት
ይሰራል
share to friends ✅
ላልሰራላቸው ላኩላቸው
👍 19❤ 16🤷♂ 6🔥 6
Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ Hamster Kombat እንደገለፁት request error የሚላችሁ ለማስተካከል እየሞከሩ እንደሆነ እንደሚስተካከል ተናግረዋል እንቢ ያላችሁ በትግስት ጠብቁ በተጨማሪም
መጨረሻ ዋጋ የሚኖረው የcoin ብዛት ሳይሆን profit per hour እና አንድአንድ ስራዎች ናቸው ብለዋል
profit per hour ብትሳድኩ አሪፍ ነው የሚያዋጣችሁንና ጥሩ ጥቅም የምታገኙበትን እየመረጣችሁ አሳድጉ
ያልጀመራችሁ ግን ጀምሩ እንዳትሸወዱ እንደ notcoin
ለመጀመር 👇
👍 16
Photo unavailableShow in Telegram
የዛሬው hamster combo
እንዚህን በትክክል በማስገባት 5,000,000 ውሰዱ
ላልደረሳቸው share አድርጉላቸው እንተባበር
👍 21❤ 6🙏 4🥰 3🔥 2
ኮምፒተራችሁ ላይ በቀላሉ አማረኛ ለመፃፍ ይረዳችኋል
guys እንምታውቁን እንደ notcoin ይሆናል ከሚባሉት airdrop ውስጥ አንዱ hamster combat ነው ።
ያልጀመራችሁ ካላችሁ ጀምሩ
ከዛ በተረፈ ግን በየእለቱ 5,000,000 coin የሚያሸልመውን combo በየቀኑ የምለቅላችሁ ይሆናል
እየሰራችሁ !!!
GeezIME_3.0 (1).zip1.99 MB
👍 10🔥 8❤ 1