en
Feedback
የምባፔ አድናቂዎች

የምባፔ አድናቂዎች

Closed channel

ኪልያን ምባፔ! በዚህ ቻናል ስለወደፊቱ ኮከብ, ምርጥ,ድንቅ, ባለተስፈኛ ተጨዋች ስለሆነው #ምባፔ የሚነገርበት እና የሚዘከርበት ቻናል ነው ! 🐐

Show more
394
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
ቀጣይ የምባፔ ማረፊያ የት ሊሆን ይችላል?👇
ቀጣይ የምባፔ ማረፊያ የት ሊሆን ይችላል?👇

Mbappe goaaaaalllll! 1-0

ኪሊያን ምባፔ "የመጨረሻዬን ጨዋታ እሁድ በፓርክ ዴ ፕሪንስ አደርጋለሁ። ለሁሉም ነገር አመሰግናለሁ!" ሲል የፒኤስጂ ደጋፊዎችን ተሰናብቷል!👋 በቪድዮ ይመልከቱ👇 https://t.me/+aqlGFx0
ኪሊያን ምባፔ "የመጨረሻዬን ጨዋታ እሁድ በፓርክ ዴ ፕሪንስ አደርጋለሁ። ለሁሉም ነገር አመሰግናለሁ!" ሲል የፒኤስጂ ደጋፊዎችን ተሰናብቷል!👋 በቪድዮ ይመልከቱ👇 https://t.me/+aqlGFx0OPr04YTNh

BREAKING:- ኪልያን ምባፔ በውድድር አመቱ መጨረሻ ከፓሪስ ሴንት ዠርመን እንደሚለቅ በይፋ አረጋግጧል።
BREAKING:- ኪልያን ምባፔ በውድድር አመቱ መጨረሻ ከፓሪስ ሴንት ዠርመን እንደሚለቅ በይፋ አረጋግጧል።

#የጨዋታ_ቀን 28ተኛ ሳምንት የሊግ 1 ጨዋታ! 4:00 || ፒኤስጂ ከ ክሎምነት
#የጨዋታ_ቀን 28ተኛ ሳምንት የሊግ 1 ጨዋታ! 4:00 || ፒኤስጂ ከ ክሎምነት

ኪልያን በእራት ግብዣው ላይ!📸
+1
ኪልያን በእራት ግብዣው ላይ!📸

ኪሊያን ምባፔ የኘሬዝዳንት ማክሮንን ግብዣ ተከትሎ ቤተ-መንግስት ደርሷል📸
ኪሊያን ምባፔ የኘሬዝዳንት ማክሮንን ግብዣ ተከትሎ ቤተ-መንግስት ደርሷል📸

ኪሊያን ምባፔ በዛሬው የልምምድ ወቅት ለቡድን ጓደኞቹ PSGን በነጻ እንደሚለቅ አሳውቋቸዋል። ምባፔ ስለወደፊት ክለቡ ወይንም ወደ ሪያል ማድሪድ ስለሚያደርገው ዝውውር ምንም ያላላቸው ሲሆን፡ ከፔዤ ብ
ኪሊያን ምባፔ በዛሬው የልምምድ ወቅት ለቡድን ጓደኞቹ PSGን በነጻ እንደሚለቅ አሳውቋቸዋል። ምባፔ ስለወደፊት ክለቡ ወይንም ወደ ሪያል ማድሪድ ስለሚያደርገው ዝውውር ምንም ያላላቸው ሲሆን፡ ከፔዤ ብቻ እንደሚለቅ ነው ያሳወቃቸው። (ፋብሪዚዮ ሮማኖ)🥇

🚨🔴🔵 የፓሪስ ሴንት ዠርሜይን ፕሬዝዳንት ናስር አል ኬላይፊ፡- " Kylian Mbappé በPSG እንዲቆይ እፈልጋለሁ። እሱ የአለማችን ምርጡ ተጫዋች ሲሆን ለእሱ ምርጥ ክለብ ፒኤስጂ ነው።" "ለ
🚨🔴🔵 የፓሪስ ሴንት ዠርሜይን ፕሬዝዳንት ናስር አል ኬላይፊ፡- " Kylian Mbappé በPSG እንዲቆይ እፈልጋለሁ። እሱ የአለማችን ምርጡ ተጫዋች ሲሆን ለእሱ ምርጥ ክለብ ፒኤስጂ ነው።" "ለእኛ ፕሮጀክት ቁልፍ ነው" ሲል አል ኬላይፊ ለሮተንሰንፍላሜ ተናግሯል። [Fabrizio Romano]

#ምባፔ ትናንት ከመሀል ሜዳ አካባቢ ያስቆጠረው ጎል🤯🔥

ተጠናቀቀ! ኔዘርላንድ 1-2 ፈረንሳይ #ምባፔ×2
ተጠናቀቀ! ኔዘርላንድ 1-2 ፈረንሳይ #ምባፔ×2

𝐆𝐎𝐀𝐋 | Netherlands 0-1 France (Kylian Mbappe)

የፈረንሳይ አሰላለፍ 03:45 | ኔዘርላንድ ከ ፈረንሳይ #ምባፔ✅
የፈረንሳይ አሰላለፍ 03:45 | ኔዘርላንድ ከ ፈረንሳይ #ምባፔ

ምባፔ እና ጅሩድ 🔥