en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

𝗧𝗲𝗰𝗵 𝗧𝗮𝗹𝗸 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮

𝗧𝗲𝗰𝗵 𝗧𝗮𝗹𝗸 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮

Open in Telegram

Tech Talk Ethiopia የቴክኖሎጂ ዓለምን በቀላሉ ይከታተሉ! 🚀 📱 የስልክና መተግበሪያ ዜናዎች 🤖 AI እና አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች 🌍 ዓለም አቀፍ የቴክ ዜናዎች 💡 ጠቃሚ የዲጂታል ምክሮች ሁሉንም ከኛ ያገኛሉ Join The channel now!

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel 𝗧𝗲𝗰𝗵 𝗧𝗮𝗹𝗸 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮

Channel 𝗧𝗲𝗰𝗵 𝗧𝗮𝗹𝗸 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮 (@tech_talks_ethiopia) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 31 757 subscribers, ranking 4 193 in the Technologies & Applications category and 1 153 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 31 757 subscribers.

According to the latest data from 06 November, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -316 over the last 30 days and by -31 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 0.15%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 0.19% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 48 views. Within the first day, a publication typically gains 61 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 7.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“Tech Talk Ethiopia የቴክኖሎጂ ዓለምን በቀላሉ ይከታተሉ! 🚀 📱 የስልክና መተግበሪያ ዜናዎች 🤖 AI እና አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች 🌍 ዓለም አቀፍ የቴክ ዜናዎች 💡 ጠቃሚ የዲጂታል ምክሮች ሁሉንም ከኛ ያገኛሉ Join The channel now!”

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 07 November, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Technologies & Applications category.

31 757
Subscribers
-3124 hours
-2587 days
-31630 days
Posts Archive
Badhaasa kaardii 400 irratti hirmaadha!! 🏃‍♂🏃‍♂ Nama 20 dursee chaanala armaan gadii bakka GET jedhuu tuqee Add kan godhe q
Badhaasa kaardii 400 irratti hirmaadha!! 🏃‍♂🏃‍♂ Nama 20 dursee chaanala armaan gadii bakka GET jedhuu tuqee Add kan godhe qofaaf!! 👇👇 10k+ = @Singaphor

Badhaasa Ethio Telecom qopheesse irratti hirmaadha! 🎉🎉 Namootaa hundaaf kan qophaa'ee internate hin dangeffamnee torban tok
Badhaasa Ethio Telecom qopheesse irratti hirmaadha! 🎉🎉 Namootaa hundaaf kan qophaa'ee internate hin dangeffamnee torban tokkof fayyadamuuf bakka FREE INTERNET jedhu tuqun add kan jedhu tuqa fayyadama. 10k+ = @Singaphor

Repost from Open crypto
ወንድ ነህ ? ወንድ ከሆንክ ዝም ብለህ ይሄንን ቻናል ተቀላቀል! 👇😐 https://t.me/addlist/8Yh7KtVEe6w0MWRk
ወንድ ነህ ? ወንድ ከሆንክ ዝም ብለህ ይሄንን ቻናል ተቀላቀል! 👇😐 https://t.me/addlist/8Yh7KtVEe6w0MWRk

Badhaasa sa'aatii 3:00 kaasee hangaa 3:15 qofaatti kan turuu. Nama 20 durse bakka get jedhu tuqee add kan jedhuu tuqee ni badhaasnaa. Isinis maal eegduure. Nama tokkof qarshii 500 jechuudha. Carraa gaari

Repost from Crypto world 360
👀 DSTV ቤት መሄድ ቀረረረረረ💥 😘 የፈለጉትን ጨዋታ የ ሁሉንም League በ LIVE STREAM የሚያሳይ ቻናል ተከፈተ⚡️ Add yours 👉 @icewave1 🤔ታድያ የ ኳስ አፍቃሪ ከሆና
👀 DSTV ቤት መሄድ ቀረረረረረ💥 😘 የፈለጉትን ጨዋታ የ ሁሉንም League በ LIVE STREAM የሚያሳይ ቻናል ተከፈተ⚡️ Add yours 👉 @icewave1 🤔ታድያ የ ኳስ አፍቃሪ ከሆናችሁ ምን አየጠበቃቹህ ነው 😳, ሁሉም በ ነፃ አኮ ነው
ኑ በ ነፃ ተቀላቀሉ 👇👇
https://t.me/addlist/8Yh7KtVEe6w0MWRk

ስታርሊንክ ለቬንዙዌላውያን የነፃ ኢንተርኔት አገልግሎት መስጠት ጀመረ በቬንዙዌላ እየታየ ያለውን ድራማዊ የፖለቲካ ለውጥ ተከትሎ ታዋቂው ቢሊየነር ኢሎን ማስክ የጠፈር ምርምር ተቋሙ ስፔስ ኤክስ (Sp
ስታርሊንክ ለቬንዙዌላውያን የነፃ ኢንተርኔት አገልግሎት መስጠት ጀመረ በቬንዙዌላ እየታየ ያለውን ድራማዊ የፖለቲካ ለውጥ ተከትሎ ታዋቂው ቢሊየነር ኢሎን ማስክ የጠፈር ምርምር ተቋሙ ስፔስ ኤክስ (SpaceX) በስታርሊንክ ሳተላይቶች አማካኝነት ለሀገሪቱ ህዝብ የነፃ ኢንተርኔት አገልግሎት እንደሚሰጥ አስታወቀ። ይህ ውሳኔ የተሰማው የቀድሞው ፕሬዝዳንት ኒኮላስ ማዱሮ በዩናይትድ ስቴትስ ወታደራዊ ኦፕሬሽን በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ተከትሎ ሀገሪቱ በከፍተኛ የፖለቲካ ውጥረት ውስጥ ባለችበት ወቅት ነው። በሀገሪቱ ሊከሰት የሚችለውን የመረጃ እገዳ፣ የኤሌክትሪክ መቆራረጥ እና የኢንተርኔት መዘጋት ስጋት ለመቀነስ ስታርሊንክ የሳተላይት ግንኙነትን ክፍት ማድረጉ ወሳኝ እርምጃ መሆኑ ተገልጿል። ይህ አገልግሎት ዜጎች ከቤተሰቦቻቸውና ከውጭው ዓለም ጋር ያላቸው ግንኙነት እንዳይቋረጥ የሚያግዝ ሲሆን የግል የቴክኖሎጂ ተቋማት በዓለም አቀፍ ጂኦ-ፖለቲካ ላይ ያላቸውን እያደገ የመጣ ተፅዕኖ በግልጽ ያሳየ ክስተት ሆኗል። በአሁኑ ወቅት መረጃ ማግኘት ለዜጎች እንደ ቅንጦት ሳይሆን እንደ መብትና የጥንካሬ ምንጭ ተደርጎ የተወሰደ ሲሆን የግል ኩባንያዎች እንዲህ ባሉ ዓለም አቀፍ ግጭቶች ወቅት ጣልቃ መግባታቸው የብዙዎችን ትኩረት ስቧል። የስታርሊንክ እርምጃ በቬንዙዌላ ያለውን የመረጃ ፍሰት ነፃ በማድረግ ረገድ ትልቅ ሚና ይጫወታል ተብሎ ይጠበቃል።

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ዩኒቨርሲቲ ሊገነባ ነው ኢትዮጵያ በቴክኖሎጂው ዘርፍ ያላትን ተወዳዳሪነት የሚያረጋግጥ የመጀመሪያው የሰው ሰራሽ አስተውሎት (Artificial I
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ዩኒቨርሲቲ ሊገነባ ነው ኢትዮጵያ በቴክኖሎጂው ዘርፍ ያላትን ተወዳዳሪነት የሚያረጋግጥ የመጀመሪያው የሰው ሰራሽ አስተውሎት (Artificial Intelligence) ዩኒቨርሲቲ ሊገነባ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ታላቅ የምርምርና የትምህርት ተቋም ግንባታ ይፋ ያደረጉት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 75ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ላይ ነው። ይህ አዲስ ዩኒቨርሲቲ በሀገሪቱ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞ ውስጥ ጉልህ ሚና እንደሚኖረው የታመነ ሲሆን በተለይም በሰው ሰራሽ አስተውሎት፣ በዳታ ሳይንስ እና በሮቦቲክስ ዘርፎች የሰለጠነ የሰው ኃይል ለማፍራት ታቅዶ የተቀረጸ ነው። ለእያንዳንዱ የአፍሪካ ሃገር ሁለት -ሁለት ስኮላርሽፕ እንሰጣለን ብለዋል። ስራዎቻችን በስድስት ወራት ጊዜ ውስጥ  እናጠናቅቃለን ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤  ይህም መንግስት ለዘርፉ የሰጠውን ትኩረት የሚያሳይ መሆኑ ተገልጿል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ በቴክኖሎጂው ዘርፍ ያላትን ተሳትፎ ለማሳደግ የጀመረችው ጥረት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልጸዋል። የዘርፉ ባለሙያዎች እንደሚሉት ከሆነ እንዲህ ያሉ ልዩ የትኩረት መስኮች ያላቸው የትምህርት ተቋማት መገንባታቸው ኢትዮጵያ በኢንዱስትሪ Fourth Industrial Revolution ውስጥ ያላትን ድርሻ ከፍ የሚያደርግ ነው። ዩኒቨርሲቲው ስራ ሲጀምር የምርምር ስራዎችን ከማከናወን ባለፈ ለተለያዩ የልማት ዘርፎች የቴክኖሎጂ መፍትሄዎችን በማፍለቅ ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ይኖረዋል ተብሎ ይጠበቃል።

☄️ ለሽያጭ የቀረቡ ቻናሎች ☄️
3.1k 📝 700 birr 1.2k 📝 350 birr Only real buyers DM @Infinity_0A ✔️

🔔 I have a good news 📣
የTiktok coin መሸጥ እንዳዲስ ጀምሬያለው መግዛት ምትፈልጉ Dm በቤተሰብ ዋጋ 📌 @Infinity_0A 🔗

Repost from Open crypto
ወንድ ነህ ? ወንድ ከሆንክ ዝም ብለህ ይሄንን ቻናል ተቀላቀል! 👇😐 https://t.me/addlist/vS9JntVllTxlOWE0
ወንድ ነህ ? ወንድ ከሆንክ ዝም ብለህ ይሄንን ቻናል ተቀላቀል! 👇😐 https://t.me/addlist/vS9JntVllTxlOWE0

Repost from Crypto world 360
😱ዓለም ሁሉ ስለዚህ አያወራ ነው 😳, አናንተስ አልሰማችሁም? አዲሱ በ online ገንዘብ ማግኛ ስራ ይፋ ሆኗል , በቃ ድህነት ሚባል ነገር ጠፋ 👏 መስራት ለምትፈልጉ ብቻ ያለው ቦታ ትንሽ ስለ
😱ዓለም ሁሉ ስለዚህ አያወራ ነው 😳, አናንተስ አልሰማችሁም? አዲሱ በ online ገንዘብ ማግኛ ስራ ይፋ ሆኗል , በቃ ድህነት ሚባል ነገር ጠፋ 👏 መስራት ለምትፈልጉ ብቻ  ያለው ቦታ ትንሽ ስለሆነ ሳትቀደሙ ቅደሙ 📢
ከታች ያለውን ተጫኑ 👇, አፍጥኑት🔥
https://t.me/addlist/8Yh7KtVEe6w0MWRk

አሁን online ነህ😲 እድለኛ ነህ የሞባይል ካርድ እየሸለምን ነው ከ እናንተ የሚጠበቀው ከታች ያለውን ቻናል JOIN አድርጋችሁ ጥያቄ መመለስ ብቻ ❤️‍🔥 👇👇👇👇 https://t.me/Darkvibe00 https://t.me/Darkvibe00

Repost from N/a
🫶 የተወለዳቹበትን ወር በመንካት የሚመጣላችሁን ቻናል ተቀላቀሉ 🤩 ለመቀላቀል👇 https://t.me/addlist/fnphlw5tOT5iM2Vk https://t.me/addlist/fnphlw5tOT5iM
🫶 የተወለዳቹበትን ወር በመንካት የሚመጣላችሁን ቻናል ተቀላቀሉ 🤩
ለመቀላቀል👇
https://t.me/addlist/fnphlw5tOT5iM2Vk https://t.me/addlist/fnphlw5tOT5iM2Vk

☄️ ለሽያጭ የቀረቡ ቻናሎች ☄️
3.1k 📝 700 birr 1.2k 📝 350 birr Only real buyers DM @Infinity_0A ✔️

‼️Spotifuck v1.6.4‼️ 💡 An alternative player for Spotify. It's much better than the mods of the original app. ⚙️ Features: ✓No audio ads ✓No more empty playlists ✓Better podcast quality ✓Based on an open web player, independent of the official app ✓No need for weekly updates! ✓Unlocked functions of rewinding/previous/next track/shuffle ✓Media notifications with control elements