en
Feedback
KJN Education 🇪🇹

KJN Education 🇪🇹

Open in Telegram

Contact Us:- @KJNSupport KJN Library :- @kjnbooksandmovies

Show more
5 409
Subscribers
No data24 hours
-17 days
+2830 days
Posts Archive
Grade 12 | Chemistry | Unit 1 | Acid Base Equilibria Lesson 2 📌 Amphiprotic Species 📌 Autoionization ( Self Ionization) Her
Grade 12 | Chemistry | Unit 1 | Acid Base Equilibria Lesson 2 📌 Amphiprotic Species 📌 Autoionization ( Self Ionization) Here is The Link

በKJN Education mobile App ላይ ከፍላችሁ እየተማራችሁ ያላችሁ ተማሪዎች @KJNSupport ላይ የተመዘገባችሁበትን Email ላኩ።

📌 Grade 9 | Economics |Unit One |Introducing Economics 🎥 Lesson 1 📌 Definition of Economics 📌 Concept of Macroeconomics a
📌 Grade 9 | Economics |Unit One |Introducing Economics 🎥 Lesson 1 📌 Definition of Economics 📌 Concept of Macroeconomics and Microeconomics Here is the link @KJNsupport

📌 Grade 10 | Chemistry |Unit One |Chemical Reactions & Stoichiometry 🎥 Lesson 2:- Types of Reactions 📌 Direct Combination
📌 Grade 10 | Chemistry |Unit One |Chemical Reactions & Stoichiometry 🎥 Lesson 2:- Types of Reactions 📌 Direct Combination Reactions 📌 Decomposition Reactions 📌 Single Displacement Reactions 📌 Double Displacement Reactions Here is the link

📌 Ethiopian Grade 11 Chemistry | Unit One | ATOMIC STRUCTURE AND PERIODIC PROPERTIES OF THE ELEMENTS 🎬 Lesson 3:- Electroma
📌 Ethiopian Grade 11 Chemistry | Unit One | ATOMIC STRUCTURE AND PERIODIC PROPERTIES OF THE ELEMENTS 🎬 Lesson 3:- Electromagnetic Radiation Here is the Link

📌 Grade 12 | Unit One | Sequence and Series 🎥 Mulatu Numbers & Recursive Sequences Here is the link
📌 Grade 12 | Unit One | Sequence and Series 🎥  Mulatu Numbers & Recursive Sequences Here is the link

📌 Grade 9 | Math | Unit 1 | Further on Sets 🎥 Lesson 1 :- Set Definition and Set Notation Here is the link
📌 Grade 9 | Math | Unit 1 | Further on Sets 🎥 Lesson 1 :- Set Definition and Set Notation Here is the link

የዘንድሮ የፊዚክስ የNobel prize አሸናፊዎች John Clarke, Michel H. Devoret እና John M. Martinis ሆነዋል የተሸለሙት ለmacroscopic quantum mechanica
የዘንድሮ የፊዚክስ የNobel prize አሸናፊዎች John Clarke, Michel H. Devoret እና  John M. Martinis ሆነዋል የተሸለሙት ለmacroscopic quantum mechanical tunnelling and energy quantisation in an electric circuit ግኝታቸው ነው። I hope One day we Ethiopians will win Nobel Prize in Physics. ❤

📌 Grade 10 | Economics | Unit 1 | Theory of Consumer Behavior 🎥 Lesson 1 :- Concept of Utility Here is the link
📌 Grade 10 | Economics | Unit 1 | Theory of Consumer Behavior 🎥 Lesson 1 :- Concept of Utility Here is the link

ብዙዎቻችሁ የምትልኩልኝ message ተመሳሳይ ነው። የKJN Education App ዙርያ በቂ መረጃ አላገኛችሁም። So ለማብራራት ልሞክር። የKJN Education mobile App አላማ በቀላሉ ለEntrance Exam እንድትዘጋጁ ማድረግ ነው። የmath, physics, chemistry እና Biology ትምህርቶችን የየክፍሉን በቀላሉ Animated የሆኑ lecture videos የያዘ ሲሆን በተጨማሪ የተለያዩ አመቶች Entrance exam ጥያቄዎች እየሰራን at the same time በእያንዳንዱ ጥያቄዎች ላይ ያሉትን concepts deep dive revision እናደርጋለን። ሁሉም videos ብዙ የተለፋባቸው animated የሆኑ የምታውቋቸው videos ናቸው። ሁሉንም videos downlaod አድርጋችሁ offline ማየት ትችላላችሁ። ያልገባችሁ እንዲስተካከል የምትፈልጉት ነገር ካለ I will be available. I think አሁን ገብቷችኋል። @kjnsupport ላይ መጠየቅ የምትፈልጉት ነገር ካለ ሀሳባችሁን በአጭሩ ፃፉ በተቻለኝ አቅም እመልሳለሁ። Respectfully Please hi ምናምን አትበሉ። የሁሉንም Hi መልእክት መመለስ አልችልም። ሀሳባችሁን በአጭሩ ፃፉ። Playstore ላይ Approve እስኪሆን you can get the app here Download app

📌 Grade 11 | Math | Unit 1 | Relations and Functions 🎥 Lesson 1 :- Concept of Relations, Domain and Range Here is the link
📌 Grade 11 | Math | Unit 1 | Relations and Functions 🎥 Lesson 1 :- Concept of Relations, Domain and Range Here is the link

የዛሬው History Lecture ላይ To understand the 1800s Industrial Capitalism and raise of communism Recommend ያረኳችሁ Telegram ላይ አስቀም
የዛሬው History Lecture ላይ To understand the 1800s Industrial Capitalism and raise of communism Recommend ያረኳችሁ Telegram ላይ አስቀምጥላችኋለሁ ያልኳችሉ movie ይኸው። It is well made and shows the evolution of capitalism and socialism. Here is the link

🎯 Grade 12 | History | Unit 1 | Development of Capitalism and Nationalism 📌 Lesson 1 :- Development of Capitalism Here is t
🎯 Grade 12 | History | Unit 1 | Development of Capitalism and Nationalism 📌 Lesson 1 :- Development of Capitalism Here is the link

Repost from KJN App
📌 በKJN Education mobile App ላይ ከመመዝገባችሁ በፊት እነዚህን ነገሮች እወቁ 1) አሁን ላይ በApplication የሚኖሩት videos የ Math, Physics, Chemistry, Biology, Physics, Economics እና History ትምህርቶች ናቸው። በዚህ ግዜ የእያንዳንዳቸው 2 Units በአጠቃላይ 46 Units ተሰርተዋል ( History የ Grade 9 እና 11 , Grade 10 እና 12 ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ ተመሳሳይ ናቸው። ልዩነቱ ትንሽ የGrade 11 እና 12 ሀሳቦች መስፋቱ ነው። ስለዚህ አንድ ላይ ተደርገው ነው የተሰሩት) 2) ለEntrance Exam ተፈታኞች ደግሞ በ ቀላሉ Revise ማድረግ እንዲችሉ የየአመቱን የሁሉንም ትምህርቶች Entrance Exam ጥያቄዎች ከእያንዳንዱ ጥያቄ ጀርባ ያለውን ሀሳብ Indetail revise እያደረግን የምንዘጋጅባቸው videos ተዘጋጅተዋል አሁን ላይ ተሰርተው ያለቁት የ2017 Entrance Exams ብቻ ናቸው። የ2016 እና 2015 ገና እየተዘጋጁ ነው። 3) ክፍያ በተመለከተ ያለው ክፍያ አመታዊ አንዴ የሚከፈል membership ክፍያ ብቻ ነው። አንዴ member የሆነ ሰው የሁሉንም grades, lesson  አጠቃላይ በapplication ውስጥ ያሉትን contents access ማድረግ ይችላል። 4) የሁሉም ትምህርቶች  Units ተሰርተው ማግኘት የምትፈልጉ please dont register ( አትመዝገቡ) አሁን የተሰሩት የየትምህርቱ 2 units አጠቃላይ 46 units ብቻ ናቸው። የቀሩት ከስር ከስር እየተሰሩ እየተለቀቁ የሚሄዱ ናቸው። 5) Free Youtube lecture videos መለቀቃቸው ይቀጥላል። 🔊  ማሳሰብያ:- አሁን መመዝገብ ያለባችሁ ቪዲዮዎቹ ከስር ከስር ሲለቀቁ ማየት እንፈልጋለን ያላችሁ ተማሪዎች ብቻ ናችሁ። ሁሉንም units በአንድ ግዜ ማግኘት የምትፈልጉ please አትመዝገቡ (ምንም ክፍያ አትፈፅሙ)። ይሄን ሳታውቁ የከፈላችሁ ካላችሁ @KJNsupport ላይ አናግሩን እና Refund ይደረጋል። I hope this answers your questions ❤️

Repost from KJN App
📌 በKJN Education mobile App ላይ ከመመዝገባችሁ በፊት እነዚህን ነገሮች እወቁ 1) አሁን ላይ በApplication የሚኖሩት videos የ Math, Physics, Chemistry, Biology, Physics, Economics እና History ትምህርቶች ናቸው። በዚህ ግዜ የእያንዳንዳቸው 2 Units በአጠቃላይ 46 Units ተሰርተዋል ( History የ Grade 9 እና 11 , Grade 10 እና 12 ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ ተመሳሳይ ናቸው። ልዩነቱ ትንሽ የGrade 11 እና 12 ሀሳቦች መስፋቱ ነው። ስለዚህ አንድ ላይ ተደርገው ነው የተሰሩት) 2) ለEntrance Exam ተፈታኞች ደግሞ በ ቀላሉ Revise ማድረግ እንዲችሉ የየአመቱን የሁሉንም ትምህርቶች Entrance Exam ጥያቄዎች ከእያንዳንዱ ጥያቄ ጀርባ ያለውን ሀሳብ Indetail revise እያደረግን የምንዘጋጅባቸው videos ተዘጋጅተዋል አሁን ላይ ተሰርተው ያለቁት የ2017 Entrance Exams ብቻ ናቸው። የ2016 እና 2015 ገና እየተዘጋጁ ነው። 3) ክፍያ በተመለከተ ያለው ክፍያ አመታዊ አንዴ የሚከፈል membership ክፍያ ብቻ ነው። አንዴ member የሆነ ሰው የሁሉንም grades, lesson  አጠቃላይ በapplication ውስጥ ያሉትን contents access ማድረግ ይችላል። 4) የሁሉም ትምህርቶች  Units ተሰርተው ማግኘት የምትፈልጉ please dont register ( አትመዝገቡ) አሁን የተሰሩት የየትምህርቱ 2 units አጠቃላይ 46 units ብቻ ናቸው። የቀሩት ከስር ከስር እየተሰሩ እየተለቀቁ የሚሄዱ ናቸው። 5) Free Youtube lecture videos መለቀቃቸው ይቀጥላል። 🔊  ማሳሰብያ:- አሁን መመዝገብ ያለባችሁ ቪዲዮዎቹ ከስር ከስር ሲለቀቁ ማየት እንፈልጋለን ያላችሁ ተማሪዎች ብቻ ናችሁ። ሁሉንም units በአንድ ግዜ ማግኘት የምትፈልጉ please አትመዝገቡ። የተመዘገባችሁ ካላችሁ @KJNsupport ላይ አናግሩን እና Refund ይደረጋል። I hope this answers your questions ❤️

KJN Education 📱 Mobile App is Out! Until Playstore approves it you can download it Here on Telegram! Download KJN App
KJN Education 📱 Mobile App is Out! Until Playstore approves it you can download it Here on Telegram! Download KJN App

Grade 12 | Chemistry | Unit 1 | Acid Base Equilibria Lesson 2 📌Bronsted-Lowry Acid-base Definition 📌Conjugate Acid Base Pai
Grade 12 | Chemistry | Unit 1 | Acid Base Equilibria Lesson 2 📌Bronsted-Lowry Acid-base Definition 📌Conjugate Acid Base Pairs 📌Strength of Acids and Bases Here is The Link

Looking forward to seeing you all on ቅዳሜ! You will see what I have been doing for the last 4 weeks ❤

ደመራ ሲበራ Chemical Energy ወደ Heat እና Light እየተቀየረ ነው። If we know the wood type and the mass that is being used we can easily calculate how much energy is released....... that is Energy transformation 😊 The fire spreads heat in 3 ways using conduction, convection and radiation and as we already know from thermodynamics the energy flows from Hot to cold areas ለዛ ነው ስንጠጋው የሚሞቀን። Since the ደመራ is in Cone shape using geometey and mechanics ideas we can optimize the burning. The light spreads in all directions....... and that is optics which means light spreads in all directions. በደምብ አልነድ ካላችሁ Increase the surface area of the ደመራ ቦግ ነው የሚለው 😁 ደመራው መቼ ነዶ እንደሚያልቅ ለማወቅ The total energy of the ደመራ over Energy released per second የሚያልቅበትን ግዜ ይሰጣችኋል ( Given ስለሌለው እያንዳንዱ ችቦ ምን ያህል energy እንዳለው Estimate አርጋችሁ በብዛታቸው ነው የምታባዙት) 😁 Any ways መልካም የመስቀል በአል ❤

KJN Education will be Back next week!