en
Feedback
Yesira Sew / የስራ ሰው

Yesira Sew / የስራ ሰው

Open in Telegram

በነፃ የተሽከርካሪ ጨረታዎችን መረጃ እንሰጣለን! 👇 መኪና ይግዙ ይሽጡ ያከራዩ ይለወጡ👇   ተሽከርካሪ መግዛት መሸጥ እና ማከራየት ከፈለጉ በቴሌግራም አድራሻዬ @AbushaYesiraSew አናግሩኝ! 0912285054 / 0911718930 ይደውሉ! -------- ከልዩ መስተንግዶ ጋር  ለሽያጭ እና ለግዢ 2%  ለኪራ 10% ኮሚሽን  እናስከፍላለን   -------  

Show more
6 405
Subscribers
-324 hours
-27 days
+5930 days
Posts Archive
photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

የሜድሮክ ጨረታ ውጤት
የሜድሮክ ጨረታ ውጤት

ታላቅ ቅናሽ ሆራይዘን ጎማ የ Isuzu የኃላ 18,500 ብር 2 ፍሬ ብቻ ነው ያለው ሁለቱን የወሰደ 36ሺህ ብር አዲስ ነው ምንም ተገጥሞ አያቅም 0912285054
+6
ታላቅ ቅናሽ ሆራይዘን ጎማ የ Isuzu የኃላ 18,500 ብር 2 ፍሬ ብቻ ነው ያለው ሁለቱን የወሰደ 36ሺህ ብር አዲስ ነው ምንም ተገጥሞ አያቅም 0912285054

የሚሸጥ Hilux ደብል ጋቢና Model 1991 price 1.35 ድርደራ አለው የሚታየው ጦርሃይሎይ 0912285054
+2
የሚሸጥ Hilux ደብል ጋቢና Model 1991 price 1.35 ድርደራ አለው የሚታየው ጦርሃይሎይ 0912285054

የሚሸጥ Compact Model - 2010 በደንብ የተያዘ ነው Price - 1.45M 0912285054
+2
የሚሸጥ Compact Model - 2010 በደንብ የተያዘ ነው Price - 1.45M 0912285054

ተረፍኩ..... ትናንት ከምሽቱ 4:00 ሰዓት ላይ ወደ ቤት በመግባት ላይ እያለሁ አንድ ነገር አጋጠመኝ ወደ ቤት ለመግባት አቋራጭ መንገድ ልጠቀም ብዬ የሰፈር መንገድ ውስጥ ለውስጥ ነበር ስሄድ የነ
ተረፍኩ..... ትናንት ከምሽቱ 4:00 ሰዓት ላይ ወደ ቤት በመግባት ላይ እያለሁ አንድ ነገር አጋጠመኝ ወደ ቤት ለመግባት አቋራጭ መንገድ ልጠቀም ብዬ የሰፈር መንገድ ውስጥ ለውስጥ ነበር ስሄድ የነበረው መሽቱ ፀጥ ያለ እና ዝር የሚል ሰው እንኳን የሌለበት ነበር ስልኬን እየነካካው መንገዴን እያጣጣምኩ ባለሁበት ሰዓት ላይ ከኃላዬ የሚከተለኝ ነገር አለ በጣም ደነገጥኩ ዝም ብዬ መንገዴን ቀጠልኩ በጣም እየተጠጋኝ ሲመጣ ዞር ብዬ ካየሁት ሊያንቀኝ ይችላል ብዬ ፈጠን ፈጠን እያልኩ ብራመድም እሱም ከ'ኔ እኩል ይፈጥናል ወደ ዳር ተስፈጥሬ ኮብልስቶን ድንጋይ አስቼ ዞር ስል ማንም የለም በስመአብ ልቤ እንዴት ስንጥቅ እናዳለ 360° ድግሪ ተሽከረከርኩ ማንም የለም ግን አንድ ነገር ታየኝ ጥላዬ ከላይ በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ጥላዬ ሁለት ነበር አንዱ ከፊት አንዱ ከኃላ 😥 🤣 ተመልሼ ወደ ኃላ ሲከተለኝ የነበረው ቦታ ጋር ሂጄ ወደ ፊት ስሄድ ጥላ ከፊት ከኃላ ይከተለኛል ሰውነቴ ቢንቀጠቀጥም በተፈጠረው ነገር ብቻዬን እየሳኩ ወደ ቤቴ ገባውላችሁ....ለትንሽ ቀን እግረኛ ብሆን መንገዱ ሁሉ ገጠመኝ በገጠመኝ ሆነብኝ! የአቡሻ የምሽት ገጠመኝ ቀን 26/09/2017 ዕለት Abush Yekolo Temary

photo content

የሚሸጥ ኮንዶሚኒየም በቀነ ገደብ ላይ ነው ያሉት የፈጠነ አይቶ ማስጨነቅ የሚችል ገዢ በአሪፍ ዋጋ ያልቅለታል የቤቱን  ቪድዮውን 👆 ተመልከቱ  ስለ ቤቱ ጀሞ 1 27 ካሬ ዋጋ 2.25ሚሊዮን ድርድር አለው 0912285054

ለትርፍ የሚሆን ጀሞ 1 እና 3 ኮንዶሚኒየም አለ ካሽ ያለው ብቻ ዝግጁ ናችሁ ልየው እና ፖስት ላርገው? ጀም 1 ስቱዲዮ 27 ካሬ ጀሞ 3 ባለ አንድ ምኝታ 47 ካሬ ሁለቱም እጅግ በጣም አንገብጋቢ ጉዳይ ማለቴ በቀነ ገደብ ነው ያሉት መሸጥ ግድ ይላቸዋል የፈጠነ ይጠቀማል ልያቸው እና እመለሳለሁ የስራ ሰው... እስኪ መቶ ልብ ❤ አስቀምጡ...! አቡሻ የስራ ሰው 0912285054 መልዕክት አስቀምጡልኝ

ጨረታ የወጣ

ጨረታ የወጡ መከኖች

ጨረታ የወጡ ወሳኝ መኪኖች

ጨረታ የወጡ ሱዙኪ ዲዛየሮች