en
Feedback
Yesira Sew / የስራ ሰው

Yesira Sew / የስራ ሰው

Open in Telegram

በነፃ የተሽከርካሪ ጨረታዎችን መረጃ እንሰጣለን! 👇 መኪና ይግዙ ይሽጡ ያከራዩ ይለወጡ👇   ተሽከርካሪ መግዛት መሸጥ እና ማከራየት ከፈለጉ በቴሌግራም አድራሻዬ @AbushaYesiraSew አናግሩኝ! 0912285054 / 0911718930 ይደውሉ! -------- ከልዩ መስተንግዶ ጋር  ለሽያጭ እና ለግዢ 2%  ለኪራ 10% ኮሚሽን  እናስከፍላለን   -------  

Show more
6 404
Subscribers
+324 hours
+37 days
+5430 days
Posts Archive
ተመልሻለሁ ሰሞኑን ወጣ ብዬ ጠፍቼ ነበር ስልኬም ዝግ ነበር ይቅርታ🙏

አስቸኳይ ሸንገን ቪዛ ወደ አውሮፓ መሄድ ለምትፈልጉ ብዬ ሰሞኑን በሰራውት ቪድዮ 7 ልጆች ጋር ተዋውለናል። እስከ መስከረም 30 ድረስ ይበራሉ ያለውን ሂደት በዚሁ ቴሌግራም ፔጅ ላይ post አደርጋለው ኤምባሲ ኬንያ ነው የሚገቡት ያለው ሂድት አንድ በአንድ እና የተመታላቸው ቪዛ እና የተለየ የተፈጠረ ነገር ካለ እነግራችኋለሁ/ አሳያችኋለሁ ለሌላ ጊዜ 100% እምነት ኑሯችሁ የምትፈልጉ እንድትጀምሩ:: Romania Work Visa ከ6 - 8 ወር የሚፈጅ አለኝ የምትፈልጉ አዋሩኝ የመሳካት እድሉ 100% ከእግዚአብሔር ጋር🙏 የማልጨርሰውን አልጀምርም አቡሻ የስራ ሰው በውስጥ መስመር ለማግኘት 👇 t.me/LuckyConsultancy1

ዲዛየር 00 ይፈለጋል Silver or Gray ገዢ አለኝ በውስጥ ላኩልኝ / አዋሩኝ T.me/AbushaYesiraSew21

Voice message02:32

በስራ ቪዛ እና በተለያዩ ኬዞች (Europe Schengen Visa) የምትፈልጉ አዋሩኝ/ደውሉ አድራሻ :- ቤተል ቶታል ማደያ ፊት ለፊት እናት ባንክ ህንፃ ላይ ( Lucky Consultancy ) ለግንዛቤ ያክል! ማስታወቂያ እየሰራሁ አይደለም በራሴ ስም ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያለው የራሴ ድርጅት ነው! ከዚህ በፊት ሮማንያ Work Visa ለልጆች ሰርቻለሁ እየሰራሁም እገኛለው እንዲኖራችሁ የምፈልገው 100% እምነት ነው 100% የሚሳካ ፕሮሰስ ነው የምጀምርላችሁ! 0922920898

ሰነዱ ይኽው የስራ ሰው እንደተለመደው ልብቻችሁን ❤
+1
ሰነዱ ይኽው የስራ ሰው እንደተለመደው ልብቻችሁን ❤

ይኸው የጨረታው ቪድዮ ልባችሁን ❤ በነፃ ለሰጣችሁኝ🙏 ይኸው እኔም በነፃ የጨረታ መኪኖችን ጀባ ብያችኋለው! ቀጣይ የጨረታው ሰነድ አስቀምጣለሁ!

ጨረታ 5 Vitz 3 Dizayer እና ሌሎች ተጨማሪ መኪኖች አሉ ፖስት ይደረግ? እስኪ ልባችሁን አስቀምጡልኝ ❤

ገዢ አለኝ Corolla ከ2005 - 2007 Model ያለችሁ ላኩልኝ በውስጥ ላኩልኝ T.me/AbushaYesiraSew21 መሪ የዞረ ቢሆን ይመረጣል 0912285054 / 0911718930

ለመኪና ማጠቢያ የሚሆን የሚከራይ ቦታ ያላችሁ አሳውቁኝ 0912285054 በውስጥ መስመር

የሚሸጥ ማንዋል Corolla yalew Photo lakulign 0912285054

አመሰግናለሁ እዚሁ ቴሌግራም ላይ ብስራተ ገብርኤል ቪላ ቤት ተገኝቶልኝ ስራውን ጨርሻለው🙏

የሚከራይ Full Furnished ግቢ ወይም አፓርትመንት ያላችሁ በውስጥ አዋሩኝ Location - ቤተል , ጀሞ 1 , ብስራተ ገብርኤል አካባቢ 0912285054

ይፈለጋል በ5L ሞተር ያላችሁ የሚሸጥ በውስጥ ላኩልኝ ተጨማሪ የሚፈለግ ኮሮላ ካሽ 1 ሚሊዮን ቀሪ ባንክ የሚመቻች ያላችሁ ይፈለጋል የፈጠነ እጄ ላይ ያሉ የሚሸጡ መኪኖች Vitz 2000 model 1.
ይፈለጋል በ5L ሞተር ያላችሁ የሚሸጥ በውስጥ ላኩልኝ ተጨማሪ የሚፈለግ ኮሮላ ካሽ 1 ሚሊዮን ቀሪ ባንክ የሚመቻች ያላችሁ ይፈለጋል የፈጠነ እጄ ላይ ያሉ የሚሸጡ መኪኖች Vitz 2000 model 1.35 Vitz 2001 model Code 2 B20 Price 1.55 Platz Model 2001 1.55 ዲዛየር 2021 ሞዴል ባንክ ያለበ 950ሺህ ካሽ 1.6M Gray color Code 3 B50

ሰላም ተመልሰናል

የጠፋውት ወጣ ብዬ ነው👇 እስከዛው እርስ በእርሳችሁ ተገበያዩ ኮሜንት ላይ የሚሸጥ መኪና ያላችሁ ፎቶ ሞዴል እና ስልክ አስቀምጡ ገዢ መግዛት ያምትፈልጉት ኮሜንት ፃፋ መልካም የስራ ሳምንት ይሁንላችሁ!

photo content

Qute ባጅ CEAT ጎማ አለ 0912285054 ደውሉ
+2
Qute ባጅ CEAT ጎማ አለ 0912285054 ደውሉ

የሚሸጥ መኪና ቤት ያላችሁ ኮሜንት ላይ ፎቶ ወይም ቪድዮ ከእነ ሙሉ መረጃ ስልክ ቁጥር ጨምሮ እና የሚታይበትን አካባቢ አስቀምጡ እኔም አሻሽጥላችኃለው በዚህ ፔጅ ላይም ትክክለኛ ገዢ እና ጓበዝ ደላሎች አሉ መግዛት የምትፈልጉም የምትፈልጉትን ነገር ፃፉ ስልካችሁን አስቀምጡ👇 ሀሳቤን ከወደዳችሁት ❤ ልባችሁን አስቀምጡ