cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

በሀሳብ እግረ መንገድ_ _ _ _ _ _ _ _ _ by takle

ሀሳብ በማስፈንጠር ላይ ..........

Show more
Advertising posts
480
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
+430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ሀገር በፍቅር እንጂ በጦርነት አትገነባም
Show all...
👍 2
ቆይ እኛ ሀገር ሁሌ ለምን መብራት ይጠፋል መብራቱን ሳያጠፉ መስራት አይችሉም እስከ መች ነው ምንሰቃየው
Show all...
😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
አንድ ቀን . . . . ቅብር ስንሳት ነው ብለው ይቀብሩሀል በቃ አለቀ
Show all...
👍 1😱 1
አንድ ቀን . . . . ቅብር ስንሳት ነው ብለው ይቀብሩሀል በቃ አለቀ
Show all...
ህግን ማንም አይለወጥም . . . . . ከገንዘብ በቀር 😂
Show all...
🤣 3
ሰው አንተን መጥላት የሚጀምረው ስህተቱን ለሱ መንገር ስትጀምር ነው By takle
Show all...
👍 5
ጨቅጫቃው ባል! ለአርባ አመታት በሰላም ይኖሩ የነበሩት ባልና ሚስት ካለልክ መጨቃጨቅ ከጀመሩ ወደ አንድ አመት ሆኗቸዋል፡፡ አለመስማማቱ የጀመረው ባል ሚስትን፣ “ለምጠይቅሽ ጥያቄዎች መልስ አትሰጪኝም፣ እኔን የማናገር ፍላጎት ስለሌለሽ መዝጋት ጀምረሻል” በማለት መበሳጨት ጀምሮ ነው፡፡ ለብዙ አመታት በፍቅርና በመስማማት ይኖሩ የነበሩ እነዚህ ባልና ሚስቶች በድንገት እንደዚህ አይነት አለመግባባት ሲፈጠርባቸው ጉዳዩ ለወዳጆቻቸው ሁሉ ግራ አጋብቷል፡፡ ባልም እንዲሁ ምን እንደሚያደርግ እርግጠኛ አልነበረም፡፡ ምክንያቱም የሚስቱን ሁኔታ ሲያጤነው ምንም አልተለወጠችም፡፡ ያየው ለውጥ ለሚጠይቀው ጥያቄ መልስ አለመስጠቷ ላይ ብቻ ነው፡፡ በተለያየ መልኩ ካስተዋላት በኋላ ግን፣ “በቃ ጆሮዋ እየደከመ መጥቶ ነው” ብሎ ደምድሟል፡፡ እርግጠኛ መሆን ግን ፈልጓል፡፡ አንድ ቀን ባልየው የስነ-ልቦና አዋቂ ለሆነው ለአማካሪው ስለችግሩ ሊያማክረው ወደ ቢሮው ሄደ፡፡ ትውውቃቸው የረጅም ዘመን ስለነበር የሞቀ ሰላምታ ከተለዋወጡ በኋላ፡፡ ተቀምጠው ማውጋት ጀመሩ፡፡ ባልየው፣ “ስራ የሚበዛብህ ሰው እንደሆንክ አውቃለሁ፡፡ ሌሎችም ሰዎች ሊያማክሩህ ይጠብቁሃል፡፡ ወደ ሃሳቤ ልግባ፤ በአጭሩ ሚስቴ ማድመጥ አቁማለች፡፡ እየናቀችኝ ይመስለኝ ነበር፣ አሁን ግን ሳስበው ጆሮዋ መስማት ሳያቆም አይቀርም” ብሎ ከሚስቱ ጋር ስላለው ችግርና እንዴት ለሚጠይቀው ጥያቄ መልስ መስጠት እንዳቆመች፣ በሁኔታውም ስሜቱ እየተጎዳ እንደሆነ ተረከለት፡፡ ይህ የብዙ አመታት ልምድ ያለው አማካሪ ገና ታሪኩን በመስማት ላይ እያለ ችግሩ በአንድ ጊዜ ገባው፡፡ ምክሩ አጭርና ግልጽ ነበር፡፡ “ዛሬ ወደቤት ስትገባ ከ20 ሜትር ርቀት ላይ ሆነህ አንድ ጥያቄ ጠይቃት፣ ካልሰማችህ ከ15፣ ከዚያም ከ10፣ ከዚያም ከ5 ሜትር እያልክ በምን ያህል ርቀት ላይ ስትሆን መልስ እንደምትሰጥህ አጣራ” አለው፡፡ ሰውየው ወደቤቱ ሄዶ የተባለውን አደረገ፡፡ ከ20 ሜትር ርቀት ላይ ሆኖ፣ “ዛሬ ራት ምንድን ነው?” ብሎ ጠየቀ፣ መልስ አላገኘም፡፡ ይህንኑ ጥያቄ ከ15 እና ከ10 ሜትር ርቀቶች ላይ ሆኖ ሲጠይቅ አሁንም መልስ አላገኘም፡፡ ከ5 ሜትር ርቀት ላይ ሆኖ ለአራተኛ ጊዜ፣ “ዛሬ ራት ምንድን ነው?” ብሎ ገና ከመጠየቁ መልስን በፍጥነት አገኘ፡፡ “ሶስት ጊዜ ነገርኩህ፣ አሁን ለአራተኛ ጊዜ ነው የምነግርህ፣ ለራት የተዘጋጀው መኮሮኒ ነው” ብላ መለሰችለት፡፡ ለካስ አልሰማ ያለው ጆሮ የባል እንጂ የሚስት አልነበረም፡፡ ባልየው ይህን እውነታ ከገባው በኋላ ወደ አማካሪው ለመመለስ ሙከራም አላደረገ፡፡ ችግሩ ያለው እኔው ጋር ይሆን? “እይታ” ከተሰኘው የዶ/ር ኢዮብ ማሞ መጽሐፍ ውስጥ የተወሰደ፡፡
Show all...
6
ብዙ ጊዜ ሰዎች የሚከሱት ሰለ መክሳት እያሰቡ ነው by takle
Show all...
👍 2
#ማቶሳላ ... 900 ዓመት ኖረ ፣ #የ200 መቶ አመት አፍላ ወጣት ሆኖ #የ160 ዓመት .... ኮረዳ አፈቀረ ። እሷም ሳታውቅለት እየተሰቃየ በዓይን ፍቅር ብቻ ለ20 ዓመት ቆየ ። ከዛም የሆነ ቀን እንደምንም ደፍሮ ብቻዋን እንዳለች ማፍቀሩን ቢነግራት ትንሽ ግዜ ስጠኝ ... 30 ዓመት ብቻ ላስብበት አለች ። ከዛም እሺ ብላው #ለ65 ዓመት እየተጠናኑ ሰውን በሚያስቀና ደስ በሚል አይነት ፍቅረኛሞች ሆኑ ። ምንም ሳያስቡት 100 ዓመት አለፈ ከዛም የሆነ ቀን አሰብ አረገና ፀጉሩን እያከከ ሌላ ሰው ሳይጠልፋት ... ለሃብታም ሳይድሯት ሽማግሌ ላከ ። ታዲያ በዚህ ግዜ 375 ,, 400 አልሞላት የአሁን ልጅ ፈጣን ነው እሷን ደስ እንዳላት ምን ማድረግ ይቻላል ከተፈቃቀዱ ... አሉና አባትዬው እጇን እየሳሙ እቺ አንድ ፍሬ ልጅ ... ለዚህ በመብቃቷ በጣም ተገረሙ❗️ #ጥያቄ ❓ #ማቶሳላ ፀጉሩን ለስንት ዓመት ነው ያከከው ❓🤣🤣
Show all...
😁 4👍 1