cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ገላግሌ Academy

..........ይሄ ቻናል ለexam ብቁ የሚያደርጋቹ 9-12 ላላችሁ ተማሪዎች ተብሎ የተከፈተ የሚገርም 24 ሰአት quiz የሚሠራበት ቻናል ነው። በሉ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇 👉 "𝐰𝐞 𝐰𝐨𝐫𝐤 𝐟𝐨𝐫 𝐬𝐮𝐜𝐜𝐞𝐬𝐬"

Show more
Advertising posts
1 850
Subscribers
No data24 hours
+67 days
-4130 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ታላቅ ቅናሽ (ሳይንስ በአማርኛ) 🤵‍♂ እንኳን ደስ ያላቹ የፊታችን የሚኖረውን ብሄራዊ ፈተና ምክንያት በማድረግ ተወዳጁን Gelagle book series በአማርኛ እና በእንግሊዘኛ በማዘጋጀት በታላቅ ቅናሽ እንሆ ብለናል 👏 በቀድሞ ዋጋ አንዱ መፅሀፍ በ 60 birr 4ቱን በ240 ብር ብዙዎች ገዝተው እየተጠቀሙት ነው ላልገዛቹ የዘንድሮ 12 ክፍሎች ብቻ እንሆ በረከት 4ቱንም መፅሀፍት በ 200 birr❌ 150 birr ❌ 100 birr ✅ ✳️ አራቱ የትምህርት አይነቶች ( volume 2) ✔physics በአማርኛ የተቀመመ ✔ Chemistry በአማርኛ የተቀመመ ✔Biology በአማርኛ የተቀመመ ✔ Maths በአማርኛ የተቀመመ መፃህፍቱን ለማግኘት እና ግዢ ለመፈፀም 👇🎖           @Gelagle912bot Join us https://t.me/ethioGelagle https://t.me/ethioGelagle https://t.me/ethioGelagle
380Loading...
02
#Grammar                 #Lesson 3⃣        ✅ከባለፈው የቀጠለ Present Continuous (Progressive ) Tense 👉 The present continuous tense is used for actions happening now or for an action that is unfinished. 👆 Present continuous  አሁን ለሚፈጸሙ ድርጊቶች ወይም ላልተጠናቀቀ ድርጊት ይጠቅማል። ✅ Common time marks often used with the moment of communication includes 👆ከግንኙነት ጊዜ ጋር ብዙ ጊዜ ጥቅም ላይ የሚውሉ የተለመዱ የሰዓት ምልክቶች ያካትታሉ👇       ➖now       ➖ right now       ➖at the moment       ➖at this moment        ➖ just now    ➖ today        ➖this month ➖ this week   etc Example👇 👉 They are playing football now. 👉 I am teaching English now. 💠Form of Present continuous 👉 Singular subject + is + V+ ing NB:- Singular subject (She, He, It) 👉 First person singular am +V + ing 👉 plural subject are + V + in In general Form of present continuous 👇 Sub +is/am/are/+V+ing 💠Uses and functions of Present continuous 1. To talk about actions happening now. 👆 አሁን ስለሚከሰቱ ድርጊቶች ለመነጋገር. Example 👇 👉 The baby is sleeping. 👉 Children are watching TV. 👉 Grandpa is reading the newspaper. In all these examples, the actions of sleeping, watching TV and reading are happening while we are describing the actions. 2. To talk about unfinished temporary actions or situations 👆ያልተጠናቀቁ ጊዜያዊ ድርጊቶችን ወይም ሁኔታዎችን ለመናገር Present continuous/progressive tense is also used to talk about actions that are short-term and ongoing. Present continuous  አጭር እና ቀጣይ ስለሆኑ ድርጊቶች ለመነጋገርም ይጠቅማል። For example,👇 👉 I am living with my aunt these days. 👉 I am reading Haruki Murakami. 👉 I am learning French. 3.To talk about someone’s annoying habits 👆ስለ አንድ ሰው የሚያናድዱ ልማዶች ለመነጋገር For example👇 👉 He is always interruptingothers. 👉 It is always raining here. (I am not happy!) 👉 Sheeba is forever talking on the phone. 4. To talk about planned future arrangements 👆ስለታቀዱ የወደፊት ዝግጅቶች ለመነጋገር For Example 👇 👉 I am visiting my mother at Christmas. 👉 I am not doing anything this evening. 👉 Roger is playing against Djokovic this Sunday. To be continued......🧨 👇👇👇👇share👇👇👇                 Share share share 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 https://t.me/ethioGelagle https://t.me/ethioGelagle https://t.me/ethioGelagle ©ethio_new_curriculum
1515Loading...
03
⛽️Grammar                         TENSES                          #ክፍል_አንድ           What is Tense? 🎗Tense : a verb-based method used to indicate the time, and sometimes the continuation or completeness, of an action or state in relation to the time of speaking. 🎗Tense የምንለው በግስ ላይ (verb based) የተምሰረተ ሁኖ ጊዜንና አንዳንዴም የድርጊቱን ወይም የሁኔታውን ቀጣይነት ከጊዜ ጋር አገናኝተን ለመናገር የምንጠቀምበት ነው። 👉 The word tense comes from the Latin word  "tempus" which means "time". 👆 Tense የሚለው ቃል የመጣው Tempus ከሚል የላቲን ቃል ሲሆን Tempus ማለት Time (ጊዜ) ማለት ነው። 👉 The concept of tense in English is a method that we use to refer to time - past, present and future. በእንግሊዘኛ የ Tense ጽንሰ ሃሳብ ጊዜን ለመግለጽ የምንጠቀምበት ሲሆን ያለፈውን (past)፧ የአሁኑና (present ) የወደፊቱን (future ) ጊዜ ለማመልከት የምንጠቀምበት ዘዴ ነው።  👉  Many languages use tense to talk about time. Other languages have no concept of tense at all, but of course they can still talk about time, using different methods. NB:- So, we talk about time in English with tense.  ስለዚህ በእንግሊዘኛ ስለ Tense  ስናወራ ስለ ጊዜ እያወራን ነው ማለት ነው።                 Be focus 👇 We cannot talk of tenses without considering two components of many English. 👆 ስለ ሁለት የእንግሊዘኛ አካላት ሳናቅ ስለ Tenses ማውራት አንችልም። እነዚህ ሁለት አካላትም የሚከተሉት ናቸው 👇 Time and aspect. ✅ Time expresses: 👉 Past - before now አላፊ -  ስላለፈ ( ከአሁን በፊት) ስለ ነበረ ድርጊት ስናወራ 👉 present - now, or any time that includes now አሁን - አሁን ላይ ስላለ ድርጊት ስናወራ። 👉 future - after now ወደፊት - ከአሁን በኋላ ✅ Aspect (ሁኔታ) can be express 👉 progressive - uncompleted action  ተጀምሮ ስላልተጠናቀቀ ድርጊት የሚያወራ ነው። 👉 perfective - completed action or state ስለተጠናቀቀ ድርጊት ወይም ሁኔታ የሚያወራ።     TYPES OF TENSES                  .                  .                  . To be continued..........        🕹ሁለተኛ ክፍል በቀጣይ ይቀርባል ━━━━━━━━━━━━━━━ ━━━━━━━━━━━➡➡➡➡ Share share share 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 https://t.me/ethioGelagle https://t.me/ethioGelagle https://t.me/ethioGelagle ©ethio_new_curriculum ✨✨✨✨✨✨✨✨
1173Loading...
04
ከዚህ በፊት በክፍል በክፍል የተለቀቀ ነው አንድ አድርጌላቹሀለው ተጠቀሙት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
1120Loading...
05
#Grammar                   #Lesson 2⃣ Present Continuous (Progressive ) Tense 👉 The present continuous tense is used for actions happening now or for an action that is unfinished. 👆 Present continuous  አሁን ለሚፈጸሙ ድርጊቶች ወይም ላልተጠናቀቀ ድርጊት ይጠቅማል። ✅ Common time marks often used with the moment of communication includes 👆ከግንኙነት ጊዜ ጋር ብዙ ጊዜ ጥቅም ላይ የሚውሉ የተለመዱ የሰዓት ምልክቶች ያካትታሉ👇       ➖now       ➖ right now       ➖at the moment       ➖at this moment        ➖ just now    ➖ today        ➖this month ➖ this week   etc Example👇 👉 They are playing football now. 👉 I am teaching English now. 💠Form of Present continuous 👉 Singular subject + is + V+ ing NB:- Singular subject (She, He, It) 👉 First person singular am +V + ing 👉 plural subject are + V + in In general Form of present continuous 👇 Sub +is/am/are/+V+ing 💠Uses and functions of Present continuous 1. To talk about actions happening now. 👆 አሁን ስለሚከሰቱ ድርጊቶች ለመነጋገር. Example 👇 👉 The baby is sleeping. 👉 Children are watching TV. 👉 Grandpa is reading the newspaper. In all these examples, the actions of sleeping, watching TV and reading are happening while we are describing the actions. 2. To talk about unfinished temporary actions or situations 👆ያልተጠናቀቁ ጊዜያዊ ድርጊቶችን ወይም ሁኔታዎችን ለመናገር Present continuous/progressive tense is also used to talk about actions that are short-term and ongoing. Present continuous  አጭር እና ቀጣይ ስለሆኑ ድርጊቶች ለመነጋገርም ይጠቅማል። For example,👇 👉 I am living with my aunt these days. 👉 I am reading Haruki Murakami. 👉 I am learning French. 3.To talk about someone’s annoying habits 👆ስለ አንድ ሰው የሚያናድዱ ልማዶች ለመነጋገር For example👇 👉 He is always interruptingothers. 👉 It is always raining here. (I am not happy!) 👉 Sheeba is forever talking on the phone. 4. To talk about planned future arrangements 👆ስለታቀዱ የወደፊት ዝግጅቶች ለመነጋገር For Example 👇 👉 I am visiting my mother at Christmas. 👉 I am not doing anything this evening. 👉 Roger is playing against Djokovic this Sunday. To be continued......      👇👇👇👇share👇👇👇                                  ━━━━━━━━━━━━━━━ ━━━━━━━━━━━➡➡➡➡ Share share share 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 https://t.me/ethioGelagle https://t.me/ethioGelagle https://t.me/ethioGelagle ©ethio_new_curriculum ✨✨✨✨✨✨✨✨
1263Loading...
06
የGelagle book series ምን እነደሚመስል ማየት ለምትፈለጉ
2072Loading...
07
# ክፍል ፪ ✔ ባለፉት ቀናት በቻናላችን ለደረሱን ጥያቄዎች ለውድ ተማሪዎቻችን የተሰጡ ምላሾች ጠያቂ:🙋‍♂ እያጠናሁ ነው ግን በጥናቴ ደስተኛ አይደለሁም ያጠናሁትንም እረሳለሁ በዛ ላይ ባሰብኩት ፍጥነት መሄድ አልቻልኩም ገና 12 chapter ብቻ ነው ያጠናሁት። በጣም ጨንቆኛል ገላግሌ :*👨‍🏫 ነገሩ እንዴት መሰለሽ። አሁን ይህን ፁፉፍ የምንሽፅፍል ለmotivation ምናምን አይደለም ግን እውነታውን እንድትረጂው ነው።ሁለት ነገሮችን አስተውዬ 1. አንቺ 12 unit ብቻ መጨረስሽ ነው ያስጨነቀሽ ወይስ ሌሎች ከዛ በላይ ማንበባቸው። ይሄን ልትለዮ ይገባል ግን እመኚኝ ሰው በጊዜ ወደ ቤት ስለገባ ለሊት ስለተነሳ ወይም ይን cover አድርጊያለው ስላለ ብቻ እውነት አይሆንማ እስቲ ልጠይቅሽ ሀይሌ ገብረ ሥላሴ ብረት ቢያነሳ ጡንቻው ቢወፍር ምን ይጠቅመዋል። ግን ስፓረተኛ ነዋ እነዚህም ስፓርት ናቸው መልሱ ሀይሌ ሯጭ እንጂ ቦክሰኛ አይደለም ነዋ   አንቺ ጋርም ነገሩ ሌላ ነው ሙሉ መፅሀፉን መሸምደድ ወይም በቃል ማነብነብ ጥቅሙ እንደ ጡንቻው ነው ምክንያቱም መፅሀፉ ኖት ነው ፈተናው ደግሞ በጥያቄ ነው ስለዚህ ውጤታማ እና ብልሀት የተሞላበትን  አጠናን ማጥናት እንጂ ስፖርት ስለሆነ ሁሉንም መስራት አይደለም 2. እንዳሉት ሌሎቹ ብዙ አጥንተው ቢሆን እንኳ የእሳት ማጥፍያው ውሃ እንጂ እሳት አይሆንማ እና ማንን ደስ ይበለው ብለሽ ነው ምትጨነቂው የምትቺውን አድርጊ የምትቺውን የሚለው ላይ አስምሪበት ምክንያቱም በኋላ እንድ ባደረኩ እንዳትይ ከዛ በዘለለ ስሪ ፈጣሪሽን የሰራሽው እንዲባርክ ጠይቂው በቃ ከዛማ የሰላም እንቅልፍሽን ተኝተሽ ለፈተና መሄድ ነው 👨‍🏫 መልካም የጥናት ጊዜ ይሁንላችሁ © በገላግሌ አካዳሚ ብቻቻቻቻቻ ጠያቂ:🙋‍♂ Zedro tefetagn negn ena andade tefsa ekortalew mikr felge nw ገላግሌ :*👨‍🏫 በጣም ጥሩ እሺ     ግን በቅድምያ አንድ እንድታውቂው የምንፈልገው ነገር አለ ከእኛ የምታገኘው መልዕክት አንቺ ላይ ለውጥ እንዲያመጣ ሳይሆን አንቺን የሚለውጠውን ያንን ሀይል ከራስሽ እንድታወጪ ነው የምንፈልገው ምን ልልንሽ ነው  በቅስቀሳ ንግግር የሚለወጥ ሰው የለም ይሄ እንዴት መሰለሽ እንቁላል አይተሻል አይደል ጫጬት ሆኖ የሚፈለፈለው ዕድገቱን ጨርሶ በራሱ ሲወጣ ነው እንጂ ከውጭ ብትሰብሪው አስኳሉ ፈሶ ይበላሻል አይደል እስቲ አሁን ደግሞ ተስፋ ስለመቁረጥ ጉዳይ እናውራ      እስቲ የምር እንዳልሽው ተስፋ ቁረጪ፤ ምንም ነገር መለወጥ እንደማትችዪ አምነሽ ምንም ነገር መዘጋጀትሽን አቁሚ፤ እንደውም ምንም ተስፋ የለሽ አይደል ስለዚህ ጭራሽ ስለፈተናው አታስቢ ፣ቀንመች ይሁን የት ሀገር እንደምትፈተኚ መረጃም አትስሚ         እሺ ግን ከላይ የተባሉትን ነገር ቢታረጊ ምትጠቀሚውን አንድ ነገር ትነግሪኛለሽ 😡 (እህታችን እንደዚህ ጠንከር ባሉ ቃላት የምናወራሽ የምር እንድታስቢበት እንድትጠቀሚበት ስለምንፈልግ ነው እና ማንን ደስስስስስ ይበለው ብለሽ ነው ተስፋ ምትቆርጪው ይሄውልሽ አለም ሁሌም ለተሸናፊዎች ቦታ የላትም ፈፅሞ አሳዝኗት የምታግዘው ተሸናፊ የለም ስለዚህ ራስሽን አበርቺ እና ምን ባደርግ ይሻላል ካልሺን እንዲህ እንልሻለን በደንብ አስተውዪ ነገሩ ምንመሰለሽ ብዙ ገፅ ብዙ ማብራርያ ካለቸው የተለያዮ አመታት መፅሀፍት የምትጠየቂው 100 እና 120 ጥያቄዎች ብቻ ነው አየሻ እነዚህ ጥያቄዎች የትኛው ገፅ እና ቦታ እንደሚወጡ የሚያውቅ የለም ፈተናው መፅሀፉ ስለምን እንደሚያወራ ቁምና አብራራ አይደለም so ሁሉንም ነገር መያዝ አይጠበቅብሽም። ግን አስበሽዋል አንድ ጎበዝ ተማሪ ሙሉ ነገሩን አንብቦ መጨረሻ ላይ ደክሞት ወይ አስጠልቶት ያላጠናት ነገር ልትመጣ ትችላለች በተቃራኒው ደግሞ አላጠናውም ያለ ሌላ ሰው cover ያደረጋት ትንሽ ቦታ የፈተናው አካል ልትሆን ትችላለች እንደዚህ ስልሽ በምትሐታዊ ክስተቶች እመኚ እያልኩሽ አይደለም ነገር ግን ማድረግ የምትቺያቸው ትንንሽ ነገሮችን እንዳትንቂያቸው ለማሳሰብ ነው በስተመጨረሻ እንደምክረ ሀሳብ አሁን የቀሩትን ቀናት አስቢ አምስትም አስርም ሊሆኑ ይችላሉ ግን በእነዚህ ቀናት መጀመርያ ስታጠኚው ደስ የሚልሽና የምትወጂውን ማጥናት ጀምሪ ለሌሎቹ እንዲያነሳሳሽ ማለት ነው እና ም ስታጠኚ ጥያቄ ተኮር አጠናን ተጠቀሚ አስበሽዋል እስከፈተናው ቀን ሳታቋርጪ በቀን የአንድ ትምህርት 10 እና 15 ለሚደርሱ ጥያቄዎች መልስ ብታካብቺ በ30እና 40 ቀን ስንት ይሆናል ስለዚህ ይህን ፅሁፍ እንዳነብሽ ዛሬውኑ ድካምሽን ትተሽ የአቅምሽን ትንሽ ትንሽ ነገር ስሪ       እና ደግሞ ሁሌም ፈጣሪ ለአንቺ የሚያስፈልገውን ነገር ከአንቺ በላይ ያስብልሻል 🙏🙏🙏 👨‍🏫 መልካም የጥናት ጊዜ ይሁንላችሁ © በገላግሌ አካዳሚ ብቻቻቻቻቻ 👏 ቢያነቡት መልካም ነው ለሚሉት ለሚወዱት በሙሉ ያጋሩ ቻናሉን ይደግፉ            Join us @https://t.me/ethioGelagle
2573Loading...
08
#አስታዋሽ 📨 * ዛሬ ቀን ግንቦት 14:2016 🔊* የቀረው የቀን ብዛት 48                            (ለሐምሌ 2) 😇* የዕለቱ የምክር ስንቅ ( የዛሬው የምክር ስንቃችን ለመወያያ የደረሱንን ጥያቄዎች ሌሎችም በድጋሜ እየጠየቁን ስለሆነ ለሁላቹም እንዲሆን በዚህ መንገድ አዘጋጅተንላቹሀል👇👇                በርቱልን
2210Loading...
09

10Loading...
10
🫵
3020Loading...
11
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ታላቅ ቅናሽ 🤵‍♂ እንኳን ደስ ያላቹ የፊታችን የሚኖረውን ብሄራዊ ፈተና ምክንያት በማድረግ ተወዳጁን Gelagle book series በአማርኛ እና በእንግሊዘኛ በማዘጋጀት በታላቅ ቅናሽ እንሆ ብለናል 👏 በቀድሞ ዋጋ አንዱ መፅሀፍ በ 60 birr 4ቱን በ240 ብር ብዙዎች ገንዝተው እየተጠቀሙት ነው ላልገዛቹ እንሆ በረከት 4ቱንም መፅሀፍት በ 200 birr❌ 150 birr ❌ 100 birr ✅ ✳️ አራቱ የትምህርት አይነቶች ✔physics በአማርኛ የተቀመመ ✔ Chemistry በአማርኛ የተቀመመ ✔Biology በአማርኛ የተቀመመ ✔ Maths በአማርኛ የተቀመመ መፃህፍቱን ለማግኘት እና ግዢ ለመፈፀም 👇🎖           @Gelagle912bot
3463Loading...
12
ትምህርት ሚኒስቴር የመውጫ ፈተና ድጋሚ ተፈታኞች የምዝገባ ጊዜን አሳወቀ። በ2016 ዓ/ም ሰኔ ወር ላይ የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና በድጋሚ ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ የሚገኙ ተፈታኞች ምዝገባ የሚከናወነው ከግንቦት 14 እስከ 21/2016 መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። የምዝገባ ክፍያ 500.00 ብር በመክፈል በ https://exam.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ ይችላሉ ተብሏል። የአገልግሎት ክፍያ  500.00 ብር በ ' ቴሌ ብር ' ብቻ የሚፈጸም መሆኑ አስገንዝቧል። #ለመጀመሪያ_ጊዜ የመውጫ ፈተና የሚፈተኑ እጩ ተመራቂዎች ምዝገባ የሚካሄደው እና የአገልግሎት ክፍያ በተቋማቸው በኩል መሆኑን የገለጸው ሚኒስቴሩ አስፈላጊ የመፈተኛ መረጃዎችን በተቋማቸው በኩል እንደሚደርሳቸው አሳውቋል። @tikvahethiopia
3411Loading...
13
#ETA የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በሰኔ ወር 2016 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎቻቸውን መረጃ እስከ ግንቦት 16/2016 ዓ.ም እንዲያስገቡ የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን አሳስቧል። ተቋማቱ የተፈታኞቻቸውን መረጃ ትምህርት ሚኒስቴር ያዘጋጀውን ቴምፕሌት በመጠቀም መላክ እንዳለባቸው ባለሥልጣኑ አስታውሷል። (የባለሥልጣኑ መልዕክት ከላይ ተያይዟል።) @tikvahuniversity
3130Loading...
14
Media files
3496Loading...
15
Join us https://t.me/ethioGelagle https://t.me/ethioGelagle https://t.me/ethioGelagle ©abunegorgorioes
3031Loading...
16
#ይለማመዱ በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና #በኦንላይን የሚወስዱ ከሆነ ፈተናውን የሚወስዱበት አድራሻ ላይ በመግባት መለማመድ ይጀምሩ፡፡ ተፈታኞች ከተደለደላችሁበት ክላስተር ውጪ ሲስትሙን መጠቀም እንደማትችሉ ያስታውሱ፡፡ በተለያዩ ቦታዎች ዘንድሮ የመልቀቂያ ፈተናውን የሚወስዱ የበይነ መረብ ተፈታኞች ልምምድ እያደረጉ እንደሚገኙ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል፡፡ ፈተናው የሚሰጥባቸው አድራሻዎች፦ 👉 https://c2.exam.et 👉 https://c3.exam.et 👉 https://c4.exam.et 👉 https://c5.exam.et 👉 https://c6.exam.et (ተፈታኞች የሚገኙበት ክልል/ከተማ አስተዳደር ከላይ በተያያዘው ምስል ላይ ይገኛል፡፡) https://t.me/ethioGelagle
3701Loading...
17
ክፍል ፪ (በውስጡ) ✔እያጠናሁ ነው ግን በጥናቴ ደስተኛ አይደለሁም ✔ ያጠናሁትንም እረሳለሁ ✔ ባሰብኩት ፍጥነት መሄድ አልቻልኩም ✔ ገና 12 chapter ብቻ ነው ያጠናሁት። በጣም ጨንቆኛል እና ሌሎችንም ይዞ ይጠብቃቹሀል እስከዛ react comment እያረጋቹ ለሌሎች እንዲጠቀሙበት በማካፈል እኛንም አበረታቱን እደግመዋለው በቃ በቻላቹት መጠን አበረታቱን ያን ያክል ከባድ አይደለም share ማድረግ ነው😔 ይሄው link ኡ https://t.me/ethioGelagle በክፍል ሁለቱ እንገናኛለን ጥያቄ መጠየቅ የምትፈልጉ ሀሳባቹን share ማድረግ ምትፈልጉ ደግሞ ይሄው እቺን👇 ተጠቀሙ 🇪🇹 @gelagleQRbot🇪🇹 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ✴ በተቻለን አቅም ልናግዛቹ ዝግጁ ነን የጠየቃቹም በትዕግስት ጠብቁን🙏🙏 Yours https://t.me/ethioGelagle
3570Loading...
18
ክፍል ፩ ✔ ባለፉት ቀናት በቻናላችን ለደረሱን ጥያቄዎች ለውድ ተማሪዎቻችን የተሰጡ ምላሾች ጠያቂ:🙋‍♂ * maths ላይ ትንሽ ደካማ ነኝ። ሌሎችን ግን እሰራለው። እና ለ entrance ምን አይነት ዘዴ ብጠቀም ውጤታማ እሆናለሁ ገላግሌ :*👨‍🏫 አሁን በዚህ በቀራቹህ ጊዜ ለmathsም ይሁን ለሌሎች የentrance ዝግጅቶች የተሻለ የሚሆነው ጥያቄ ተኮር የአጠናን ዘዴ ነው። ማለትም አብዝታቹህ ጥያቄዎችን በመስራት በዛ ውስጥ ግልፅ ያልሆነላችሁን በማንበብ መዘጋጀት ትችላላችሁ። 👉 ሌላው በጥያቄ መልክ ለፈተና መዘጋጀት በቀላሉ አይምሮአችን ሀሳቦችን እንዲይዝልን ይረዳናል። ጠያቂ:🙋‍♂ እሺ ለሁሉም የትምህርት አይነት የአጠናን ፕሮግራም እንዴት ማውጣት እችላለሁ? ገላግሌ :*👨‍🏫 ✴ በፕሮግራም ማጥናት በጣም ጥሩ ነው ነገር ግን ብዙ ሰው የማያደርገው ወሳኝ ነገር ግን ዝርዝር  ማዘጋጀ ነው ✔ እንዴት መሰለሽ ከመሬት ተነስቶ ዛሬ maths ነገ bio አጠናለው አይባልም ለምሳሌ ከ 3ቀን በኋላ ሰርግ ልትደግሺ ቢሆንና  ዛሬ እንጀራውን ብትጋግሪ ምን ሚፈጠር ይመስልሻል   ደግሞ 3ቀን እየቀረው እስካሁን የጥሪ ካርድ ባታዘጋጂስ ከባድ ነዋ አየሽ አንዱን ስራ አሁን ብትሰሪው ይበላሻል ሌላውን ደግሞ እንዴት እስካሁን አልሰራሽም ተብሎ ትነቀፊያለሽ። ✔ ስለዚህ አንቺም ልክ እንደሰርጉ እንደዚህ ብታደርጊ ግን ጥሩ ነው አንድ ንፁ ነጭ ወረቀት አዘጋጂና ትምህርት ሚንስተር በዚህ አመት ፈተና አውጥቼባቸዋለው ያላቸውን ቦታዎች ቁጭ ቁጭ አርጊያቸው ( more detail ሳይሆን simply የunitኦችን ርዕሶች ብቻ አውጪ   ✔ ከዛ የቱን አጠናው የቱስ ይቀረኛል የቱን አውን ብሰራው ይሻግታል  እያልሽ ምልክት አስቀምጪ    ከዚህ በኋላ time table ቀላል ይሆንልሻል ✔ይህን ስታደርጊ ግን የነገሩን መብዛት አይተሽ ባጠናም አላደርስም ብለሽ ተስፋ እንዳትቆርጪ ይህ ምን ማለት መሰለሽ በጣም እርቦሽ ትንሽ ምግብ ብቻ ቢቀርብልሽ ይቺማ አታጠግበኝም አልበላም አትይማ መቼም እርሷን ጥርግ አርጎ ጨምሩ ነዋ😊 ልክ እንደዛ አልጨርሰውምና ጥናት አልጀምርም አይባልም          ሰናይ የዝግጅት ጊዜ © በገላግሌ አካዳሚ ብቻቻቻቻቻ ጠያቂ:🙋‍♂ ማጥናት በጣም እያስጠላኝ ነው ምን ላድርግ overconfident ነኝ ገላግሌ :*👨‍🏫 በዚህ ጊዜ ስለሚሰሙ በራስ መተማመኖች ብዙ ማለት አይቻልም ምክንያቱም "ወይኔ ሳልጨርስ ፈተናው ደረሰ" እያሉ ተፈትነው አሪፍ ውጤት ያመጠ እንዳሉ ሁሉ " ጨርሻለው ፏ ነው ከዚህ በኋላ ምንም ባላጠናም ችግር የለም" እያሉ ለሌላው እያስረዱ ግን ውጤታቸው ሳይታሰብ የተበላሸ አለ ስለዚህ እኛ የምንልህ ነገር ቢኖር ራስክን በደንብ በጥያቄዎች ብትፈትን እና ደግሞ አይዘንብም ብሎ በ ቦዲ ከመውጣት ሊዘንብ ይችላል ብሎ ጃን ጥላ መያዝ አይሻልም ብለክ ነው? So ምን አልባት ፈተናው ሊከብድ ይችላል እያልክ በደንብ ብታጠና መልካም ነው 👨‍🏫 መልካም የጥናት ጊዜ ይሁንላችሁ © በገላግሌ አካዳሚ ብቻቻቻቻቻ ክፍል 2 ይቀጥላል🤵‍♂ 👏 ቢያነቡት መልካም ነው ለሚሉት ለሚወዱት በሙሉ ያጋሩ Join us https://t.me/ethioGelagle https://t.me/ethioGelagle
3100Loading...
19
#አስታዋሽ 📨 * ዛሬ ቀን ግንቦት 12:2016 🔊* የቀረው የቀን ብዛት 50                            (ለሐምሌ 2) 😇* የዕለቱ የምክር ስንቅ ( የዛሬው የምክር ስንቃችን ለመወያያ የደረሱንን ጥያቄዎች ሌሎችም በድጋሜ እየጠየቁን ስለሆነ ለሁላቹም እንዲሆን በዚህ መንገድ አዘጋጅተንላቹሀል👇👇 https://t.me/ethioGelagle
2680Loading...
20
ሰበር ዜና ✴ በሩ ተከፍቷል (በነፃ) 🤵‍♂ ተወዳጁ ገላግሌ Academy ለውድ ተማሪዎቹ ማንኛውንም ሀሳብ የሚያማክርበት እና የስነ ልቡና ድጋፍ የሚሰጥበትን ስራ እነሆ ጀመረ 🤯 የአጠናን ዘዴዎች፣የምን ላድርግ ምክሮች በትምህርቱ አለም አሪፍ ውጤት አስመዝግበው ባለፉ አጋሮቹ በመታገዝ እንደ ታላቅ ወንድም እና እህት ጭንቀታቹን ምታጋሩበትን link ከስር አስቀምጠናል ተጠቀሙት ላልደረሳቸውም አጋሩ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🇪🇹@gelagleQRbot🇪🇹 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
1661Loading...
21
🔷Notes on Friction🔷 ➖Friction is result of the irregularities on the two surfaces in contact of each other. ➖The force of friction is dependent on the irregularities of the surface; if it is greater, then the friction will be greater and if it is smooth, then the friction will be lesser. ➖Effectively, the friction is result of the interlocking of irregularities in the two surfaces. ➖If the two surfaces in contact are pressed harder, then the force of friction will increase. ➖On a frictionless surface, if an object starts moving, it would not stop ever; Without friction, it is not possible to construct a building. ➖Friction produces heat; when a matchstick is rubbed against the rough surface, it catches fire. Substances Reducing Friction ➖The substances that reduce friction are known as lubricants. E.g. when oil, grease, or graphite is applied between the moving part of a machine, then it creates a thin layer; resultantly, moving surfaces do not directly rub against each other that ultimately reduces friction. ➖When a body rolls over the surface of another body, the resistance to its motion is known as the rolling friction. The rolling reduces the force of friction. ➖The frictional force exerted by fluids is known as drag. ➖The frictional force, on an object in a fluid, is dependent on its speed with respect to the fluid. ➖The frictional force depends on the shape of the respective object and also on the nature of the fluid. ➖Fluid friction is minimized by giving suitable shapes to the bodies moving in fluids.
2998Loading...
22
Media files
3603Loading...
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ታላቅ ቅናሽ (ሳይንስ በአማርኛ) 🤵‍♂ እንኳን ደስ ያላቹ የፊታችን የሚኖረውን ብሄራዊ ፈተና ምክንያት በማድረግ ተወዳጁን Gelagle book series በአማርኛ እና በእንግሊዘኛ በማዘጋጀት በታላቅ ቅናሽ እንሆ ብለናል 👏 በቀድሞ ዋጋ አንዱ መፅሀፍ በ 60 birr 4ቱን በ240 ብር ብዙዎች ገዝተው እየተጠቀሙት ነው ላልገዛቹ የዘንድሮ 12 ክፍሎች ብቻ እንሆ በረከት 4ቱንም መፅሀፍት በ 200 birr❌ 150 birr ❌ 100 birr ✅ ✳️ አራቱ የትምህርት አይነቶች ( volume 2) ✔physics በአማርኛ የተቀመመ ✔ Chemistry በአማርኛ የተቀመመ ✔Biology በአማርኛ የተቀመመ ✔ Maths በአማርኛ የተቀመመ መፃህፍቱን ለማግኘት እና ግዢ ለመፈፀም 👇🎖           @Gelagle912bot Join us https://t.me/ethioGelagle https://t.me/ethioGelagle https://t.me/ethioGelagle
Show all...
👍 2
#Grammar                 #Lesson 3⃣        ✅ከባለፈው የቀጠለ Present Continuous (Progressive ) Tense 👉 The present continuous tense is used for actions happening now or for an action that is unfinished. 👆 Present continuous  አሁን ለሚፈጸሙ ድርጊቶች ወይም ላልተጠናቀቀ ድርጊት ይጠቅማል። ✅ Common time marks often used with the moment of communication includes 👆ከግንኙነት ጊዜ ጋር ብዙ ጊዜ ጥቅም ላይ የሚውሉ የተለመዱ የሰዓት ምልክቶች ያካትታሉ👇       ➖now       ➖ right now       ➖at the moment       ➖at this moment        ➖ just now    ➖ today        ➖this month ➖ this week   etc Example👇 👉 They are playing football now. 👉 I am teaching English now. 💠Form of Present continuous 👉 Singular subject + is + V+ ing NB:- Singular subject (She, He, It) 👉 First person singular am +V + ing 👉 plural subject are + V + in In general Form of present continuous 👇 Sub +is/am/are/+V+ing 💠Uses and functions of Present continuous 1. To talk about actions happening now. 👆 አሁን ስለሚከሰቱ ድርጊቶች ለመነጋገር. Example 👇 👉 The baby is sleeping. 👉 Children are watching TV. 👉 Grandpa is reading the newspaper. In all these examples, the actions of sleeping, watching TV and reading are happening while we are describing the actions. 2. To talk about unfinished temporary actions or situations 👆ያልተጠናቀቁ ጊዜያዊ ድርጊቶችን ወይም ሁኔታዎችን ለመናገር Present continuous/progressive tense is also used to talk about actions that are short-term and ongoing. Present continuous  አጭር እና ቀጣይ ስለሆኑ ድርጊቶች ለመነጋገርም ይጠቅማል። For example,👇 👉 I am living with my aunt these days. 👉 I am reading Haruki Murakami. 👉 I am learning French. 3.To talk about someone’s annoying habits 👆ስለ አንድ ሰው የሚያናድዱ ልማዶች ለመነጋገር For example👇 👉 He is always interruptingothers. 👉 It is always raining here. (I am not happy!) 👉 Sheeba is forever talking on the phone. 4. To talk about planned future arrangements 👆ስለታቀዱ የወደፊት ዝግጅቶች ለመነጋገር For Example 👇 👉 I am visiting my mother at Christmas. 👉 I am not doing anything this evening. 👉 Roger is playing against Djokovic this Sunday. To be continued......🧨 👇👇👇👇share👇👇👇                 Share share share 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 https://t.me/ethioGelagle https://t.me/ethioGelagle https://t.me/ethioGelagle ©ethio_new_curriculum
Show all...
ገላግሌ Academy

..........ይሄ ቻናል ለexam ብቁ የሚያደርጋቹ 9-12 ላላችሁ ተማሪዎች ተብሎ የተከፈተ የሚገርም 24 ሰአት quiz የሚሠራበት ቻናል ነው። በሉ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇 👉 "𝐰𝐞 𝐰𝐨𝐫𝐤 𝐟𝐨𝐫 𝐬𝐮𝐜𝐜𝐞𝐬𝐬"

⛽️Grammar                         TENSES                          #ክፍል_አንድ           What is Tense? 🎗Tense : a verb-based method used to indicate the time, and sometimes the continuation or completeness, of an action or state in relation to the time of speaking. 🎗Tense የምንለው በግስ ላይ (verb based) የተምሰረተ ሁኖ ጊዜንና አንዳንዴም የድርጊቱን ወይም የሁኔታውን ቀጣይነት ከጊዜ ጋር አገናኝተን ለመናገር የምንጠቀምበት ነው። 👉 The word tense comes from the Latin word  "tempus" which means "time". 👆 Tense የሚለው ቃል የመጣው Tempus ከሚል የላቲን ቃል ሲሆን Tempus ማለት Time (ጊዜ) ማለት ነው። 👉 The concept of tense in English is a method that we use to refer to time - past, present and future. በእንግሊዘኛ የ Tense ጽንሰ ሃሳብ ጊዜን ለመግለጽ የምንጠቀምበት ሲሆን ያለፈውን (past)፧ የአሁኑና (present ) የወደፊቱን (future ) ጊዜ ለማመልከት የምንጠቀምበት ዘዴ ነው።  👉  Many languages use tense to talk about time. Other languages have no concept of tense at all, but of course they can still talk about time, using different methods. NB:- So, we talk about time in English with tense.  ስለዚህ በእንግሊዘኛ ስለ Tense  ስናወራ ስለ ጊዜ እያወራን ነው ማለት ነው።                 Be focus 👇 We cannot talk of tenses without considering two components of many English. 👆 ስለ ሁለት የእንግሊዘኛ አካላት ሳናቅ ስለ Tenses ማውራት አንችልም። እነዚህ ሁለት አካላትም የሚከተሉት ናቸው 👇 Time and aspect. ✅ Time expresses: 👉 Past - before now አላፊ -  ስላለፈ ( ከአሁን በፊት) ስለ ነበረ ድርጊት ስናወራ 👉 present - now, or any time that includes now አሁን - አሁን ላይ ስላለ ድርጊት ስናወራ። 👉 future - after now ወደፊት - ከአሁን በኋላ ✅ Aspect (ሁኔታ) can be express 👉 progressive - uncompleted action  ተጀምሮ ስላልተጠናቀቀ ድርጊት የሚያወራ ነው። 👉 perfective - completed action or state ስለተጠናቀቀ ድርጊት ወይም ሁኔታ የሚያወራ።     TYPES OF TENSES                  .                  .                  . To be continued..........        🕹ሁለተኛ ክፍል በቀጣይ ይቀርባል ━━━━━━━━━━━━━━━ ━━━━━━━━━━━➡➡➡➡ Share share share 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 https://t.me/ethioGelagle https://t.me/ethioGelagle https://t.me/ethioGelagle ©ethio_new_curriculum ✨✨✨✨✨✨✨✨
Show all...
ገላግሌ Academy

..........ይሄ ቻናል ለexam ብቁ የሚያደርጋቹ 9-12 ላላችሁ ተማሪዎች ተብሎ የተከፈተ የሚገርም 24 ሰአት quiz የሚሠራበት ቻናል ነው። በሉ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇 👉 "𝐰𝐞 𝐰𝐨𝐫𝐤 𝐟𝐨𝐫 𝐬𝐮𝐜𝐜𝐞𝐬𝐬"

ከዚህ በፊት በክፍል በክፍል የተለቀቀ ነው አንድ አድርጌላቹሀለው ተጠቀሙት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Show all...
#Grammar                   #Lesson 2⃣ Present Continuous (Progressive ) Tense 👉 The present continuous tense is used for actions happening now or for an action that is unfinished. 👆 Present continuous  አሁን ለሚፈጸሙ ድርጊቶች ወይም ላልተጠናቀቀ ድርጊት ይጠቅማል። ✅ Common time marks often used with the moment of communication includes 👆ከግንኙነት ጊዜ ጋር ብዙ ጊዜ ጥቅም ላይ የሚውሉ የተለመዱ የሰዓት ምልክቶች ያካትታሉ👇       ➖now       ➖ right now       ➖at the moment       ➖at this moment        ➖ just now    ➖ today        ➖this month ➖ this week   etc Example👇 👉 They are playing football now. 👉 I am teaching English now. 💠Form of Present continuous 👉 Singular subject + is + V+ ing NB:- Singular subject (She, He, It) 👉 First person singular am +V + ing 👉 plural subject are + V + in In general Form of present continuous 👇 Sub +is/am/are/+V+ing 💠Uses and functions of Present continuous 1. To talk about actions happening now. 👆 አሁን ስለሚከሰቱ ድርጊቶች ለመነጋገር. Example 👇 👉 The baby is sleeping. 👉 Children are watching TV. 👉 Grandpa is reading the newspaper. In all these examples, the actions of sleeping, watching TV and reading are happening while we are describing the actions. 2. To talk about unfinished temporary actions or situations 👆ያልተጠናቀቁ ጊዜያዊ ድርጊቶችን ወይም ሁኔታዎችን ለመናገር Present continuous/progressive tense is also used to talk about actions that are short-term and ongoing. Present continuous  አጭር እና ቀጣይ ስለሆኑ ድርጊቶች ለመነጋገርም ይጠቅማል። For example,👇 👉 I am living with my aunt these days. 👉 I am reading Haruki Murakami. 👉 I am learning French. 3.To talk about someone’s annoying habits 👆ስለ አንድ ሰው የሚያናድዱ ልማዶች ለመነጋገር For example👇 👉 He is always interruptingothers. 👉 It is always raining here. (I am not happy!) 👉 Sheeba is forever talking on the phone. 4. To talk about planned future arrangements 👆ስለታቀዱ የወደፊት ዝግጅቶች ለመነጋገር For Example 👇 👉 I am visiting my mother at Christmas. 👉 I am not doing anything this evening. 👉 Roger is playing against Djokovic this Sunday. To be continued......      👇👇👇👇share👇👇👇                                  ━━━━━━━━━━━━━━━ ━━━━━━━━━━━➡➡➡➡ Share share share 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 https://t.me/ethioGelagle https://t.me/ethioGelagle https://t.me/ethioGelagle ©ethio_new_curriculum ✨✨✨✨✨✨✨✨
Show all...
ገላግሌ Academy

..........ይሄ ቻናል ለexam ብቁ የሚያደርጋቹ 9-12 ላላችሁ ተማሪዎች ተብሎ የተከፈተ የሚገርም 24 ሰአት quiz የሚሠራበት ቻናል ነው። በሉ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇 👉 "𝐰𝐞 𝐰𝐨𝐫𝐤 𝐟𝐨𝐫 𝐬𝐮𝐜𝐜𝐞𝐬𝐬"

🔥 1
Gelagle book series ምን እነደሚመስል ማየት ለምትፈለጉ
Show all...
👍 1
# ክፍል ፪ ✔ ባለፉት ቀናት በቻናላችን ለደረሱን ጥያቄዎች ለውድ ተማሪዎቻችን የተሰጡ ምላሾች ጠያቂ:🙋‍♂ እያጠናሁ ነው ግን በጥናቴ ደስተኛ አይደለሁም ያጠናሁትንም እረሳለሁ በዛ ላይ ባሰብኩት ፍጥነት መሄድ አልቻልኩም ገና 12 chapter ብቻ ነው ያጠናሁት። በጣም ጨንቆኛል ገላግሌ :*👨‍🏫 ነገሩ እንዴት መሰለሽ። አሁን ይህን ፁፉፍ የምንሽፅፍል ለmotivation ምናምን አይደለም ግን እውነታውን እንድትረጂው ነው።ሁለት ነገሮችን አስተውዬ 1. አንቺ 12 unit ብቻ መጨረስሽ ነው ያስጨነቀሽ ወይስ ሌሎች ከዛ በላይ ማንበባቸው። ይሄን ልትለዮ ይገባል ግን እመኚኝ ሰው በጊዜ ወደ ቤት ስለገባ ለሊት ስለተነሳ ወይም ይን cover አድርጊያለው ስላለ ብቻ እውነት አይሆንማ እስቲ ልጠይቅሽ ሀይሌ ገብረ ሥላሴ ብረት ቢያነሳ ጡንቻው ቢወፍር ምን ይጠቅመዋል። ግን ስፓረተኛ ነዋ እነዚህም ስፓርት ናቸው መልሱ ሀይሌ ሯጭ እንጂ ቦክሰኛ አይደለም ነዋ   አንቺ ጋርም ነገሩ ሌላ ነው ሙሉ መፅሀፉን መሸምደድ ወይም በቃል ማነብነብ ጥቅሙ እንደ ጡንቻው ነው ምክንያቱም መፅሀፉ ኖት ነው ፈተናው ደግሞ በጥያቄ ነው ስለዚህ ውጤታማ እና ብልሀት የተሞላበትን  አጠናን ማጥናት እንጂ ስፖርት ስለሆነ ሁሉንም መስራት አይደለም 2. እንዳሉት ሌሎቹ ብዙ አጥንተው ቢሆን እንኳ የእሳት ማጥፍያው ውሃ እንጂ እሳት አይሆንማ እና ማንን ደስ ይበለው ብለሽ ነው ምትጨነቂው የምትቺውን አድርጊ የምትቺውን የሚለው ላይ አስምሪበት ምክንያቱም በኋላ እንድ ባደረኩ እንዳትይ ከዛ በዘለለ ስሪ ፈጣሪሽን የሰራሽው እንዲባርክ ጠይቂው በቃ ከዛማ የሰላም እንቅልፍሽን ተኝተሽ ለፈተና መሄድ ነው 👨‍🏫 መልካም የጥናት ጊዜ ይሁንላችሁ © በገላግሌ አካዳሚ ብቻቻቻቻቻ ጠያቂ:🙋‍♂ Zedro tefetagn negn ena andade tefsa ekortalew mikr felge nw ገላግሌ :*👨‍🏫 በጣም ጥሩ እሺ     ግን በቅድምያ አንድ እንድታውቂው የምንፈልገው ነገር አለ ከእኛ የምታገኘው መልዕክት አንቺ ላይ ለውጥ እንዲያመጣ ሳይሆን አንቺን የሚለውጠውን ያንን ሀይል ከራስሽ እንድታወጪ ነው የምንፈልገው ምን ልልንሽ ነው  በቅስቀሳ ንግግር የሚለወጥ ሰው የለም ይሄ እንዴት መሰለሽ እንቁላል አይተሻል አይደል ጫጬት ሆኖ የሚፈለፈለው ዕድገቱን ጨርሶ በራሱ ሲወጣ ነው እንጂ ከውጭ ብትሰብሪው አስኳሉ ፈሶ ይበላሻል አይደል እስቲ አሁን ደግሞ ተስፋ ስለመቁረጥ ጉዳይ እናውራ      እስቲ የምር እንዳልሽው ተስፋ ቁረጪ፤ ምንም ነገር መለወጥ እንደማትችዪ አምነሽ ምንም ነገር መዘጋጀትሽን አቁሚ፤ እንደውም ምንም ተስፋ የለሽ አይደል ስለዚህ ጭራሽ ስለፈተናው አታስቢ ፣ቀንመች ይሁን የት ሀገር እንደምትፈተኚ መረጃም አትስሚ         እሺ ግን ከላይ የተባሉትን ነገር ቢታረጊ ምትጠቀሚውን አንድ ነገር ትነግሪኛለሽ 😡 (እህታችን እንደዚህ ጠንከር ባሉ ቃላት የምናወራሽ የምር እንድታስቢበት እንድትጠቀሚበት ስለምንፈልግ ነው እና ማንን ደስስስስስ ይበለው ብለሽ ነው ተስፋ ምትቆርጪው ይሄውልሽ አለም ሁሌም ለተሸናፊዎች ቦታ የላትም ፈፅሞ አሳዝኗት የምታግዘው ተሸናፊ የለም ስለዚህ ራስሽን አበርቺ እና ምን ባደርግ ይሻላል ካልሺን እንዲህ እንልሻለን በደንብ አስተውዪ ነገሩ ምንመሰለሽ ብዙ ገፅ ብዙ ማብራርያ ካለቸው የተለያዮ አመታት መፅሀፍት የምትጠየቂው 100 እና 120 ጥያቄዎች ብቻ ነው አየሻ እነዚህ ጥያቄዎች የትኛው ገፅ እና ቦታ እንደሚወጡ የሚያውቅ የለም ፈተናው መፅሀፉ ስለምን እንደሚያወራ ቁምና አብራራ አይደለም so ሁሉንም ነገር መያዝ አይጠበቅብሽም። ግን አስበሽዋል አንድ ጎበዝ ተማሪ ሙሉ ነገሩን አንብቦ መጨረሻ ላይ ደክሞት ወይ አስጠልቶት ያላጠናት ነገር ልትመጣ ትችላለች በተቃራኒው ደግሞ አላጠናውም ያለ ሌላ ሰው cover ያደረጋት ትንሽ ቦታ የፈተናው አካል ልትሆን ትችላለች እንደዚህ ስልሽ በምትሐታዊ ክስተቶች እመኚ እያልኩሽ አይደለም ነገር ግን ማድረግ የምትቺያቸው ትንንሽ ነገሮችን እንዳትንቂያቸው ለማሳሰብ ነው በስተመጨረሻ እንደምክረ ሀሳብ አሁን የቀሩትን ቀናት አስቢ አምስትም አስርም ሊሆኑ ይችላሉ ግን በእነዚህ ቀናት መጀመርያ ስታጠኚው ደስ የሚልሽና የምትወጂውን ማጥናት ጀምሪ ለሌሎቹ እንዲያነሳሳሽ ማለት ነው እና ም ስታጠኚ ጥያቄ ተኮር አጠናን ተጠቀሚ አስበሽዋል እስከፈተናው ቀን ሳታቋርጪ በቀን የአንድ ትምህርት 10 እና 15 ለሚደርሱ ጥያቄዎች መልስ ብታካብቺ በ30እና 40 ቀን ስንት ይሆናል ስለዚህ ይህን ፅሁፍ እንዳነብሽ ዛሬውኑ ድካምሽን ትተሽ የአቅምሽን ትንሽ ትንሽ ነገር ስሪ       እና ደግሞ ሁሌም ፈጣሪ ለአንቺ የሚያስፈልገውን ነገር ከአንቺ በላይ ያስብልሻል 🙏🙏🙏 👨‍🏫 መልካም የጥናት ጊዜ ይሁንላችሁ © በገላግሌ አካዳሚ ብቻቻቻቻቻ 👏 ቢያነቡት መልካም ነው ለሚሉት ለሚወዱት በሙሉ ያጋሩ ቻናሉን ይደግፉ            Join us @https://t.me/ethioGelagle
Show all...
👍 3

2👍 1👏 1