cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አል-ሙተሀቢን(المتحابين)

የዚህ ቻናል ስራዎች በአሏህ ፍቃድ ኢስላማዊ ፅሁፎች፣📜📜📜 ጠቃሚ ምክሮች፤📃📃📃📃 ጤና ነክ ትምህርቶች📃📃📃📃 በሸይኽ አህመድ ሸይኽ አደም የሚቀርቡ ሙሀዶራዎች፤📃📃📃የሚለቀቁበት ቻናል። ለማንኛው ሃሳብ እና አስተያየት 👇👇👇👇👇 @Almutehabbot ያድርሱን።

Show more
Advertising posts
2 709
Subscribers
-1124 hours
+377 days
+20630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

📌ጀምዐው በውስጥ እየመጣቹ 👇👇👇👇👇👇 ለምንድነው የኡስታዝ አህመድ አደምን ፈትዋና ሙሃዶራህ የምትለቁት የሱና ኡስታዝችን ለምን አትፖስቱም? የምትሉ ሰዎች በዝታቿል እየውላቹ ከእሳቸው ውጪ የማንንም እልፖስትም በውስጥ እየመጣቹ የኔንም የናንተንም ጊዜ አታቃጥሉ ባረከሏሁ ፊይኩም የሳቸውን ከመልቀቅ ወደ ኋላ አልልም👈ይሄንን እወቁ።ካልፈለጋቹ ቻናሉን ለቃቹ የመውጣት መብት አላቹ ድጋሚ ለእንዲህ አይነት አስተያየት መልስ አልሰጥም ተናግሪያለሁ ። ካልፈለጋቹ ውጡ👈። አትረብሹኝ!!!
Show all...
👍 14💯 1🏆 1
ሱና
Show all...
👍 4
🕋
ቁርኣን ምንጊዜም የማይጎዳ ብቸኛ ጓደኛ ነው።👌
Show all...
👍 9💯 1
የሕያ ኢብኑ ሙዓዝ አር ራዚይ እንዲህ ይሉ ነበር፦ "ዱንያ የሸይጣን ኸምር -አስካሪ መጠጥ፣ናት እሷን ጠጥቶ የሰከረ ሰው ከስካሩ የሚነቃው ከሙታን እና ከከሳሪዎች ጋር በቁጭት ተሞልቶ የተገናኘ ዕለት ነው" አላህ ከሚከስሩት አያድርገን ... መልካም ውሎ🌹🌹🌹🌹   ጃሚዐልዑሉም ወልሒከም:381
Show all...
👍 4💯 2
ደስታችሁን ድምፃችሁን ከፍ አድርጋችሁ አታውሩ። ምቀኝነት ሰምቶ ከእንቅልፉ ይነሳል።
Show all...
ABX

ወደ ቤታችሁ እንኳን መጣችሁ!!

👍 7💯 1
#ወሰላሙዐለይኩም ደግ እደሩ በዱዐ አንረሳሳሳ
Show all...
💯 11👍 1
☀️ያረብ ከነፍሲያም ከሸይጧንም ጉትጎታ አንተው ጠብቀን!! #Join_Share ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ @almutehabin @almutehabin
Show all...
👍 8💯 2🏆 1
☀️ቲላዋህ ልጋብዛቹ እንዴ???? 👍👍👍
Show all...
👍 7💯 6
#ሸይኽ_አህመድ_አደም 📌በገጠር አካባቢ የሚኖሩ ሰዎች አጋጣሚ ቀብር ቦታ ሲደርሱ ጫማቸውን ያወልቃሉ በዝምታም ይጓዛሉ ይህ እንዴት ይታያል?????? #Join_Share ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ @almutehabin @almutehabin
Show all...
👍 5
ከተመቻቹ አሁንም like 👍👍👍
Show all...
👍 9