cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Lol😇

Share eyaregachu Temarioch

Show more
Ethiopia11 228The language is not specifiedHumor & Entertainment12 585
Advertising posts
255
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ምንም ሙያ እንደሌላት ያወኩት ነጭ ሽንኩርት እየላጠች ስታለቅስ ነው 🙄
Show all...
🤣
ስንዴ የላክንላቹ ሀገራት .. እባካቹ እኛን ደሞ ጋጋሪ አርጋቹ ውሰዱን !
Show all...
👍
🤣
እንድ ሰካራም ታክሲ አስቁሞ ጋቢና ከገባ በኋላ ሹፌሩን አወከኝ ይለዋል #ሹፌሩ.. ይቅርታ አላወኩህም ሲለው #ሰካራሙ... አሁን አስቁሜህ የገባውት ነኝ እኮ 😂😂
Show all...
🤣
እንድ ሰካራም ታክሲ አስቁሞ ጋቢና ከገባ በኋላ ሹፌሩን አወከኝ ይለዋል #ሹፌሩ.. ይቅርታ አላወኩህም ሲለው #ሰካራሙ... አሁን አስቁሜህ የገባውት ነኝ እኮ 😂😂
Show all...
#ፋዘርን_ስለ_አድዋ_ንገረኝ_ስለው ... እኔ ያንተ አባት ጣልያኖችን በጥይት ከገደልኳቸው  ይልቅ ጥይት አልቆብኝ በቴስታ የገደልኳቸው ይበልጣሉ።😜
Show all...
👍
🤣
ስፎክር አይቶኝ.... : አንተ #ስትፎግር እንጂ ስትፎክር #አያምርብህም አለኝ።
Show all...
🤣
#MoE ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከትምህርት ሚኒስቴር አመራሮች ያረጋገጠውና ለሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እንዲሁም ለሁሉም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በተላከ አንድ ደብዳቤ ፦ - የ2015 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ነሐሴ አጋማሽ በከፍተኛ ተምህርት ተቋማት ውስጥ ለመስጠት ታቅዷል። - የ2015 ዓ/ም የመጀመሪያ ዲግሪ የተመራቂ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና እስከ ሐምሌ 15 /2015 እንዲጠናቀቅ ታሳስቢ ተደርጓል። - የ2014 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ወስደው በመንግስት የኒቨርስቲዎችና ተቋማት የሚደለደሉትንና በራሳቸው ወጪ በመሸፈን በግል የሬሚዲያል ፕሮግራም የሚከታተሉ ተማሪዎችን በተመለከተ ፦ • የራሚዲያል ፕሮግራም ለአራት (4) ወራት ከየካቲት 15 ቀን 2015 ዓ.ም እስከ ሰኔ 15 ቀን 2015 ዓ.ም እንዲሰጥ ታቅዷል። • የሬሚዲያል ፕሮግራም በተፈጥሮ ሳይንስና ማህበራዊ ሳይንስ በሁለት መስክ ተከፍሎ ከማዕከል በተዘጋጀ ይዘት መሰረት ዩኒቨርስቲዎች ተጨማሪ የሚያክሉትን በማካተት በተዘጋጀው መነሻ መሰረት ፕሮግራሙ እንዲከናወን ታቅዷል። • የሬሚዲያል ፕሮግራሙ ተጠቃሚ ተማሪዎች ተከታታይ ምዘና እንዲኖራቸው ተደርጎ በየተቋማት የሚሰጠው ምዘና 30 % እና በማዕከል የሚዘጋጀው ፈተና 70% ተመዝነ በድምሩ አማካይና ከዚያ በላይ (50 ከመቶና በላይ) የሚያመጡት በመንግስት ተቋማት ሲከታተሉ የቆዩት በዚያው ተቋም መቀጠል የሚችሉ ሲሆን በራሳቸው ወጪ ሸፍነው ወደ ግል ተቋማት ሄደው መማር ቢፈልጉ መብታቸው የተጠበቀ ይሆናል። (ተጨማሪውን ከደብዳቤው ያንብቡ) https://t.me/examsanswerr
Show all...
💰 Invite Users And Earn 1 POINT 💹 Your Link : https://t.me/Nathan_generator_bot?start=720480716 🎯 You Invited : 0 Users
Show all...