cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ባለራዕዮች ቤተ-መጻሕፍት

-አስገራሚ ታሪኮችን -አስተማሪ መልዕክቶችን -አባባሎችን -ትረካዎችንና -በ PDF የተዘጋጁ መጽሐፍቶችእኛ ጋ ያገኛሉ Facebook:- https://www.facebook.com/profile.php?id=100087196406622 Personal contact @samirebel Invite Link t.me/Bale_Raiyoch

Show more
Advertising posts
1 852Subscribers
+324 hours
+17 days
+530 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViewsSharesViews dynamics
01
"መኖርና መሞት የሰው ልጅ አይቀሬ ዕጣ ፈንታ ቢሆንም፣ ዓላማ ያላቸው ሰዎች አለመሞታቸውን የሚያረጋግጡት በእስትንፋሳቸው መኖር ሳይሆን ለሕብረተሰቡ በሚያበረክቱት መልካም የሥራ ውጤት ነው።" "የእናትን ጡት እየጠቡ ዕድሜ ልክ የማይኖርባት ዓለማችን ለእኛ ብዙ ሽፍንፍን ገፀ–በረከት ታድለናለች ሽፍንፍኑን ከመፍታታት በፊት ግን አንድ ልናስተውለው የሚገባ የሕሊና ፍርድ መኖር አለበት። ሽፍንፍኑ ውስጥ የምንፈልገው ወይንም የማንፈልገው በረከት ሊኖር እንደሚችል ማወቅና የማንፈልገው ከደረበን ሕሊናችን እስኪደማ ድረስ ላለመማረር ራሳችን ለራሳችን ቃል መግባት አለብን። ያገኙትን የሕይወት ዕጣ ለማሻሻል ሁሌም መጣር፣ መድከም ግን ይጠበቅብናል።" ከ ቡስጋ በስተጀርባ ፍቅረማርቆስ ደስታ ባለራዕዮች  ቤተ-መጻሕፍት t.me/Bale_Raiyoch
5214Loading...
02
Media files
5781Loading...
03
“አንድ የሱቅ ጠባቂ ልጁን ስለ የደስተኝነት ምስጢር ተምሮ እንዲመጣ ወደ አንድ ጠቢበ ጠቢባን ይልከዋል፡፡ ልጅየውም በበረሃው ለአርባ ቀናት ከተዘዋወረ በኋላ በአንድ ተራራ ላይ ከፍ ብሎ የተገነባ ግዙፍ የቤተ-መንግስት አጥር ግቢ ደረሰ፡፡ እዚህ ነበር ጠቢቡ ሰው የሚኖረው፡፡ “እናም በገድል በቅድሥና ራሱን የለየ ሰው በማግኘት ፈንታ ገና የግንቡን አጥር አልፎ ወደ ዋናው ክፍል ሲገባ የንቦች ቀፎ ውስጥ ያለውን ዓይነት ሽርጉድ አጋጠመው፡፡ ነጋዴዎች ይመጣሉ፤ ይሄዳሉ፤ በየጥጋጥጉ ሰዎች ያወራሉ፤ አነሥ ያለ ኦርኬስትራ ለስላሳ ሙዚቃ ይጫወታል፤ ደግሞም በዚህ አካባቢ በጣፋጭነታቸው ወደር የማይገኝላቸውን ምግቦች በያዙ ትሪዎች የተሸፈነ ጠረጴዛም አለ፡፡ ጠቢቡ ከእያንዳንዱ ሰው ጋር ስለሚነጋገር፤ ልጁ እሱን የማናገር ተራ እስኪደርሰው ለሁለት ሰዓታት ያህል መጠበቅ ነበረበት፡፡ “ጠቢቡ ልጁ ስለመጣበት ምክንያት ያቀረበለትን ገለጻ በጥሞና አዳመጠው፤ ነገር ግን የደስተኝነትን ምስጢር ለማስረዳት ለጊዜው ጊዜ እንደሌለው ነገረው፡፡ ልጁ ቤተመንግሥቱን ጎብኝቶ በሁለት ሰዓት ውስጥ እንዲመለስም ሃሳብ አቀረበለት፡፡ "ጠቢቡ ሁለት ጠብታ ዘይት የያዘ የሻይ ማንኪያ ለልጁ እየሰጠው 'በጉብኝትህ ወቅት ታዲያ አንድ ነገር እንድታደርግልኝ እፈልጋለሁ› አለው፡፡ በሄድክበት ሁሉ ይሄንን ማንኪያ ዘይቱን ሳታፈስ ይዘህ ተመለስ፡፡' “ልጁ አያሌዎቹን የቤተመንግስቱን የመወጣጫ ደረጃዎች ዓይኑን ከማንኪያው ላይ ሳይነቅል መውጣትና መውረድ ጀመረ፡፡ ከሁለት ሰዓታት በኋላ ጠቢቡ ወደ ነበረበት ክፍል ተመለሰ፡፡ “እሺ' አለ ጠቢቡ፤ 'በግብር አዳራሼ ውስጥ የተሰቀሉትን የፐርሺያ ጥልፎች አይተሃቸዋል? ቤተ-መጻሕፍቴ ውስጥ ያሉትን ውብ ብራናዎችስ ልብ ብለሃቸዋል?' “ልጁ አፈረ፣ ምንም እንዳላስተዋለም ተናዘዘ፡፡ ሃሳቡ ሁሉ ያረፈው በአደራ የተሰጠውን ዘይት ከመደፋት ማዳን ላይ ነበረ፡፡ “እንግዲያውስ ሂድና በእኔ ዓለም ውስጥ ያሉትን አስደሳች ነገሮች ተመልከት፤' አለው ጠቢቡ፡፡ 'የአንድን ሰው ቤቱን ሳታይ ሰውየውን ማመን አትችልም፡፡' “ልጁ እፎይ ብሎ ማንኪያውን ይዞ ቤተመንግስቱን መዞር ጀመረ፤ አሁንስ በጣሪያዎቹና በግድግዳዎቹ ላይ ያሉትን የስነ-ጥበብ ፍሬዎች አስተዋለ። የአትክልት ሥፍራውን፣ በዙሪያው ያሉትን ተራሮች፣ የአበቦቹን ማማር እንዲሁም ሁሉ ነገር የተመረጠበትን የማጣጣም ብቃት ሁሉ አስተዋለ፡፡ ወደ ጠቢቡ ሲመለስ ያየውን ነገር እያንዳንዱን በዝርዝር ለጠቢቡ ነገረው፡፡ "ታዲያ በአደራ የሰጠሁህ ዘይት የታል?' ብሎ ጠቢቡ ጠየቀው። “የያዘውን ማንኪያ ሲመለከት ዘይቱ የለም፡፡ "እንግዲያው አንድ ምክር ብቻ ነው ልሰጥህ የምችለው' አለው ጠቢበ ጠቢባኑ፡፡ 'የደስተኝነት ምስጢሩ የዓለምን _ አስደሳች _ ነገሮች በሙሉ መመልከት፣ ነገር ግን ማንኪያው ላይ ያለውን ዘይት አለመዘንጋት ነው፡፡"አለው ባለራዕዮች  ቤተ-መጻሕፍት t.me/Bale_Raiyoch
7365Loading...
04
Media files
5030Loading...
05
"የዛሬ መቶ ዓመት ማንኛችንም አልነበርንም ከመቶ ዓመትም በኋላ አንዳችንም አንኖርም ይህንን ከልባችን ማሰብና አስረግጠን መረዳት ብንችል ትንሽ መተዛዘን የተሻለ መተሳሰብ ያለንን ተከፋፍለንና ተረዳድተን አብረን በሰላም መኖር እንችል ይሆን??? … አገር የጭንቅላታችንን እንጂ የቆዳ ስፋቷን ያህል አይደለችምና።" ዶ/ር ምህረት ደበበ
7191Loading...
06
PAIN OF DISCIPLINE WEIGHTS OUNCES PAIN OF REGRET WEIGHTS TONS -----Jim Rohn
9551Loading...
"መኖርና መሞት የሰው ልጅ አይቀሬ ዕጣ ፈንታ ቢሆንም፣ ዓላማ ያላቸው ሰዎች አለመሞታቸውን የሚያረጋግጡት በእስትንፋሳቸው መኖር ሳይሆን ለሕብረተሰቡ በሚያበረክቱት መልካም የሥራ ውጤት ነው።" "የእናትን ጡት እየጠቡ ዕድሜ ልክ የማይኖርባት ዓለማችን ለእኛ ብዙ ሽፍንፍን ገፀ–በረከት ታድለናለች ሽፍንፍኑን ከመፍታታት በፊት ግን አንድ ልናስተውለው የሚገባ የሕሊና ፍርድ መኖር አለበት። ሽፍንፍኑ ውስጥ የምንፈልገው ወይንም የማንፈልገው በረከት ሊኖር እንደሚችል ማወቅና የማንፈልገው ከደረበን ሕሊናችን እስኪደማ ድረስ ላለመማረር ራሳችን ለራሳችን ቃል መግባት አለብን። ያገኙትን የሕይወት ዕጣ ለማሻሻል ሁሌም መጣር፣ መድከም ግን ይጠበቅብናል።" ከ ቡስጋ በስተጀርባ ፍቅረማርቆስ ደስታ ባለራዕዮች  ቤተ-መጻሕፍት t.me/Bale_Raiyoch
Show all...
👍 3👌 1
“አንድ የሱቅ ጠባቂ ልጁን ስለ የደስተኝነት ምስጢር ተምሮ እንዲመጣ ወደ አንድ ጠቢበ ጠቢባን ይልከዋል፡፡ ልጅየውም በበረሃው ለአርባ ቀናት ከተዘዋወረ በኋላ በአንድ ተራራ ላይ ከፍ ብሎ የተገነባ ግዙፍ የቤተ-መንግስት አጥር ግቢ ደረሰ፡፡ እዚህ ነበር ጠቢቡ ሰው የሚኖረው፡፡ “እናም በገድል በቅድሥና ራሱን የለየ ሰው በማግኘት ፈንታ ገና የግንቡን አጥር አልፎ ወደ ዋናው ክፍል ሲገባ የንቦች ቀፎ ውስጥ ያለውን ዓይነት ሽርጉድ አጋጠመው፡፡ ነጋዴዎች ይመጣሉ፤ ይሄዳሉ፤ በየጥጋጥጉ ሰዎች ያወራሉ፤ አነሥ ያለ ኦርኬስትራ ለስላሳ ሙዚቃ ይጫወታል፤ ደግሞም በዚህ አካባቢ በጣፋጭነታቸው ወደር የማይገኝላቸውን ምግቦች በያዙ ትሪዎች የተሸፈነ ጠረጴዛም አለ፡፡ ጠቢቡ ከእያንዳንዱ ሰው ጋር ስለሚነጋገር፤ ልጁ እሱን የማናገር ተራ እስኪደርሰው ለሁለት ሰዓታት ያህል መጠበቅ ነበረበት፡፡ “ጠቢቡ ልጁ ስለመጣበት ምክንያት ያቀረበለትን ገለጻ በጥሞና አዳመጠው፤ ነገር ግን የደስተኝነትን ምስጢር ለማስረዳት ለጊዜው ጊዜ እንደሌለው ነገረው፡፡ ልጁ ቤተመንግሥቱን ጎብኝቶ በሁለት ሰዓት ውስጥ እንዲመለስም ሃሳብ አቀረበለት፡፡ "ጠቢቡ ሁለት ጠብታ ዘይት የያዘ የሻይ ማንኪያ ለልጁ እየሰጠው 'በጉብኝትህ ወቅት ታዲያ አንድ ነገር እንድታደርግልኝ እፈልጋለሁ› አለው፡፡ በሄድክበት ሁሉ ይሄንን ማንኪያ ዘይቱን ሳታፈስ ይዘህ ተመለስ፡፡' “ልጁ አያሌዎቹን የቤተመንግስቱን የመወጣጫ ደረጃዎች ዓይኑን ከማንኪያው ላይ ሳይነቅል መውጣትና መውረድ ጀመረ፡፡ ከሁለት ሰዓታት በኋላ ጠቢቡ ወደ ነበረበት ክፍል ተመለሰ፡፡ “እሺ' አለ ጠቢቡ፤ 'በግብር አዳራሼ ውስጥ የተሰቀሉትን የፐርሺያ ጥልፎች አይተሃቸዋል? ቤተ-መጻሕፍቴ ውስጥ ያሉትን ውብ ብራናዎችስ ልብ ብለሃቸዋል?' “ልጁ አፈረ፣ ምንም እንዳላስተዋለም ተናዘዘ፡፡ ሃሳቡ ሁሉ ያረፈው በአደራ የተሰጠውን ዘይት ከመደፋት ማዳን ላይ ነበረ፡፡ “እንግዲያውስ ሂድና በእኔ ዓለም ውስጥ ያሉትን አስደሳች ነገሮች ተመልከት፤' አለው ጠቢቡ፡፡ 'የአንድን ሰው ቤቱን ሳታይ ሰውየውን ማመን አትችልም፡፡' “ልጁ እፎይ ብሎ ማንኪያውን ይዞ ቤተመንግስቱን መዞር ጀመረ፤ አሁንስ በጣሪያዎቹና በግድግዳዎቹ ላይ ያሉትን የስነ-ጥበብ ፍሬዎች አስተዋለ። የአትክልት ሥፍራውን፣ በዙሪያው ያሉትን ተራሮች፣ የአበቦቹን ማማር እንዲሁም ሁሉ ነገር የተመረጠበትን የማጣጣም ብቃት ሁሉ አስተዋለ፡፡ ወደ ጠቢቡ ሲመለስ ያየውን ነገር እያንዳንዱን በዝርዝር ለጠቢቡ ነገረው፡፡ "ታዲያ በአደራ የሰጠሁህ ዘይት የታል?' ብሎ ጠቢቡ ጠየቀው። “የያዘውን ማንኪያ ሲመለከት ዘይቱ የለም፡፡ "እንግዲያው አንድ ምክር ብቻ ነው ልሰጥህ የምችለው' አለው ጠቢበ ጠቢባኑ፡፡ 'የደስተኝነት ምስጢሩ የዓለምን _ አስደሳች _ ነገሮች በሙሉ መመልከት፣ ነገር ግን ማንኪያው ላይ ያለውን ዘይት አለመዘንጋት ነው፡፡"አለው ባለራዕዮች  ቤተ-መጻሕፍት t.me/Bale_Raiyoch
Show all...
👍 8 1
"የዛሬ መቶ ዓመት ማንኛችንም አልነበርንም ከመቶ ዓመትም በኋላ አንዳችንም አንኖርም ይህንን ከልባችን ማሰብና አስረግጠን መረዳት ብንችል ትንሽ መተዛዘን የተሻለ መተሳሰብ ያለንን ተከፋፍለንና ተረዳድተን አብረን በሰላም መኖር እንችል ይሆን??? … አገር የጭንቅላታችንን እንጂ የቆዳ ስፋቷን ያህል አይደለችምና።" ዶ/ር ምህረት ደበበ
Show all...
15👍 2👏 2🥰 1
PAIN OF DISCIPLINE WEIGHTS OUNCES PAIN OF REGRET WEIGHTS TONS -----Jim Rohn
Show all...
👍 1
Go to the archive of posts