en
Feedback
Ajeba Emmanuel united church

Ajeba Emmanuel united church

Open in Telegram

እውነት እላችኋለሁ፤ ቃሌን የሚሰማ፣ በላከኝም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ ከሞት ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም።” — ዮሐንስ 5፥24 (አዲሱ መ.ት)

Show more
259
Subscribers
-224 hours
-27 days
-430 days
Posts Archive
365/366  ቀን ኢየሱስ ብቻውን ይንገስ✅ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 “እንደ ብዙ ሕዝብም ድምፅ፥ እንደ ብዙ ውኃዎችም ድምፅ፥ እንደ ብርቱም ነጐድጓድ ድምፅ ያለ ድምፅ ሰማሁ እንዲህ ሲል፦ ሃሌ ሉያ፤ ሁሉን የሚገዛ ጌታ አምላካችን ነግሦአልና።”   — ራእይ 19፥6 ኢየሱስ ነግሷል🥰

Wud Emmanuel channel teketayochi indemin koyachewu...ba andadid mikinyat ye channelu post kommo nbr ...geta beradan metan enketilalen.... melikam koyita yihunilin

#የመዳን_ሚስጥር የተገለጠበት እንጅ መስቀል በዓል አይደለም። “የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።”   — 1ኛ ቆሮንቶስ 1፥18 ቆላስይስ 2 ¹⁴ በእኛ ላይ የነበረውን የሚቃወመንንም በትእዛዛት የተጻፈውን የዕዳ ጽሕፈት ደመሰሰው፤ እርሱንም በመስቀል ጠርቆ ከመንገድ አስወግዶታል፤ ¹⁵ አለቅነትንና ሥልጣናትን ገፎ፥ ድል በመንሣት በእርሱ እያዞራቸው በግልጥ አሳያቸው። #Teka_Elias

ይብራልን...

“እንግዲህ በእምነት ስለ ጸደቅን፣ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ከእግዚአብሔር ጋር ሰላም አለን።” — ሮሜ 5፥1 (አዲሱ መ.ት)
“እንግዲህ በእምነት ስለ ጸደቅን፣ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ከእግዚአብሔር ጋር ሰላም አለን።” — ሮሜ 5፥1 (አዲሱ መ.ት)

ያልተናኩበትን ከመዘመር አለመዘመር ይሻላል...

የክርሰቲያን ቁንጅና በብዙ ወንድሞች መካከል ክርሰቶስን መምሰል ነው!!

🌼🌻 ...አንተ ግን ያው አንተ ነህ አመቶችህም ከቶ አያልቁም!

▪️▪️▪️ የዓለምን ከንቱነት ኮተቷን ንቄዋለሁ ከነማንነቷ 🧐 Singer AZEBI...

#በጸጋ_ጸድቀናል_እያልን፣ ጸጋን የኃጢያት መንጃ ፈቃድ አድርገን ወደ ሞት ልንጋልብ አይገባም፡፡ ይልቅ በእምነት ዳግም በመወለድ ያገኘነውን የጽድቅ ባህሪ እለት ተለት በመለማመድና ኃጢያትን በማንኛውም መልኩ በመቃወም በጽድቅ እየተመላለስን፣ ሕይወታችንን ከአመፅ ጥቃት ልንከላከል ይገባናል፡፡ ፀጋ ይብዛለችሁ!

Repost from N/a
በ አንድ አመት ዉስጥ ሙሉ መፅሐፍ ቅዱስን 📖  አጥንተህ መጨረስ ትፈልጋለክ/ሽ?😱😱😱 👆👆👆👆 ይሄ pdf በ አሜዚንግ ፋክት ተዘጋጅቶ የቀረበ የተለየ የማጥኛ እቅድ ሲሆን:: በ አንድ አመት ውስጥ  ሙሉ መፅሐፍ ቅዱስን አንብቦ ለመጨረስ የሚረዳ የተለየ የማጥኛ እቅድ ነው::  📚 እያንዳንዱ ወር 25 የማጥኛ ቀናቶች አሉት:: ቀሪዎቹ 5 ቀናት ምናልባትም የተዘለለ ቀን ካለ ወይም ለክለሳ እሚሆን ነው:: 📝🔖 እያንዳንዱ ቀን ከ ብሉይ ኪዳን እና ከ አዲስ ኪዳን ሁለቱንም ያጠቃለለ ሲሆን የመፅሐፍ ቅዱስ ውህደቱንም በሚገባ እንድንረዳ ይረዳናል:: 📌📌 የተቀደሰ ቃሉን በምትከፍቱበት ሰአት እግዚአብሄር አብሮአቹ ይሁን::  እንዲሁም ሁሌም ጥናታቹን ከመጀመራቹ በፊት መፅለይ አትርሱ!!🙏🙏🙏 ⏰ ይሄ pdf የተዘጋጀው ከ JUNE - M A Y /ሰኔ-ግንቦት) ግን ከማንኛውም ወር መጀመር ይቻላል:: 📌📌     ©Credit :✍By : Aklil Tefera 📚For more books👇👇     @amharicspritualbooks     @amharicspritualbooks

#ይህን_እወቅ!!! #THIS KNOW ALSO! #ስለ_ትውልዱ!!👂👂 💬💬💬💬💬💬💬💬💬💬💬💬💬💬💬 2ኛ ጢሞቴዎስ 3 ¹ ነገር ግን #በመጨረሻው_ቀን የሚያስጨንቅ ዘመን እንዲመጣ👉 #ይህን_እወቅ👇👇👇 ² ሰዎች #ራሳቸውን የሚወዱ ይሆናሉና፥ #ገንዘብን የሚወዱ፥ #ትምክህተኞች፥ #ትዕቢተኞች፥ #ተሳዳቢዎች፥ #ለወላጆቻቸው የማይታዘዙ፥ #የማያመሰግኑ፥ ³ #ቅድስና_የሌላቸው፥ #ፍቅር_የሌላቸው፥ #ዕርቅን_የማይሰሙ፥ #ሐሜተኞች፥ #ራሳቸውን_የማይገዙ፥ #ጨካኞች፥ #መልካም_የሆነውን_የማይወዱ፥ ⁴ #ከዳተኞች፥ #ችኩሎች፥ #በትዕቢት_የተነፉ፥ #ከእግዚአብሔር_ይልቅ_ተድላን_የሚወዱ_ይሆናሉ፤ ⁵ #የአምልኮት_መልክ_አላቸው_ኃይሉን_ግን_ክደዋል፤ 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 #ከእነዚህ_ደግሞ_ራቅ። ⁶-⁷ ወደ ቤቶች ሾልከው እየገቡ፥ ኃጢአታቸው የተከመረባቸውን በልዩ ልዩ ምኞትም የሚወሰዱትን ሁልጊዜም እየተማሩ እውነትን ወደ ማወቅ ሊደርሱ ከቶ የማይችሉትን ሞኞችን ሴቶች የሚማርኩ፥ ከእነዚህ ዘንድ ናቸውና ፀጋና ሰለም ይብዛላችሁ!!

የተማረ ሰው ብዙ የተተወለት መተላለፍ ሀጢአቱ የተረሳችለት አንተን ቢያመሰግን ቢልስ ጎንበስ ቀና አሳነሰብህ እንጂ መች ይበዛና......🙌🙌🙌

እናትነት የማያሻው የአባትነት ፍቅር አይቻለሁ በመስቀል ስታጣጥር ኢየሱስ

Helina Dawit " ይቅርታዬ " የክብር ልብሷን ለብሳ እንደ ቆመች ንጉሱ ፊት የወርቁንም ዘንግ እንደ ነካች ጥያቄዋን እንደመለሰላት እኔም እየሱስን ለብሼ አብ ፊት ሞገስ አገኘው አባ አባት ማለት ድፍረቴ ተመለሰልኝ ወደ ህይወቴ አባቴ የማለት እምነቴ ተመለሰልኝ ወደ ቤቴ የመማጸኛ ከተማዬ ዘልዬ የማመልጥበት ከአሳዳጅ ከአስጨናቂዎቼ ተሸሽጌ ምገባበት እየሱስ በተባለው ድንቅ ስም ነፍሴ አርፋለች ከምንም እርሱ የከፈለውን ዋጋ አልፎ ማነው እኔን ሚነካ በደም የከፈለውን ዋጋ ደፍሮ ማነው እኔን ሚጠጋ ከሳሾቼ ብዙ ናቸው ተጨባጭ መረጃ አላቸው በህጉ መሰረት ቢሄዱ አሳማኝ ነው ምክኒያታቸው በየትኛው ቅድስናዬ ልጋፈጥ ልቁም ለራሴ አንገት መድፋት መሸማቀቅ ዝምታ ብቻ እንጂ መልሴ የቤቴ ክፍተት ሳይገፋው ገፍቶ ባይገባ ከደጄ የልቤ ርቀት ሳይመልሰው ባያቅፈኝ ባይሆን ወዳጄ ሁሉን በራሱ ፈጽሞ ባያደርገኝ ኖሮ ቀና ጽድቄ ብዬ ማስቆጥረው የማሳየው ምን አለና ፍርድ አልተዛባም ልክ እኮ ነው ተከድኖ ሳይሆን ተከፍሎ ነው በከንቱ አይደለም ደስታዬ ኢየሱስ ሆኖኝ ነው ይቅርታዬ ፍርድ አልተዛባም ልክ እኮ ነው ተከድኖ ሳይሆን ተከፍሎ ነው በከንቱ አይደለም ደስታዬ ስለሆነኝ ነው ይቅርታዬ @christology_GC

የአለም ቤዛ ኢየሱስ ነው የፈወሰኝ ጌታ ነው መዳን በሌላ የለም እኔ አምናለሁ ዘላለም

በክርስቶስ የተባረክንበት ልክ በምድር ውስጥ ካሉ ውድ ነገሮች በሙሉ የሚልቅ ነው!!

ቃሉን ሊፈጽም ሊያደርገው አካል ምድርን ያበጀ ለካ ምድር ወርዶ ኖሯል ሰማይን ያበጀ በምድር ታይቶል አዳምን ያበጀ ኋለኛው ሆኖ ወርዷል ወደእርሱ ከፍ ሊያደርግኝ ያለሁበት ወርዷል።