ETHCHESS ♟
Open in Telegram
This channel is created for ethiopian chess player to play and win a prize 📌💵 so what are you waiting join ETHCHESS channel.
Show moreEthiopia36 454The category is not specified
208
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
208
6th ETHCHESS tournament winners
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
1st - ???????????????
2nd - @winning_is_overrated
3rd - @Temesgenamlak77
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
They will receive the prize today or tomorrow
💵💵💵💵💵💵💵💵💵💵💵💵🏅።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።🏅
208
Repost from N/a
Who is MintePhysics 2005 🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
Contact me to receive your prize 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
208
ድጋሚ የሚካሄደው
ETHCHESS 6th tournament
እንዳያመልጣቹ
🏆አሸናፊው የ ETHCHESS master
የሚለውን ስም ያገኛል 75ብር💵 ጨምሮ ፣
ሁለተኛ የወጣው 50ብር 💵ያገኛል ፣
ሦስተኛ የወጣው 25ብር 💵ያገኛል ።
🌙 ቅዳሜ 8 ምሽት 3:00 ላይ ።
🚨 የውድድሩ አይነት በ እናንተ ምርጫ
🔥አምስት እና ከዛ በላይ ጓደኛ invite አርጋቹ ካሸነፋቹ ተጨማሪ 25ብር ታገኛላቹ ብዙ ሰዎች ግሩፕ ላይ ላስገባ
ለ (እንድ ተወዳዳሪ ብቻ) ነው ።
መመዝገቢያ የ ETHCHESS ግሩፕ አባል መሆን እና በ ነፃ ።
ETHCHESS club ,Lichess.com ላይ
መቀላቀሎትን አይርሱ ከውድድሩ በፊት።🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
208
Repost from N/a
በጣም በሚያሳዝን መልኩ
ETHCHESS 6th tournament በብዛት
አጭበርባሪዎች ስለተጠለፈ እና ያለ አግባብ ስላሸነፉ ።
ETHCHESS ቤተሰባችን የማይመጥን
ስፖርታዊ ጨዋነት የጎደለው ነገር ስለተከሰተ ETHCHESS 6th tournament 🛑ውጤት በሙሉ ውድቅ ሆኗል 🛑።
እንደገና አዲስ tournament በ ቅርብ
የሚኖረን ይሆናል ።
ለተፈጠረው ችግር ሁሉንም የ ETHCHESS ቤተሰብ ይቅርታ መጠየቅ እንወዳለን ።
208
6 ሰው ብቻ ነው
ሁላችሁም ተጋብዛችዃል
ETHCHESS 6th tournament
☘️አሸናፊው የ ETHCHESS master
የሚለውን ስም ያገኛል 75ብር💵 ጨምሮ ፣
ሁለተኛ የወጣው 50ብር 💵ያገኛል ፣
ሦስተኛ የወጣው 25ብር 💵ያገኛል ።
🌙 ዛሬ ምሽት 3:00 እንገናኝ 🔥
🌲ጓደኖቻችሁን በ link በመጠቀም ጋብዟቸው ።
☀️አምስት እና ከዛ በላይ ጓደኛ invite አርጋቹ ካሸነፋቹ ተጨማሪ 25ብር ታገኛላቹ ብዙ ሰዎች ግሩፕ ላይ ላስገባ
ለ (እንድ ተወዳዳሪ ብቻ) ነው ።
መመዝገቢያ የ ኢቲኤች ቼዝ ግሩፕ አባል መሆን እና በ ነፃ ።
ETHCHESS club ,Lichess.com ላይ
መቀላቀሎትን አይርሱ ከውድድሩ በፊት።🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
208
Repost from N/a
🛑🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧🚧🛑
አንድ ሰው እንዳይቀር 📌
ሁላችሁም ተጋብዛችዃል
ETHCHESS 6th tournament
☘️አሸናፊው የ ETHCHESS master
የሚለውን ስም ያገኛል 75ብር💵 ጨምሮ ፣
ሁለተኛ የወጣው 50ብር 💵ያገኛል ፣
ሦስተኛ የወጣው 25ብር 💵ያገኛል ።
🌙ቅዳሜ ምሽት 3:00 እንገናኝ 🔥
🌲ጓደኖቻችሁን በ link በመጠቀም ጋብዟቸው ።
☀️አምስት እና ከዛ በላይ ጓደኛ invite አርጋቹ ካሸነፋቹ ተጨማሪ 25ብር ታገኛላቹ ብዙ ሰዎች ግሩፕ ላይ ላስገባ
ለ (እንድ ተወዳዳሪ ብቻ) ነው ።
መመዝገቢያ የ ኢቲኤች ቼዝ ግሩፕ አባል መሆን እና በ ነፃ ።
ETHCHESS club ,Lichess.com ላይ
መቀላቀሎትን አይርሱ ከውድድሩ በፊት።🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
208
📌ETHCHESS 6th tournament
🚩በ አዲስ መልክ አሁን ቅዳሜ
ሐምል 1 3:00 የሚዘጋጀው tournament
መመዝገቢያ በ ነፃ ሲሆን ሁላችንም ትምህርት በመጨረሳችን ምክንያት፡ sponsor ተደርጎ የተዘጋጀ ነው ።
⚡🥇አንደኛ ለወጣ 75 ብር፣
✨🥈ሁለተኛ ለወጣ 50 ብር፣
🌙🥉ሦስተኛ ለወጣ 25 ብር
ነው እስከ እዛ ድረስ group ላይ friend invite በማረግ መተባበር ይቻላል።
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
ለሁላችሁም መልካም እድል 🙂 ።
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
Don't forget to join our club on lichess ❗❗
