ETHCHESS ♟
Open in Telegram
This channel is created for ethiopian chess player to play and win a prize 📌💵 so what are you waiting join ETHCHESS channel.
Show moreEthiopia36 454The category is not specified
208
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
208
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
6ሰዐት ብቻ ቀረው ግን ከተመዘገበው 23 ሰው 10 ብቻ ነው tournament ላይ የገባው።
ዛሬ ምሽት ከ እናንተ አንዱ 150ብር ያገኛል።
🔥🔥🔥🔥🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆እዛው ፍልሚያው ሜዳ እንገናኝ🤩
208
Note
Sign up ያለረጋቹ ሰዎች 12ሰዓት ብቻ ቀርተውታል ያላረጋቹ tournament ላይ መሳተፍ አትችሉም ብትሳተፊም እንኳን መጨረሻ ላይ ገንዘብ አንከፍልም ።208
🏆ውድ የ ETHCHESS ቤተሰቦች🏆
ETHCHESS ከ YENECHAT ጋር በመተባበር የ ቼዝ tournament አዘጋጅቷል በዚህም በ አጠቃላይ እስከ 300ብር ሽልማት አዘጋጅቷል።
ዝርዝር
1.ውድድሩ በ ሁለት ዙር የተከፈለ ሲሆን 1️⃣አንደኛው እሁድ መስከረም 20 ምሽት ከ 3:00 በኻላ(internet መጨናነቅ እንዳይፈጠር በ ማለት) የሚካሄደው arena 3min tournament ይሆናል።በዚህም አሸናፊው ብቻውን 150 ብር የሚሸለም ይሆናል።
2️⃣በሁለተኛው ውድድር የ ሚካሄደው በ መስከረም 21 ሰኞ(ቀኑ ሊቀየር ይችላል) Rapid 10min ሲሆን በዚህም ሽልማት የሚያገኙት
1፡የወጣ 70ብር
2፡የወጣ 50ብር
3፡የወጣ 25ብር
የሚያሸንፍ ይሆናል።
የ ሁለቱም ዙር አሸናፊዎች ETHCHESS master የሚለውን ማእረግ ያገኛሉ።
!Fair የሆነ ጨዋታ እንዲኖር በማሰብ ነው!
👩💻ለመመዝገብ
* የ ስፖንሰራችን www.yenechat.com በመግባት በ
ነፃ መዝገብ እና screenshot በማረግ በ
@Binag12 መላክ ብቻ።
በተጨማሪ ስለ ስፖንሰራችን በደንብ ማወቅ ከፈልጉ
➖ https://t.me/mtsaps
Channel መጎብኘት ትችላላችሁ ።
ሁለቱም ዙር tournament በ lichess ላይ ነው ሚደረገው እናም lichess ላይ ETHCHESS club መቀላቀል አይርሱ🙂።
ለተጨማሪ አስታያየት
👉 @Binag12 መጠቀም ትችላኝሁ ።
©️ ETHCHESS208
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
በ አብዛኛው አካባቢ internet በ መዘጋቱ ምክንያት ብዙ ሰዎች tournament ላይ ስላልተመዘገብ እሁድ ሐምሌ 30 ሊካሄድ የነበረው ETHCHESS 7th tournament ላልተወሰነ ጊዜ ተራዝሟል ።
በ መራዘሙ ETHCHESS ቤተሰቦች ይቅርታ እየጠየቅን tournament ላይ ለተመዘገባቹ ሰዎች የ ከፈላችሁትን ብር የሚመለስላቹ መሆኑን በ ትህትናን እናሳውቃለን።
©ETHCHESS ሐምሌ 29©️
208
ETHCHESS 7th TOURNAMENT
የሁሉቱ division አሸናፊዎች ለየ ብቻ የሚያገኟቸው ሽልማቶች።
@ የ ETHCHESS master (division 1 and division 2) የሚለውን ስም ያገኛል ።
Note
Division 1:ማለት ቼዝ rating under (<1500)
Division 2: ማለት ቼዝ rating above (>1500)
2. 40 ብር💵 አንደኛ የወጣው፣
.ሁለተኛ የወጣው 20ብር 💵ያገኛል ፣
.ሦስተኛ የወጣው 15 ብር 💵ያገኛል ፣
በየ አሸነፉበት division ።
🌙እሁድ ሐምሌ30 ምሽት 3:00 እንገናኝ
ለ ተመደባችሁበት division መመዝገቢያ 9.95 ብር።
ምዝገባው እስከ ቅዳሜ 29 ድረስ ።
ለመመዝገብ @Binag12 መጠቀም ትችላላችሁ ።
ETHCHESS club ,Lichess.com ላይ
መቀላቀሎትን አይርሱ ከውድድሩ በፊት።
208
📘📘📘📘📘📘📘📘📘📘
ETHCHESS አዲስ ህጎች
🛑
Fair play (ጨዋታ) እንዲኖር የ ብዙ ተጫዋች አስታያየት በመቀበል የ ጨዋታ ሁኔታ ላይ ማሻሸያ አርገናል ።
በዚም መሠረት ከዚህ በኋላ የሚካሄዱ tournament በ 2 division ተከፍለው ይካሄዳሉ።
Division 1: chess rating under 1500 ተወዳድረው የሚያሸንፉበት እና ሚሸለሙበት ነው ።
Division 2: chess rating above 1500 የሆኑ ተወዳድረው የሚያሸንፉበት እና ሚሸለሙበት ነው ።
አስታያየት በ @Binag12 ወይም በ group ላይ ማስቀመጥ ይቻላል።
በ rating ገደብ እንዳስፈላጊነቱ ሊቀየር ይችላል።✨
ከ አሁን የፊታችን እሁድ ከሚካሄደው 7th tournament ጀምሮ የሚተገበር ይሆናል ።
208
🔔. 🔔.
ETHCHESS 7th TOURNAMENT
ሁላችሁም ተጋብዛችዃል
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሸናፊው የ ETHCHESS master
የሚለውን ስም ያገኛል 80 ብር💵 ጨምሮ ፣
ሁለተኛ የወጣው 50ብር 💵ያገኛል ፣
ሦስተኛ የወጣው 25ብር 💵ያገኛል ።
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
🌙 እሁድ ሐምሌ30 ምሽት 3:00 እንገናኝ 🔥
🌲ጓደኖቻችሁን በ link በመጠቀም ጋብዟቸው ።
መመዝገቢያ 9.95 ብር።
ETHCHESS club ,Lichess.com ላይ
መቀላቀሎትን አይርሱ ከውድድሩ በፊት።
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
208
Repost from N/a
To Day is very spacial day to us
Happy international chess Day
ETHCHESS jun/20
♟️♟️♟️♟️♟️♟️♟️♟️♟️♟️
208
Yes I did my man. Thank you very much🙏 Couldn't respond until now because my phone was dead
