House of student 📚📖📙📘📚Mana baratota
Open in Telegram
601
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Data loading in progress...
Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
December '24
December '24
+6
in 0 channels
November '24
+18
in 0 channels
Get PRO
October '24
+29
in 0 channels
Get PRO
September '24
+7
in 0 channels
Get PRO
August '240
in 0 channels
Get PRO
July '240
in 0 channels
Get PRO
June '240
in 0 channels
Get PRO
May '240
in 0 channels
Get PRO
April '240
in 0 channels
Get PRO
March '240
in 0 channels
Get PRO
February '240
in 0 channels
Get PRO
January '240
in 0 channels
Get PRO
December '230
in 0 channels
Get PRO
November '230
in 0 channels
Get PRO
October '230
in 0 channels
Get PRO
September '230
in 0 channels
Get PRO
August '23
+3
in 0 channels
Get PRO
July '23
+15
in 0 channels
Get PRO
June '23
+7
in 0 channels
Get PRO
May '23
+12
in 0 channels
Get PRO
April '23
+11
in 0 channels
Get PRO
March '23
+13
in 0 channels
Get PRO
February '23
+7
in 0 channels
Get PRO
January '23
+33
in 0 channels
Get PRO
December '22
+39
in 0 channels
Get PRO
November '22
+434
in 0 channels
Get PRO
October '22
+367
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 08 December | +1 | |||
| 07 December | 0 | |||
| 06 December | +1 | |||
| 05 December | +1 | |||
| 04 December | 0 | |||
| 03 December | 0 | |||
| 02 December | 0 | |||
| 01 December | +3 |
Channel Posts
#Repost
በቀጣይ ግቢ የምትገቡ የ ተፈጥሮ ሳይንስ( Natural science) ተማሪዎች በመጀመሪያው ሴሚስተር ስለምትወስዷቸው ኮርሶች መረጃ።
✍ በ Daniel Th and Daniel Sh ተፅፎ በ Concise English(@Aconcise) ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ።
📚 የመጀመሪያ አመት የመጀመሪያው ሴሚስተር ላይ የ ተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የምትወስዷቸው ኮርሶች👇
📌
MATHEMATICS ( for natural science)
📌 GENERAL PHYSICS
📌 GEOGRAPHY
📌 LOGIC & CRITICAL THINKING
📌 COMMUNICATIVE ENGLISH SKILL I
📌 PSYCHOLOGY
📌 PHYSICAL FITNESS
🥺 እስኪ አሁን ደግሞ እያንዳንዱን ኮርሶች እንመልከት።
📌 MATHS
📚 11 ኛ እና 12 ኛ ክፍል የተማራችሗቸው ናቸው አብዛሀኞቹ ፡ የተወሰነ ለውጥ( modification) ነው ያለው።
📚 በይበልጥ ፈተና ሲውጣ Basic ነገር ነው የሚያወጡት Module ማንበብ ለዚ ግዜ በጣም ወሳኝ ነው Module በደምብ ሳታነቡ Reference እንዳገልጡ አደራ Defintion , Properties , Exercises ..... module ላይ ያለውን በደምብ ያዙ የሚሰጣቹ Course outline ላይ ያለውንም ነጥብ በደምብ ተመልከቱ ምን ላይ ማተኮር እንዳለባቹ ይረዳቹሀል::
📌 Logic and critical thinking
📚 ይህ course ለእናንተ አድስ ነው። ምክንያታዊነት እና ፍልስፍስና የትምህርቱ መሰረት ናቸው። የ concept ተማሪ ከሆናችሁ ትሰሩታላችሁ። ይህ ኮርስ በዋናነት የእናንተን የመረዳት ክህሎት ይጠይቃል ፡ እጅግ በጣም በጣም በጣም ደስ የሚል ኮርስ ነው🙈። ነገር ግን ጥልቅ ንባብ እና መረዳት ይጠይቃል ። ላይ ላዩን ማንበብ የለባችሁም☹️።
📚 ለማንኛውም ለ logic and critical thinking የሚያግዝ እጅግ በጣም ምርጥ አጋዥ መፅሀፎች አሉ።
1ኛ) Concise introduction to logic
2ኛ) freshman logic
📌 Concise introduction to logic የሚለው መፅሀፍ በጣም አሪፍ አድርጎ ያስረዳል። በጣም አሪፍ አሪፍ የሚባሉ እና ከበድ ያሉ ጥያቄዎችም አሉት😴። የዚህን መፅሀፍ ጥያቄዎቹን ገብቷችሁ በአግባቡ ከሰራችሁ ፡ በእርግጠኝነት ግቢ ላይ የሚወጣውን ፈተና ትሰሩታላችሁ😸 ምክንያቱም የከባድ ጥያቄዎች ጣሪያ የሚባሉ ጥያቄዎች መፅሀፉ ላይ አሉ። ኸረ እንዳውም ከመፅሀፉ Exercise ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ፈተና ላይ ቀጥታ ያወጡታል🙈🙈። የግቢ መምህሮች በጣም የሚጠቀሙት መፅሀፍ ነው👏👏።
📌 Freshman logic የሚለው መፅሀፍ ደግሞ የ logic and critical thinking ትምህርትን በቀላሉ እንድትረዱት ያደርጋል ምክንያቱም በ አማርኛ እየተረጎመ ስለሚያስረዳ👏😘። የትምህርቱን ፅንሰ ሀሳብ ( concept) በቀላሉ ለመረዳት freshman logic የሚለው መፅሀፍ በጣም ምርጥ ነው። በዛ ላይ እጅግ በጣም ደስ ደስ የሚሉ የ concept ጥያቄዎችም አሉት😴😍። ስለዚህ እኛ የምንመክራችሁ
1ኛ) መምህሩ የሚሰጣችሁን ኖት ፡ ፒዲኤፍ ማንበብ ፡መምህሩ ሲያስተምር በ ደንብ መከታተል። ጥሩ አድርጎ የማያስተምር መምህር ሊያጋጥማችሁ ስለሚችል ነባር ተማሪዎችን ጠይቆ መረዳት። A+ tutorial Class ላይ ትምህርቱ ግልፅ በሆነ መንገድ ስለሚሰጥ እዛ ላይ ተመዝግባችሁ መማር።
2ኛ) freshman logic የሚለውን መፅሀፍ ማንበብ ምክንያቱም መፅሀፉ ላይ የቀረቡት ኖቶችን በቀላሉ ስለምትረዷቸው።
3ኛ) Concise introduction to logic የሚለው መፅሀፍ ላይ ሂዳችሁ ጥያቄ መፍለጥ🕺 ፡ የሚገራርሙ ጥያቄዎች አሉት😴። ከዛ A ታመጡና መቀወጥ🕺💃🕺💃😁😁።
📌 Communicative English skill I
ይህ ኮርስ ላወቀበት ተማሪ የሚሰራ ኮርስ ነው፡🙈። በውስጡ ምን ምን ይዟል መሰላችሁ🤔
📚 Reading skill ( አንድ passage ይሰጣችሗል ፡ በዛ መሰረት ጥያቄ ይሰጣችሗል( የሆነ ማርክ%)
📚 Grammar ( Tense , Active and passive voice , conditional sentence, reported speech ... እነዚህ ነው የምትማሩት ፡ ደግሞ ቀላል ናቸው ፡ Concise ላይ የተለቀቁ ኖቶችም ሊጠቅማችሁ ይችላል።)
ኮርሱ A+ tutorial class ላይ እጅግ በጣም ግልፅ በሆነ መንገድ ይሰጣል ብዙ ተማሪዎችም A+ አምጥተውበታል ተመዝግባችሁ ተማሩ።
📌 Geography
ለ Geography ም አዲስ አይደላችሁም። ነገር ግን ይህ ትምህርት አንዴ ተነቦ የሚተው አደለም በተፈጥሮው ይተናል ብል ይቀላኛል 🤷♂ ስለዚህ ብትችሉ ስታነቡ Note ያዙ ቀጣይ ስትደግሙት Note ብቻ ማንበብ ነው የሚጠበቅባቹ ከ module ውጪ ፈተና አይወጣም PPT እንደ Apetizer ውሰዱ 😂 እንዳልኳቹ ስለሚረሳ ቶሎ ቶሎ ሳይበዛ ከልሱት አንዳንዴ Module ስታነቡት ደስ ላይል ሰለሚችል Note እየያዛቹ ዋና ዋና ነጥቡን አንብቡ 👍::
📌 Psychology
📚ይህ ኮርስ በብዙ መልኩ አድስ ሊሆንባችሁ ይችላል:: ይህ ትምህርት ለየትው የሚያረገው በደምብ መረዳትን ይጠይቃል Module ካነበባችሁ በቂ ቢሆንም Module በደምብ የማያብራራው ሀሳብ ስለሚኖር Google ማድረግ በጣም ተመራጭ ነው በይበልጥ ከ ምዕራፍ 3 ጀምሮ የ Case ጥያቄ ስለሚበዛ በደም Exercise መስራት ይጠቅማቹሀል በቀላሉ Google ላይ በ Topicu ርዕስ worksheet search ብታረጉ ከፈተናው ተመሳሳይ ጥያቄ ታገኛላቹ።
ሌላኛው አማራጭ YouTube ነው እኛ ሀገር በስፋት ባይለመድም በአጭር ግዜ Concept ለመረዳት ፍቱን ነው ሞክሩት ።
11 ምዕራፎች ሲኖሩት ቢበዛ እስከ ምዕራፍ 8 ብትማሩ ነው አታስቡ A+ የናንተ ናት 👍 ኮርሱ A+ tutorial class ላይ እጅግ በጣም ግልፅ በሆነ መንገድ ይሰጣል ብዙ ተማሪዎችም A+ አምጥተውበታል ተመዝግባችሁ ተማሩ።
📌 General Physics
General physics የምትማሩት ከ 11 እና 12 የተለየ ነገር የለውም ከናንተ የሚጠበቀው Module ማንበብና የተወሰነ Refer አድርጋቹህ ጥያቆዎችን መስራት ነው እንጂ የተለየ አዲስ ነገር የለውም::
📌 Physical fitness
ሜዳ ወጥታችሁ ሱምሶማ መስራት መሮጥ ነው😁። ስለዚህ የ ስፖርት ትጥቅ ያስፈልጋችሗል ፡ እንዳትረሱ😂። ይህ ኮርስ ውጤት የለውም ማለቴ ውጤት አይሰራለትም:: pass or fail ነው የምትባሉት።
📌 Join and share 👇👇
https://t.me/FRESH_2015
https://t.me/FRESH_2015| 2 | +9 10 የኮምፒተር ማህደረ ትውስታ.PDF | 246 |
| 3 | 📎 HISTORY Grade 9 second
If you want the Short NOTE/Handout from 8-12+, contact us!!
• t.me/NOTE1234 ✓
For Any Question :- @Handoutgroup ✓ | 294 |
| 4 | ይህንን ያውቃሉ ❔
እስከ ዛሬ ድረስ YOU TUBE ላይ ሰርች ከተደረጉ ነገሮች ውስጥ በጣም ብዙ ጊዜ Search የተደረገው ቃል "HOW TO KISS" የሚለው ቃል ነው 😚
https://t.me/+vAQ4HOQZOr4zODk0
https://t.me/+vAQ4HOQZOr4zODk0 | 287 |
| 5 | 🔥JOIN🔥 FOR STUDENT INFO
AND PDF👇👇👇
https://t.me/+jqM8Vg7B_1o5ZTI8
https://t.me/+jqM8Vg7B_1o5ZTI8 | 373 |
| 6 | R.I.P. 💔 #pele | 465 |
| 7 | #History #Model
📚File name➳History Model Exam
📁size➳ 9 Pages PDF
©PB➳ Dibora School
@resinhun
@resinhun | 344 |
| 8 | +9 Grade 12 model
@Fana_Education | 327 |
| 9 | For student information join this chanall 🙏👇👇
https://t.me/studentbook3
https://t.me/studentbook3
And for best Pp
For fuuny pic
For love pic
Join this👇👇👇
https://t.me/+yMob55AL1xtkYjE8
https://t.me/+yMob55AL1xtkYjE8 | 1 712 |
| 10 | Gebuna eyu tewedutalachu pls eyuna maskeru👇👇
https://t.me/+vAQ4HOQZOr4zODk0
https://t.me/+vAQ4HOQZOr4zODk0 | 229 |
| 11 | ይሄ ነገር real ነው ሰዎች እራሴ check አርጌዋለው 👌 | 249 |
| 12 | 🎉አሁኑኑ፣ ባሉበት ሆነው የ500ብር ተሸላሚ መሆን ይችላሉ🎉
🐝እንኳን ወደ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ በደህና መጡ!🐝
📍ባንካችን ይህንን መልዕክት ቢያንስ ለ50 ወዳጆችዎ በመላክና ወደ ቴሌግራም ቻናላችን በመጋበዝዎ ልዩ ተሸላሚ የሚሆኑበትን ዕድል ይዞልዎ መቷል!
ተሸላሚ የሚያደርገውን ሂደት ለማስጀመር:
✅ በቅድሚያ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👉 https://t.me/nibinternationalbanksc
✅ የግብዣ ሊንክ፡https://t.me/nibreferralbot?start=r00153736660
እርስዎ ሼር ባደረጉት መልዕክት አማካኝነት ሌሎች የቴሌግራም ገፃችንን እንዲሁም ቦታችንን ሲቀላቀሉ እርስዎ ተሸላሚ ይሆናሉ! | 248 |
| 13 | +3 History Grade 11
Unit 1
@resinhun
@resinhun | 779 |
| 14 | +5 Biology grade 12.pdf | 347 |
| 15 | 🔗Share🔗 | 278 |
| 16 | ❓የትኛውንም logic መምህር ሂድና logic and critical thinking ምን ላምብብ በልና ጠይቀው!
እንዲህ ብሎ ይመልስልሃል 🙌
🔰Hurley P J | A concise introduction to logic 13th Edition, the recent edition
🔰 ይሄ 11 Edition ነዉ 13th Edition ይለቀቅ የምትሉ [❤️]
ትምህርት ሚኒስቴር
ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️
https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister | 313 |
| 17 | ህጋዊ የሆነ ለ 11ኛ ና የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የተከፈተ ና ከ ትምህርት ሚኒስተር እንዲሁም የፈተናዎች ኤጀንሲ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያለው የተማሪዎች የፈተና መዘጋጃ ቻናል።👇👇 | 1 727 |
| 18 | Tewedutalachu neka argachu eyuut🙏👇👇👇👇
https://t.me/+5XCuMjpd3BcxNTdk
https://t.me/+5XCuMjpd3BcxNTdk | 3 097 |
| 19 | G12 History Note
From Unit 1-9
🔥መጣም ምርጥ note ነው
📌Join and share 👇👇👇
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
✦Join➬ @ExamEntrance
✦Join➬ @ExamEntrance
➖➖ | 373 |
| 20 | 👉eske naka naka adergu wedoche👇👇
https://t.me/+CQJb-yl5WkI2MDVk
https://t.me/+CQJb-yl5WkI2MDVk | 1 454 |
