en
Feedback
አስደናቂ እውነታዎች ™ || 🔥

አስደናቂ እውነታዎች ™ || 🔥

Open in Telegram

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🚩 ለማስታወቂያ ስራ - @Ethreum_holder ★ እንኳን ወደ ውዱ አስገራሚ እውነታዎች ቻናላችን በሰላም መጣቹ 🤗 እሄ ቻናል ያላወቀቹትን አስገራሚ ነገር በቪድዮ አልያም በፎቶ እና በፅሁፍ የምታገኙበት፣ የተለያዩ አስቂኝ የሆኑ አስገራሚ ነገሮች የምታገኙበትና እውቀትን የምትጨብጡበት ቻናል ። 😂😂 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel አስደናቂ እውነታዎች ™ || 🔥

Channel አስደናቂ እውነታዎች ™ || 🔥 (@amazing_factset) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 91 153 subscribers, ranking 449 in the Humor & Entertainment category and 353 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 91 153 subscribers.

According to the latest data from 26 August, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 5 316 over the last 30 days and by -49 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 0.14%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 0.23% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 123 views. Within the first day, a publication typically gains 214 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 10.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🚩 ለማስታወቂያ ስራ - @Ethreum_holder ★ እንኳን ወደ ውዱ አስገራሚ እውነታዎች ቻናላችን በሰላም መጣቹ 🤗 እሄ ቻናል ያላወቀቹትን አስገራሚ ነገር በቪድዮ አልያም በፎቶ እና በፅሁፍ የምታገኙበት፣ የተለያዩ አስቂኝ የሆኑ አስገራሚ ነገሮች የምታገኙበትና እውቀትን የምትጨብጡበት ቻናል ። 😂😂 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 27 August, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Humor & Entertainment category.

91 153
Subscribers
-4924 hours
+2 6797 days
+5 31630 days
Posts Archive
Repost from N/a
🚨ተጀመረ ተጠባቂው Fight ሴዶ vs ጆኒ Live 👇
🚨ተጀመረ ተጠባቂው Fight ሴዶ vs ጆኒ Live 👇

Repost from N/a
የማንን ስልክ መጥለፍ ይፈልጋሉ ?🤔 የፍቅረኛዉን ፣የልጆን ወይስ የጓደኛዎን እንግዳዉስ መፍትሄዉ ትልቁን የ HACKING ቻናላችንን መቀላቀል ነዉ።👩‍💻🧑‍💻 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ht
የማንን ስልክ መጥለፍ ይፈልጋሉ ?🤔 የፍቅረኛዉን ፣የልጆን ወይስ የጓደኛዎን እንግዳዉስ መፍትሄዉ ትልቁን የ HACKING ቻናላችንን መቀላቀል ነዉ።👩‍💻🧑‍💻 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/addlist/ywaPLkXhze04NGY0

Repost from N/a
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ እንዴዴዴዴዴዴዴ ኧረ ፍጠኑ ጥያቄና መልስ ጀምረናል🔥🔥 ✅ ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የካርድ ሽልማት አለ Request to join ያድርጉ....!   🚛 የአለማችን ብዙ ህዝብ ያላት ሀገር ማን ነች❓

በኢትዮጲያ ብቸኛዉ የSchool life እና የተመረጡ ቀልዶች የሚገኙበት ቻናል😀👌 Join
በኢትዮጲያ ብቸኛዉ የSchool life እና የተመረጡ ቀልዶች የሚገኙበት ቻናል😀👌 Join

Repost from N/a
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ የአንበሳ ልጅ ምን ይባላል? ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ።

😂😂ሁሌ ሳቅ😂😂
😂😂ሁሌ ሳቅ😂😂

ይህን ያውቃሉ ⁉ 🤭• የአለማችን ትልቁ የወርቅ ቁራጭ 250 ኪ.ግ የሚመዝን ሲሆን ፣ አሁን ላይ በጃፓን ''Toi '' የወርቅ ሙዝየም ማሳያ ላይ ይገኛል ። ሄጄ ዘርፌው ህይወቴን ልለውጥበት 🤔🤔
ይህን ያውቃሉ ⁉ 🤭• የአለማችን ትልቁ የወርቅ ቁራጭ 250 ኪ.ግ የሚመዝን ሲሆን ፣ አሁን ላይ በጃፓን ''Toi '' የወርቅ ሙዝየም ማሳያ ላይ ይገኛል ። ሄጄ ዘርፌው ህይወቴን ልለውጥበት 🤔🤔 •★ @AMAZING_FACTSET ★•🌍    ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━

ገራሚ ገራሚ Profile Picture ለምትፈልጉ ብቻ አሁኑኑ Join👀
ገራሚ ገራሚ Profile Picture ለምትፈልጉ ብቻ አሁኑኑ Join👀

Repost from N/a
👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️❤️

Repost from N/a
🚨ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል የ200 ብር ካርድ የሚያሸንፍ  ጥያቄ !! በኢትዮጽያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መቼ አመተ ምህረት ነዉ....

ቂጥህን እስኪያልብህ መሳቅ ትፈልጋለህ?💀 ና ግባ😆👇👇👇 ፈን ዞን እንባላለን💀
ቂጥህን እስኪያልብህ መሳቅ ትፈልጋለህ?💀 ና ግባ😆👇👇👇 ፈን ዞን እንባላለን💀

✋ስኳር እና አልኮል ማቆም በፊታችን ላይ የሚያመጣው አስደናቂ ለውጥ ስኳር እና አልኮል መጠጣትን ሲያቆሙ በፊቶ ላይ በአጭር እና በረዥም ጊዜ ውስጥ በርካታ አወንታዊ የቆዳ ለውጦች ይታያሉ፦ ❤የቆዳ ለ
✋ስኳር እና አልኮል ማቆም በፊታችን ላይ የሚያመጣው አስደናቂ ለውጥ ስኳር እና አልኮል መጠጣትን ሲያቆሙ በፊቶ ላይ በአጭር እና በረዥም ጊዜ ውስጥ በርካታ አወንታዊ የቆዳ ለውጦች ይታያሉ፦ ❤የቆዳ ለውጦች (በአጭር ጊዜ) • እብጠት መቀነስ፦ ፊት አነስተኛ ውሃ ስለሚይዝ የአይን እና የጉንጭ አካባቢ እብጠት ይረግባል። • የብጉር መቀነስ፦ ቆዳ የሚያመነጨው ቅባት ስለሚቀንስ አዳዲስ ብጉሮች እንዳይወጡ ይከላል። • የፊት መቅላት መቀነስ፦ የደም ስሮች በመረጋጋታቸው የፊት ቀለም ተፈጥሯዊና ተመሳሳይ ይሆናል። • የፊት ማብራት፦ ጥሩ የደም ዝውውር በመኖሩ ወደ ጉንጮች ጤናማ ቀለም እንዲመለስ ያደርጋል። 💥የረዥም ጊዜ ጥቅሞች • የቆዳ መወጠር፦ ሰውነት ኮላጅን (Collagen) በበቂ ሁኔታ ስለሚያመርት የፊት መጨማደድ ይረግባል። • የፊት ጥራት፦ በቆዳ ላይ ያሉ ጥቁር ነጠብጣቦች በጥቂት ወራት ውስጥ እየጠፉ ይሄዳሉ❤ •★ @AMAZING_FACTSET ★•🌍    ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━

የብሪቲሽ ጦር ወታደር ክሬግ ሃሪሰን በአንድ ወቅት በውጊያ ውስጥ በአልሞ ተኳሽ መሳሪያ(sniper) ረጅም ርቀት ኢላማን መምታት ሪከርድ ይዞ ነበር። የተኮሰውም ጥይት 2,475 ሜትሮች (1.5 ማይል)
የብሪቲሽ ጦር ወታደር ክሬግ ሃሪሰን በአንድ ወቅት በውጊያ ውስጥ በአልሞ ተኳሽ መሳሪያ(sniper) ረጅም ርቀት ኢላማን መምታት ሪከርድ ይዞ ነበር። የተኮሰውም ጥይት 2,475 ሜትሮች (1.5 ማይል) ርቀት ላይ ነበር ። ጥይቱ ኢላማው ጋር ለመድረስ ከስድስት ሰከንድ በላይ ፈጅቶ 120.95 ሜትር (396.8 ጫማ) ወድታች መምዘግዘግ ኢላማውን መቷል። 😳 •★ @AMAZING_FACTSET ★•🌍    ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━

የ Polar ድቦች ከነጭ ፀጉራቸው በታች ጥቁር ቆዳ አላቸው ። ይህም የፀሐይን ሙቀት ለመሳብ እና ሰውነታቸውን ሞቃት ለማድረግ ይረዳቸዋል ። 🐻‍❄️❄️ •★ @AMAZING_FACTSET ★•🌍 ━━━
የ Polar ድቦች ከነጭ ፀጉራቸው በታች ጥቁር ቆዳ አላቸው ። ይህም የፀሐይን ሙቀት ለመሳብ እና ሰውነታቸውን ሞቃት ለማድረግ ይረዳቸዋል ። 🐻‍❄️❄️ •★ @AMAZING_FACTSET ★•🌍    ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━

🚀🚀● ገንዘብ አስቸኳይ ላስፈለጋቹ ብቻ ‼️ 😍➽ ብር አስቸኳይ ላስፈለጋቹ : እና ህይወታችሁን መለወጥ ለምትፈልጉ ብቻ ከታች JOIN በማለት ● ተቀላቀሉን ●💜👇👇 https://t.me/+QJ
🚀🚀 ገንዘብ  አስቸኳይ  ላስፈለጋቹ ብቻ ‼️ 😍➽  ብር አስቸኳይ ላስፈለጋቹ : እና ህይወታችሁን መለወጥ ለምትፈልጉ ብቻ ከታች JOIN በማለት ● ተቀላቀሉን ●💜👇👇 https://t.me/+QJL3IPcL35E1YzI0 https://t.me/+QJL3IPcL35E1YzI0

የወባ ትንኝ (ቢንቢ ) ከነከሰችን በኋላ ደም ከመምጠጧ ጎን-ለጎን ሽንቷንም ሰውነታችን ውስጥ ትሸናለች ።😁 •★ @AMAZING_FACTSET ★•🌍 ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━