cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የዲያስፖራ ሙሉ ወንጌል የዓርብ የትምህርትና የፈውስ ፕሮግራም

“እነሆ፥ እግዚአብሔር በኃይሉ ከፍ ያለውን ነገር ያደርጋል፤ እንደ እርሱስ ያለ አስተማሪ ማን ነው?” — ኢዮብ 36፥22

Show more
Advertising posts
511
Subscribers
+124 hours
+97 days
+4430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ምህረትህ በእኔ ላይ እንድሆን እሻለሁ እኔ ግን በቀልን ወዳጅ አድርግያለሁ ነፍሴ ተጎሳቁላ ከቶም ሳያምርባት ተኮንና እንዳትኖር ይቅርታን አስተምራት ይቅርታን ለማድረግ ልቤ አልሆን እያለው እግሬ የሚራመደው ሸካራ መንገድ ነው የእግዚአብሔር ልጅ ሆይ ድካሜን ታውቃለህ ዳብሰኝ እንደገና ትለውጠኛለህ ወንድሜን ማቁሰሌ እጅግ ይረሳኛል የተበደልኩትን መቁጠር ይጥመኛል ምን አለበት ዛሬ ልቤን ብትጠርበው መቀጥቀጫው ብረት መዶሻ በእጅህ ነው ይቅርታን ለማድረግ……. እጄን ለአንተ ሰጠሁ አንተ እንድታስተምረኝ ለውጠኝ ጌታ ሆይ ይኼው በእግርህ ስር ነኝ የበደለኝን ሰው ይቅር ብዬ እንዳልፈው በቀልን ሳላስብ በፍቅር እንዳቅፈው ይቅርታን ለማድረግ……. ምህረትህ በእኔ ላይ እንድሆን እሻለሁ እኔ ግን በቀልን ወዳጅ አድርግያለሁ ነፍሴ ተጎሳቁላ ከቶም ሳያምርባት ተኮንና እንዳትኖር ይቅርታን አስተምራት ይቅርታን ለማድረግ……. ወንድሜን ማቁሰሌ እጅግ ይረሳኛል የተበደልኩትን መቁጠር ይጥመኛል ምን አለበት ዛሬ ልቤን ብትጠርበው መቀጥቀጫው ብረት መዶሻ በእጅህ ነው ይቅርታን ለማድረግ……. .       ይቅርታ         ደረጀ ከበደ         ዘመን ተሻጋሪ      
Show all...
@Protestant_Songs (10).mp32.25 MB
🔥 2👍 1
ለእኛ ለእኛ የሚያስፈልገን ሊቀ ካህን          ✒️ቅዱስ       ✒️ነቀፋ የሌለበት       ✒️ንጹሕ       ✒️ከኀጢአተኞች የተለየ       ✒️ከሰማያት በላይ የከበረ እንደዚህ ያለ ሊቀካህናት ነው ። ካልሆነ አስቀድሞ ለራሱ ኀጢአት በመቀጠልም ለሕዝቡ ኀጢአት በየቀኑ መስዋዕት የሚያቀርብ ለዘላለም በሰው ተመርጦ ለሰው የተሾመ ፍጹማን ልያደርገን አይችልም ። ✒️ሊቀ ካህናችን የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እርሱ በየቀኑ ለኀጢአታችን መስዋዕት ማቅረብ አያስፈልገውም ራሱን በሰጠ ጊዜ ስለ ኀጢአታችን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ አቅርቦአልና ለወላለምም ፍጹማን አድጎናል። እንግዲህ ለእኛ የሚያስፈልገን፣ ቅዱስ፣ ነቀፋ የሌለበት፣ ንጹሕ፣ ከኀጢአተኞች የተለየና ከሰማያት በላይ የከበረ እንደዚህ ያለ ሊቀ ካህናት ነው።  እርሱም እንደ ሌሎቹ ሊቃነ ካህናት፣ መጀመሪያ ስለ ራሱ ኀጢአት ከዚያም ስለ ሕዝቡ ኀጢአት በየቀኑ መሥዋዕት ማቅረብ አያስፈልገውም፤ ራሱን በሰጠ ጊዜ፣ ስለ ኀጢአታቸው ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ መሥዋዕት አቅርቦአልና።  ሕጉ ደካማ የሆኑትን ሰዎች ሊቃነ ካህናት አድርጎ ይሾማልና፤ ከሕግ በኋላ የመጣው መሐላ ግን ለዘላለም ፍጹም የሆነውን ልጅ ሾሞአል። ዕብራውያን 7:26-28 ➡️ አንደ በቀረበው ቅዱስ መስዋዕት ለዘላለምም ፍጹማን ሆነናል። ይህኛው ካህን ግን አንዱን መሥዋዕት ለዘላለም አቅርቦ፣ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀምጦአል፤  ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ጠላቶቹ የእግሩ መረገጫ እስኪሆኑ ድረስ ይጠብቃል፤  ምክንያቱም በአንዱ መሥዋዕት እነዚያን የሚቀደሱትን ለዘላለም ፍጹማን አድርጎአቸዋል። ዕብራውያን 10:12-14 ✒️#ታላቅ ሊቀ ካህናት አለን የማይሻር ክህነት ባለቤት የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ። https://t.me/dfghealingministry
Show all...
#የነፍስ መልሕቅ የሆነ ጽኑና አስተማማኝ ተስፋ። ኢየሱስ እኛም የነፍስ መልሕቅ የሆነ ጽኑና አስተማማኝ ተስፋ አለን፤ ይህም ተስፋ ከመጋረጃው በስተ ጀርባ ወዳለው ውስጠኛ መቅደስ ይገባል። ዕብራውያን 6:19 መልሕቅ አንድ መርከብ ስፍራዋን ጠብቃ እንድትቆም ያደርጋል ። ልክ እንደ መልሕቅ በክርስቶስ ያለን ተስፋም የድኅነታችን ዋስትና ነው። ➡️ በጣም የምደንቅ ሀሳብ አለ መልሕቅ የሚጣለው ወደ ታች ወደ ባሕሩ ወለል ሲሆን አስደናቂ ነገር ደግሞ የእኛ የክርስቲያኖች መልሕቅ ግን በተቃራኒው ወደ እውነተኛዪቱ ሰማያዊት መቅደስ በመሄድ በራሱ በእግዚአብሔር ላይ ይታሰራል። # ለዚህም ነው ተስፋችን ጹኑና አስተማማኝ የሆነው። ዛሬ ከ11:30 ጀምሮ አይቀርም https://t.me/dfghealingministry
Show all...
የዲያስፖራ ሙሉ ወንጌል የዓርብ የትምህርትና የፈውስ ፕሮግራም

“እነሆ፥ እግዚአብሔር በኃይሉ ከፍ ያለውን ነገር ያደርጋል፤ እንደ እርሱስ ያለ አስተማሪ ማን ነው?” — ኢዮብ 36፥22

“እንግዲያስ እንንቃ በመጠንም እንኑር እንጂ እንደ ሌሎች አናንቀላፋ።” — 1ኛ ተሰሎንቄ 5፥6 https://t.me/dfghealingministry
Show all...
3
Photo unavailableShow in Telegram
ኤፌሶን 5:1-8 የእርሱን(የክርስቶስ ኢየሱስን )ምሳሌ ተከተሉ። የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ልጆች በመሆናችሁ በማናቸውም ማለትም በነገር ሁሉ የእርሱን ምሳሌ ተከተሉ። ክርስቶስ ኢየሱስ እኛን በመውደዱ =ለእግዚአብሔር -ራሱን ደስ የሚያሰኝ ስጦታና ጣፋጭ (ውብ) መዓዛ ያለው መስዋዕት አድርጎ ስለእኛ አሳልፎ ሰጠ ። ለእኛ ካለው ጥልቅ ፍቅር የተነሣ ይህን ካደረገ እኛም የእርሱን አርአያ በመከተል ለሰው ሁሉ ፍቅር ልናሳይና ልንወድም ጭምር ይገባል ።
Show all...
👍 3
00:59
Video unavailableShow in Telegram
ዘማሪት ማዕረግ ታዬ የዲያስፖራ ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን ዘማሪ
Show all...
6.12 MB
3👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ልዩ የጸሎት ምሽት ዓርብ ሰኔ 7 ከምሽቱ 11:30 ጀምሮ
Show all...
👍 4
ከመልካምነት ከፍቅር በቀር እኔ አላየውም የውስጥ አይኖቼ ድንገት ሲበሩ የማይለወጥ ኢየሱስን አዩ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ በገጠመኝ ነገር ፈፅሞ አለካህም እኔን የገጠመኝ አንተን አይገልጥህም ፈልጌ ባጣውት እኔን የገጠመኝ አንተን አይገልጥህም ጥንትም ፍቅር ዛሬም ፍቅር ፍቅር ብቻ ፍቅር ነህ ጥንትም መልካም ዛሬም መልካም መልካም ብቻ መልካም ነህ እዝራ ንጉሴ ድንቅ ዝማሬ
Show all...
እጅግ_ድንቅ_አምልኮ_ከመልካምነት_Ezra_Nigussie_New_protestant_mezemur_20.m4a9.91 MB
1
ህልም ህልም ይመስለኛል፤ ዞር ብዬ ሳየው፤ የትላንትናውን ያለፍኩት ባንተ ነው፤ አንተ ቀድሜመህ ፊቴ ባይቀና መንገዴ፤ እንዴት እሆን ነበር ፤ ለብቻዬ ባትራራልኝ ውዴ፤ ትላንትን አልፌ ዛሬ ላይ ስደርስ፤ ሁሉን እንዳለፍኩት በራሴ ብርታት፤ የኔ አይሆንልኝም ማሳየት እራሴን፤ ደብቄው ፍቅርህን ፤ ሰው የመሆን ምክንያቴን፤ ኢየሱስ አልረሳዉም እኔስ፤                  አልረሳውም! Samuel Negussie
Show all...
Track06_clip.mp34.42 MB
2
“ሳሙኤልም አንድ ድንጋይ ወስዶ በምጽጳና በሼን መካከል አኖረው፤ ስሙንም፦ እስከ አሁን ድረስ እግዚአብሔር ረድቶናል ሲል አቤንኤዘር ብሎ ጠራው።” — 1ኛ ሳሙኤል 7፥12 https://t.me/dfghealingministry
Show all...
የዲያስፖራ ሙሉ ወንጌል የዓርብ የትምህርትና የፈውስ ፕሮግራም

“እነሆ፥ እግዚአብሔር በኃይሉ ከፍ ያለውን ነገር ያደርጋል፤ እንደ እርሱስ ያለ አስተማሪ ማን ነው?” — ኢዮብ 36፥22

👍 4
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.