en
Feedback
Bright candle workshop

Bright candle workshop

Open in Telegram

የሻማ መስሪያ ሙሉ ግብአቶችን እናቀርባለን እንዲሁም የሻማ አሰራር እና ቢዝነስበተሟላ ወርክሾፕ ለአጭር ቀናት የሚቆይ ልምምድ ማግኝት ይችላሉ 📞📲09 44 13 59 69

Show more
Ethiopia6 781The category is not specified
3 142
Subscribers
No data24 hours
+177 days
+11930 days
Posts Archive
መልካም አዲስ አመት ዉድ የብራይት ካንድል ቤተሰቦች አዲሱ አመት የሰላም፣የስኬት እና የእድገት ዘመን ይሁንላችሁ🌻🌻 መልካም በአል😁
መልካም አዲስ አመት ዉድ የብራይት ካንድል ቤተሰቦች አዲሱ አመት የሰላም፣የስኬት እና የእድገት ዘመን ይሁንላችሁ🌻🌻 መልካም በአል😁

ሰላም የብራይት ካንድል ቤተሰቦች🎇🎇 በአዲስ መልክ የጀመርነዉ ስልጠናችን እሚያካትተዉ 🕯️🕯️ 1.የሻማ ላይ ስእል 2.የሻማ ላይ ህትመት 3. ያለ ሞልድ ሻማን መስራት ሲሆን በሁለት የስልጠና ቀ
ሰላም የብራይት ካንድል ቤተሰቦች🎇🎇 በአዲስ መልክ የጀመርነዉ ስልጠናችን እሚያካትተዉ 🕯️🕯️ 1.የሻማ ላይ ስእል 2.የሻማ ላይ ህትመት 3. ያለ ሞልድ ሻማን መስራት ሲሆን በሁለት የስልጠና ቀናት ብቁ ሻማ ሰሪ የምትሆኑበት ስልጠና ነዉ! ለመመዝገብ ከታች ባለዉ ሊንክ ወይም በ 0944135969 ያዋሩን 🪔🪔ልዩ የክረምት የሻማ ስራ ስልጠና እንዲሁም የተሙዋላ የሻማ መስሪያ ግብአት ማግኘት እምትፈልጉ በዚህ @Beii_37 በመግባት ማግኘት ትችላላችሁ☀️☀️ እናመሰግናለን😁😁

ለሻማ እና ለአበባ እቃ መስሪያ የሚሆኑ ሞልዶችን ፈላጊዎች👋 ሞልዶቹ በተለያየ አማራጭ ገብተዋል! ለማዘዝ @Beii_37 ላይ ያዋሩን 💥💥ልዩ የክረምት የሻማ ስራ ስልጠና እንዲሁም የተሙዋላ የሻማ
+3
ለሻማ እና ለአበባ እቃ መስሪያ የሚሆኑ ሞልዶችን ፈላጊዎች👋 ሞልዶቹ በተለያየ አማራጭ ገብተዋል! ለማዘዝ @Beii_37 ላይ ያዋሩን 💥💥ልዩ የክረምት የሻማ ስራ ስልጠና እንዲሁም የተሙዋላ የሻማ መስሪያ ግብአት ማግኘት እምትፈልጉ በዚህ @Beii_37 በመግባት ወይም በ 0944135969 በመደወል ማግኘት ትችላላችሁ💥💥💥 እናመሰግናለን😁😁

ምን በብዛት እናስገባ?
Anonymous voting

የሶይ ዋክስ እና ሶይ ብሌንድ ደንበኞቻችን በሙሉ ሰላም እንዴት ናችሁ ዉድ የብራይት ካንድል ቤተሰቦች👋 የተለያዩ የዋክስ አማራጮችን በችርቻሮም በብዛትም አቅርበንላችኋል ለማዘዝ @Beii_37 ላይ ያ
+1
የሶይ ዋክስ እና ሶይ ብሌንድ ደንበኞቻችን በሙሉ ሰላም እንዴት ናችሁ ዉድ የብራይት ካንድል ቤተሰቦች👋 የተለያዩ የዋክስ አማራጮችን በችርቻሮም በብዛትም አቅርበንላችኋል ለማዘዝ @Beii_37 ላይ ያዋሩን 💥💥ልዩ የክረምት የሻማ ስራ ስልጠና እንዲሁም የተሙዋላ የሻማ መስሪያ ግብአት ማግኘት እምትፈልጉ በዚህ @Beii_37 በመግባት ወይም በ 0944135969 በመደወል ማግኘት ትችላላችሁ💥💥💥 እናመሰግናለን😁😁

🌻🌻ለመጪዉ አዲስ አመት እንኳን አደረሳችሁ🌻🌻 የብራይት ካንድል ቤተሰቦች👋 🎇🎇ቤታችንን ሁሌም በአል እሚያስመስሉ ለሻማ ማብሪያ እና ቤት ማሳመሪያ እሚሆኑ የተለያዩ እቃዎች ማምጣት ስለጀመር
+7
🌻🌻ለመጪዉ አዲስ አመት እንኳን አደረሳችሁ🌻🌻 የብራይት ካንድል ቤተሰቦች👋 🎇🎇ቤታችንን ሁሌም በአል እሚያስመስሉ ለሻማ ማብሪያ እና ቤት ማሳመሪያ እሚሆኑ የተለያዩ እቃዎች ማምጣት ስለጀመርን ማዘዝ እምትፈልጉ እስከ 🕰️ነሀሴ 12 🕰️ ድረስ ትዛዞችን እንቀበላለን ይፍጠኑ🎇 ለማዘዝ @Beii_37 ላይ ያዋሩን 💥💥ልዩ የክረምት የሻማ ስራ ስልጠና እንዲሁም የተሙዋላ የሻማ መስሪያ ግብአት ማግኘት እምትፈልጉ በዚህ @Beii_37 በመግባት ወይም በ 0944135969 በመደወል ማግኘት ትችላላችሁ💥💥💥 እናመሰግናለን😁😁

photo content

🌻🌻ለመጪዉ አዲስ አመት የሚሆኑ ሞልዶች🌻🌻 ሰላም የብራይት ካንድል ቤተሰቦች👋 💐እስካሁን ካልሰማችሁ እንግዲህ እኛ የተለያዩ የሻማ ሞልዶችን በትዛዝ ከ 500 💵 ጀምሮ እንሰራለን አሁን ደግ
+3
🌻🌻ለመጪዉ አዲስ አመት የሚሆኑ ሞልዶች🌻🌻 ሰላም የብራይት ካንድል ቤተሰቦች👋 💐እስካሁን ካልሰማችሁ እንግዲህ እኛ የተለያዩ የሻማ ሞልዶችን በትዛዝ ከ 500 💵 ጀምሮ እንሰራለን አሁን ደግሞ 🎇🎇አዲስ አመትን አስመልክቶ በታላቅ ቅናሽ 🎇የተለያዩ የአበባ ሞልዶችን እያቀረብን መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን 💥💥ልዩ የክረምት የሻማ ስራ ስልጠና እንዲሁም የተሙዋላ የሻማ መስሪያ ግብአት ማግኘት እምትፈልጉ በዚህ @Beii_37 በመግባት ወይም በ 0944135969 በመደወል ማግኘት ትችላላችሁ💥💥💥 እናመሰግናለን😁😁

ሰላም የብራይት ካንድል ቤተሰቦች🎇🎇 🎉🥳እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🥳🤩 ከእናንተ ጋር በመሆን የደረስንበትን 1ኛ አመት🎇🎇🎇 ሊሞላን የቀሩንን ጥቂት ቀናት አስመልክቶ ሁሉም ሻማ መስሪያ ሞ
+2
ሰላም የብራይት ካንድል ቤተሰቦች🎇🎇 🎉🥳እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🥳🤩 ከእናንተ ጋር በመሆን  የደረስንበትን 1ኛ አመት🎇🎇🎇 ሊሞላን የቀሩንን ጥቂት ቀናት አስመልክቶ ሁሉም ሻማ መስሪያ ሞልዶች ላይ የማይታመን ✨✨ታላቅ ቅናሽ ✨✨ ያደረግን በመሆኑ ሁላችሁም ፈጥናችሁ የዚህ እድል ተጠቃሚ ሁኑ እንላለን! 💥💥ልዩ የክረምት የሻማ ስራ ስልጠና እንዲሁም የተሙዋላ የሻማ መስሪያ ግብአት ማግኘት እምትፈልጉ በዚህ @Beii_37 በመግባት ወይም በ 0944135969 በመደወል ማግኘት ትችላላችሁ💥💥💥 እናመሰግናለን😁😁

ለፕሪምየም ፖኬጅ ደንበኞቻችን😁 ሰላም የብራይት ካንድል ቤተሰቦች👋👋 💥💥ብዙዎቻችሁ በወደዳችሁት መሰረት ኧኛም በተሻሻለ መልኩ በዓይነቱ ለየት ያለ የተሟላ የሻማ መስሪያ ጥቅል ይዘንላችሁ የመጣ
ለፕሪምየም ፖኬጅ ደንበኞቻችን😁 ሰላም የብራይት ካንድል ቤተሰቦች👋👋 💥💥ብዙዎቻችሁ በወደዳችሁት መሰረት ኧኛም በተሻሻለ መልኩ በዓይነቱ ለየት ያለ የተሟላ የሻማ መስሪያ ጥቅል ይዘንላችሁ የመጣን ሲሆን ጥቅሉ ከሚያካትታቸው እቃዎች መሀከል በጥቂቱ💥💥              🪔ዘመናዊ የኤሌትሪክ ሰም ማቅለጫ ጆግ(1)       🪔Wax (ሰም)(3kg)       🪔Tin jar (ሻማ መስሪያ እቃዎች) (4)       🪔የሻማ ሽታዎች(2)       🪔የሻማ ቀለሞች(3)       🪔Thermometer(የሙቀት መለኪያ)..1 ብዛት 🪔Scale(ሚዛን) እና ሌሎችንም ያካተተ ሲሆን ስለ አጠቃቀሙ እና አሰራሩ ሙሉ መግለጫ የያዘ Manual አዘጋጅተናል😊 ለማዘዝ ✨✨@Beii_37 ✨✨ ላይ ያዋሩን። እናመሰግናለን!

🙏🙏ዋክስ ፈላጊ ደንበኞቻችን🙏🙏 ለትግስታችሁ ከልብ እያመሰገንን😊 🪔የsoy wax 🪔የsoy blend wax 🪔የcolored wax ከነገ ጀምሮ ለገበያ የምናቀርብላችሁ መሆኑን ከወዲሁ ልናሳዉቃችሁ እንወዳለን🪔🪔🪔 እናመሰግናለን😁😁

+2
ሰላም የብራይት ካንድል ቤተሰቦች🎇🎇 🍁🍁የተለያዩ ለሻማ ስራ የሚጠቅሙ ከ50 በላይ የቀለም አማራጮችን 🍁በፈሳሽ🍁በሚካ ፓዉደር(አብረቅራቂ ቀለም)🍁 እንዲሁም🍁 የዋክስ ስብርባሪ ቀለሞች(candle dye chips)🍁መስሪያዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ከእኛ ያገኛሉ✨✨ ☀️☀️ልዩ የክረምት የሻማ ስራ ስልጠና እንዲሁም የተሙዋላ የሻማ መስሪያ ግብአት ማግኘት እምትፈልጉ በዚህ @Beii_37 በመግባት ወይም በ 0944135969 በመደወል ማግኘት ትችላላችሁ☀️☀️ እናመሰግናለን😁😁

ሰላም የብራይት ካንድል ቤተሰቦች🎇🎇 ✨✨የተለያዩ ለሻማ ስራ የሚጠቅሙ መስሪያዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ከእኛ ያገኛሉ✨✨ ☀️☀️ልዩ የክረምት የሻማ ስራ ስልጠና እንዲሁም የተሙዋላ የሻማ መስሪያ ግብአት
+2
ሰላም የብራይት ካንድል ቤተሰቦች🎇🎇 ✨✨የተለያዩ ለሻማ ስራ የሚጠቅሙ መስሪያዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ከእኛ ያገኛሉ✨✨ ☀️☀️ልዩ የክረምት የሻማ ስራ ስልጠና እንዲሁም የተሙዋላ የሻማ መስሪያ ግብአት ማግኘት እምትፈልጉ በዚህ @Beii_37 በመግባት ወይም በ 0944135969 በመደወል ማግኘት ትችላላችሁ☀️☀️ እናመሰግናለን😁😁

ሰላም የብራይት ካንድል ቤተሰቦች🎇🎇 🎉🥳እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🥳🤩 ከእናንተ ጋር በመሆን  የደረስንበትን 1ኛ አመት🎇🎇🎇 ሊሞላን የቀሩንን ጥቂት ቀናት አስመልክቶ ሁሉም ሻማ መስሪያ ሞልዶች ላይ የማይታመን ✨✨ታላቅ ቅናሽ ✨✨ ያደረግን በመሆኑ ሁላችሁም ፈጥናችሁ የዚህ እድል ተጠቃሚ ሁኑ እንላለን! 💥💥ልዩ የክረምት የሻማ ስራ ስልጠና እንዲሁም የተሙዋላ የሻማ መስሪያ ግብአት ማግኘት እምትፈልጉ በዚህ @Beii_37 በመግባት ወይም በ 0944135969 በመደወል ማግኘት ትችላላችሁ💥💥💥 እናመሰግናለን😁😁

photo content
+7

ሰላም የብራይት ካንድል ቤተሰቦች🎇🎇 🎉🥳እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🥳🤩 ከእናንተ ጋር በመሆን የደረስንበትን 1ኛ አመት🎇🎇🎇 ሊሞላን የቀሩንን ጥቂት ቀናት አስመልክቶ ሁሉም ሻማ መስሪያ ሞ
+9
ሰላም የብራይት ካንድል ቤተሰቦች🎇🎇 🎉🥳እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🥳🤩 ከእናንተ ጋር በመሆን የደረስንበትን 1ኛ አመት🎇🎇🎇 ሊሞላን የቀሩንን ጥቂት ቀናት አስመልክቶ ሁሉም ሻማ መስሪያ ሞልዶች ላይ የማይታመን ✨✨ታላቅ ቅናሽ ✨✨ ያደረግን በመሆኑ ሁላችሁም ፈጥናችሁ የዚህ እድል ተጠቃሚ ሁኑ እንላለን! 💥💥ልዩ የክረምት የሻማ ስራ ስልጠና እንዲሁም የተሙዋላ የሻማ መስሪያ ግብአት ማግኘት እምትፈልጉ በዚህ @Beii_37 በመግባት ወይም በ 0944135969 በመደወል ማግኘት ትችላላችሁ💥💥💥 እናመሰግናለን😁😁

በሀዋሳ ለምትገኙ የበፊት ሰልጣኞቻችን እና አዳዲስ ሰልጣኞቻችን በሙሉ በሀዋሳ ለ3ኛ ጊዜ በሚዘጋጀዉ ስልጠና ላይ ከዚህ በታች ያሉትን አገልግሎቶች 1. የማሽን ሻማ አሰራር 🕯️ 2. የተለያዩ የዲኮሬ
በሀዋሳ ለምትገኙ የበፊት ሰልጣኞቻችን እና አዳዲስ ሰልጣኞቻችን በሙሉ በሀዋሳ ለ3ኛ ጊዜ በሚዘጋጀዉ ስልጠና ላይ ከዚህ በታች ያሉትን አገልግሎቶች 1. የማሽን ሻማ አሰራር 🕯️ 2. የተለያዩ የዲኮሬሽን ሻማዎች አሰራር 3. የኬክ ሻማዎች አሰራር 🎂🎂 4. የተለያዩ የሻማ መስሪያ ግብአቶችን አመራር🕯️🕯️ 5. በሶሻል ሚዲያ ያሻሻጥ ዘዴን🕯️🕯️ እና ሌሎችንም ያካተተ ሲሆን ከዚህ በተጨማሪ መስሪያ ግብአቶችንም ጭምር የምናቀርብ ይሆናል። ‼️ማሳሰቢያ‼️ ❗️የምዝገባ ቀን እስከ ግንቦት 17 እና የስልጠናዉም ምዝገባ በኦን ላይን መሆኑን አዉቃችሁ ቦታችሁን ከወዲሁ ያዙ ❗️ሶስት እና ከዚያ በላይ ሁናችሁ ለምትመጡ ለ አንድ ሰዉ በነፃ እምናሰለጥን ይሆናል ❗️ከዚህ በፊት ስልጠና የወሰዳችሁም እንዲሁም አዳዲስ ሰልጣኞች እና በሀዋሳ አቅራቢያ እምትገኙ ደምበኞቻችን በሙሉ ላፕቶፕ መሰሏን ማሽን ለማዘዝ ቀድማችሁ ማዘዝ ይኖርባችኋል ለመመዝገብ እና ለበለጠ መረጃ @Beii_37 ላይ ያዋሩን። Make your own candle and brighten your future🕯️🕯️🕯️

❤️ሰላም የብራይት ካንድል ቤተሰቦች ❤️ በጣም ተወዳጅ ከሆኑ የሻማ ቀለሞች መሀከል አንዱ የሆነዉን ለሻማችሁ ማሳመሪ የሚሆን ቀይ ቀለም በብዛት ይዘንላችሁ መጥተናል በብዛትም ይሁን በፍሬ ለማዘዝ በ
❤️ሰላም የብራይት ካንድል ቤተሰቦች ❤️ በጣም ተወዳጅ ከሆኑ የሻማ ቀለሞች መሀከል አንዱ የሆነዉን ለሻማችሁ ማሳመሪ የሚሆን ቀይ ቀለም በብዛት ይዘንላችሁ መጥተናል በብዛትም ይሁን በፍሬ ለማዘዝ በ @Beii_37 ያናግሩን። 📍ገርጂ ጊዩርጊስ የገበያ ማእከል 1ኛ ፎቅ 151 ሱቅ ቁጥር እናመሠግናለን !

ዉድ የብራይት ካንድል ቤተሰቦች እንኳን ለብርሀነ ትንሣኤዉ በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። መልካም የፋሲካ በአል!
ዉድ የብራይት ካንድል ቤተሰቦች እንኳን ለብርሀነ ትንሣኤዉ በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። መልካም የፋሲካ በአል!

+2
ሰላም የብራይት ካንድል ቤተሰቦች👋 የቱርክ ስሪት የሆነዉን ተንቀሳቃሽ እና ብዙ ቦታ የማይዝ የሻማ ማሽን በተለያየ አማራጭ 1. ባለ 16 2. ባለ 20 3. ባለ 34 4. ባለ 50 ማምረት ስለጀመርን ማዘዝ እምትፈልጉት በ @Beii_37 አዋሩ። በጥራት እና በተመጣጣኝ ዋጋ ሰርተን እናስረክባለን! የተለያዩ ክፍለ ሀገራትም እንልካለን አዋሩነ።