cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Football new

#All about football news👻👻

Show more
Advertising posts
195
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
•|| ሪያድ ማህሬዝ የማንችስተር ሲቲ የወሩ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል። SHARE|@PREMIERLEAGUE_E
Show all...
00:21
Video unavailableShow in Telegram
A cause for celebration, Michael! 😅 SHARE|@PREMIERLEAGUE_E
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ዳርዊን ኑኔዝ: "በቤንፊካ ላይ ተመሳሳይ የሆነ ነገር አጋጥሞኛል. 1 ኛ አመት ለእኔ በጣም መጥፎ ነበር እና ሁለተኛው ምርጥ ሆነልኝ እዚህም ተመሳሳይ ይሆናል ብዬ አስባለሁ ምርጡን እሰጣለሁ እና ተስፋ አደርጋለሁ ትንሽ ዕድል ለማግኘት" ቀጣይ ዓመት ነው ኑኔዝን ማየት 🔥 SHARE|@PREMIERLEAGUE_ET
Show all...
00:31
Video unavailableShow in Telegram
Well earned, Mikel! 💪 TRUST THE PROCESS😌 SHARE|@PREMIERLEAGUE_ET
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
A stunning free-kick 🤯🚀   ኦሊሴ ማንቺስተር ዩናይትድ ላይ ያስቆጠራት ድንቅ ቅጣት ምት የ ወሩ ምርጥ ጎል ተብላ መመረጥ ችላለች :: SHARE|@PREMIERLEAGUE_ET
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የ ወሩ ምርጥ አሰልጣኝ እና ተጭዋች ማርከስ ራሽፎርድ 🔥 ሚካኤል አርቴታ 🧠 SHARE|@PREMIERLEAGUE_ET
Show all...
00:35
Video unavailableShow in Telegram
Congratulations, Marcus! 🤝 ራሽፎርድ በዚህ ወር ያሳየው ምርጥ እንቅስቃሴ 🔥 SHARE|@PREMIERLEAGUE_ET
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የ 90 ሚን የ 22ተኛ ሳምንት የ ጭዋታ ግምት! SHARE|@PREMIERLEAGUE_ET
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🚨 የሻካታሩ CEO ሰርጂ ፓልኪን ከዘአትሌቲኩ አዳም ክራፍተን ጋር በኤክስክሉሲቭ ያደረጉት ቆይታ የተወሰዱ ነጥቦች: ( ክፍል 1) ➨ አርሰናል ሻካታርን በሙድሪክ ዙርያ ከማናገሩ ከ1 ወር ተኩል በፊት ከሙድሪክ ጋር ንግግር ጀምሮ ነበር፤ ቢያንስ በየ3 ቀን አንዴ ወይ አርቴታ፣ ኤዱ አልያም ዚንቼንኮ ለተጫዋቹ ይደውሉ ነበር። አርሰናል የስልክ ንግግሩን ሳይጨምር ሶስት ጊዜያት ያህል ከሰርጂ ፓልኪን ጋር በቱርክ ተገናኝቷል። ➨ ሙድሪክ አርሰናል ሊገባ ከጫፍ ደርሶ ነበር ለማለት አይቻልም፤ ሁለቱ ክለቦች ከስምምነት ለመድረስ ተቃርበው አልነበረም። ➨ አርሰናል እና ቼልሲ ያቀረቧቸው የዝውውር ገንዘብ ተመሳሳይነት አለው፤ ነገር ግን እጅግ ተቀራራቢ ሚባል አይደለም። ቋሚ፣ ተለዋዋጭ እና ቦነስ ክፍያ በቁሟቸው ሲታዩ ተመሳሳይ ይመስላሉ፤ ነገር ግን ወደውስጥ ዘልቆ ሲገባ ልዩነቶች አሉ። ⚡️ታዲያ እነዚህ ልዩነቶች ምንድናቸው? እርሱን ደሞ ከ10 ደቂቃዎች በኋላ ከሌሎች ነጥቦች ጋር ይዘነው እንቀርባለን፤ ይጠብቁን! @SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🚨 ክፍል ሶስት ➨ ቤግዳድ ኢግባሊ( የቼልሲ ኮኦውነር) እንዲሁም ፓውል ዊንስታንሊ( የቼልሲ የአለም አቀፍ ታለንት እና ዝውውሮች ዳይሬክተር) በቱርክ በማረፊያቸው ተገኝተው ውይይት ሲያደርጉ ሙድሪክንም ጠርተውት ነበር። ለ10 ሰአታት ያህልም ተወያይተዋል። እነቤግዳድ ያቀረቡት ኘሮጀክትም ሙድሪክንም ሆነ ሰርጂ ፓልኪንን የመሰጠ ነበር። እንደውም ሰርጂ ፓልኪንን ይሄ ኘሮጀክት ውጤታማ ከሆነ ቼልሲን ከሶስት እና አራት አመታት በኋላ ታዩታላቹ እስከማለት ያስደረሰ ነው። ሙድሪክም ሆነ ሰርጂ ፓልኪን በቼልሲ ጥልቅ እና ዝርዝር የኘሮጀክት ትንተና ደስተኞች ነበሩ። ➨ አብርሀሞቪች የቼልሲ ኘሬዝዳንት ሆነው ቢሆን ኖሮ ይሄ ዝውውር ሊጠናቀቅ እንደማይችል ስርጂ ፓልኪን ያነሳሉ፤ ምክንያቱም አሁን ያለው የፖለቲካ ሁኔታ ያንን ካደረጉ ጥርስ ውስጥ ሊያስገባቸው እንደሚችል ይገልፃሉ። ከዚህ በተጨማሪም ' seriously' ሙድሪክን የፈለጉት ክለቦች አርሰናል እና ቼልሲ ብቻ መሆናቸውን ገልፀዋል፤ አንዳንድ ጥያቄዎች ከሌሎች ክለቦች ቢኖሩም እንደነአርሰናል እንዳልነበረም ጠቅሰዋል። ✍️ የሻካታሩ CEO በአነጋጋሪው የሙድሪክ ዝውውር ላይ ያነሷቸው ነጥቦች ይህንን ይመስላሉ። በቀጣይ ቀናትም ከዚሁ በክፍያ ከሚገኘው ከዘአትሌቲክ ሌሎች ኤክስክሉሲቭ ፅሁፎች ይዘንላችሁ እንቀርባለን። አዘጋጅቼ ያቀረብኩላችሁ እኔ Utopia/ ዮናታን ነኝ። መልካም ምሽት! @SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
Show all...