cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

መዝሙረ ማህሌት

✔ ይህ ትክክለኛው የቴሌግራም ቻናላችን ነው ። ➾ የእለት የእለቱን ምስባክ ፣ ➾ ለፕሮፋይል የሚሆኑ ፎቶዎች ፣ ➾ የእሁድ መዝሙር ፣ ➾አና ሌሎችም ያገኛሉ። join and share.

Show more
Advertising posts
1 529
Subscribers
+324 hours
+587 days
+15330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹     t.me/mezmur1999 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ         ˢᵃᵛᵉ          ˢʰᵃʳᵉ
Show all...
4🥰 1👏 1
#የግንቦት_ልደታ_በዓል_አከባበር በቤተ ክርስቲያናችን ትዉፊት መሰረት ሃና እና ኢያቄም ከአይሁድ ለማምለጥ ተሰደዉ በአድባረ ሊባኖስ ስር እመቤታችንን ወለዱ በወቅቱ ከቤት የወጡት ለሽሽት ነበርና ስንቅ ስላልያዙ ምግባቸዉ ‹‹ንፍሮና ጥራጥሬ›› ነበር፡፡ ይኼንን ትውፊት በመያዝ በዓሉ ከቤት ዉጭ ንፍሮ እየተበላ ይከበራል፡፡ ሆኖም በበጎ ነገሮች ሰበብ ክፉ ዓላማዉን ማስፈጸም የሚፈልገዉ ዲያቢሎስ በማር መሃል መርዝን ከሚጨምርባቸው መንፈሳዊያት በዓላት አንዱ የግንቦት ልደታ የእመቤታችን በዓል ነዉ፡፡ አንዳንዶች በድፍረት ለአድባር ለዉጋር ነዉ፣ ቆሌዉን ለመለመን ነዉ፣ እያሉ ንፍሮ የሚበትኑ፣ ቡና የሚረጩ፣ ቂቤ የሚቀቡ፣ የከብት ደም የሚያፈሱ፣ እነዚህ በእርግጥም ጣዖት አምላኪዎች ናቸዉ፡፡ እኛም ከእንደነዚህ ዓይነት አሰናካዮች በመለየት ይኼንን ታላቅ በዓል በተገባና በተረዳ ነገር እንድናከብረዉ እና ራሳችንን መልዕክቴ ነው፡፡ ለዚህም የእመቤታችን ረድኤት በረከት አይለየን፡፡ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹     t.me/mezmur1999 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ         ˢᵃᵛᵉ          ˢʰᵃʳᵉ
Show all...
🙏 3
👍 5