cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ethio_Educational_info

Education is a powerful weapon, come on earn it ! ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️ for #Promotion 👇 Contact us @Haramaya_Seniors_info_bot

Show more
Advertising posts
1 543
Subscribers
+124 hours
+187 days
+9330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

‹ፍረሽ ማን› ፕሮግራም አጠናቀው የጤና ትምህርት ዘርፍ ለተቀላቀሉ 677 (ስድስት መቶ ሰባ ሰባት) ተማሪዎች የመማር ማስተማር ሂደት ላይ ገለፃና ማብራሪያ ተሰጠ። በሐረማያ ዩኒቨርስቲ ጤናና ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ ‹የፍረሽ ማን› ፕሮግራም ጨርሰው ጤናና ህክምና ትምህርት ዘረፍ ለመረጡ ተማሪዎች የመማር ማስተማር እና ስርዓተ ትምህርት ላይ ለተማሪዎች ገለፃ እና ማብራሪያ ተሰጥቷል። የጤና ትምህርት ዘርፍ በባህሪው የተለየ በሰውልጅ ጤና ላይ ሙሉ በሙሉ ያተኮረ በመሆኑ ተማሪዎች በፍላጎታቸው መርጠው የገቡ እንደመሆናቸው ሙሉ በሙሉ ትምህርታቸው ላይ ሊያተኩሩ ይገባል ሲሉ የሐረማያ ዩኑቨርሲቲ (ፍረሽማን) አዲስ ተማሪዎች ፕሮግራም ዳይሬክተር ጌታቸው ተሾመ (ዶ/ር) አሳስበዋል፡፡ በየት/ት ቤቱ ስለሚሰጡ የትምህርት እና ምዘና ሂደቶች በሚገባ ማወቅና መገንዘብ ለቀጣይ ለሚኖራችሁ የትምህርት ቆይታ አስፈላጊ መረጃ ነው ሲሉ አቶ አዲሱ አለሙ ቺፍ አካዳሚክ እና ምርምር ዳይሬክተር ተናግረዋል። በሐረማያ ዩኒቨርስቲ ጤናና ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ የትምህርት ጥራት ምዘና ተባባሪ ዳይሬክተር ፤ የስርዓተ-ፆታ ተባባሪ ዳይሬክተር ፤የሪጅስተራል ፅህፈት ቤት ተባባሪ ዳይሬክተር የተማሪዎች በዩኒቨርሲቲ ሁለንተናዊ ተሳትፎ እንዲኖራቸው እና የውጤት እና ምዝገባ ሂደቶች ላይ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ ተማሪዎች በዩኒቨርስቲ ደረጃ ስለሚወስዷቸው ትምህርቶች ወጥ ስለሆነው የውጤት ደረጃ ስርዓተ ትምህርት እና አጠቃላይ የመማር ማስተማር ሂደት ላይ ፤ ምን ምን መሰረታዊ ጉዳዮችን ያካተተ ስለመሆኑም በሐረማያ ዩኒቨርስቲ ጤናና ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ የፋርማሲ ፤ኮምፕርሄንሲቭ ነርሲግ፤ሚድዋይፍሪ፤ ህብረተሰብ ጤና ፤ ሜዲካል ላብራቶሪ ሳይንስ እና የህክምና ትምህርት ቤቶች ኃላፊዎች እና ተወካዮች ሰፋ ያለ ገለፃ ለተማሪዎቻቸው አድርገዋል፡፡ ከትምህርታቸው ጎን ለጎን ተማሪዎች እርስባራሳቸው የመደጋገፍ እና የመረዳዳት በጋራ ሆነው አነዱ የሌላው ባህል ቋንቋ ሚመማማሩበት ማህበራዊ ግዴታቸውን የሚወጡበት አጋጣሚዎች መኖራቸውን በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ጤናና ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ የተማሪዎች ህብረት ፕሬዝዳንት እና የሴት ተማሪዎች ህብረት ፕሬዝዳንት ተናግረዋል፡፡ ተማሪዎች በቆይታቸው ዘርፉ የሚጠይቀውን ስነምግባር የተሞላበት ትጉህ ተማሪ መሆን እንደሚገባቸው ተመላክቷል። የትምህርት አሰጣጡ ችግሮችን መፍታት ላይ ባተኮረ መልኩ የሚሰጥ መሆኑ እውቀትና ክህሎታቸው የዳበሩ ብቁ የጤና ባለሞያዎች ማፍራት ያስቻለ ነው ተብሏ። በዚህ መልኩ አጠቃላይ ከመማር ማስተማሩ ጋር ተያይዞ ባሉ ጉዳዮች ላይ ገለፃ መደረጉ ቀደም ሲል ጥያቆ እና ብዥታ የፈጠሩባቸውን እንደ ውጤት አያያዝ ላይ በቂ እና ግልፅ ግንዛቤ ማግኘታቸውን ያነጋገርናቸው ተማሪ ሃናን ፈንታ ጫላ ሱፊያን ገልፀዋል፡፡ ኮሌጁ የትምህርት አሰጣጡ በተግባር የተደገፈ እና ከመጀመሪያ ዲግሪ እስከ ሶስተኛ ዲግሪ በህክምናው እስፔሻሊስት እስከ ሰብ እስፔሻሊቲ ተማሪዎችን ተቀብሎ እያስተማረ ያለ እና ላላፉት አመታት በርካታ ተማሪዎችን አስመርቆ ለአገር ብቁ ባለሞያዎችን በጤናው ዘርፍ ያበረከተ ተቋም መሆኑን አቶ አዲሱ አለሙ አስታውቀዋል። ግንቦት/2016 ዓ/ም የሐረማያ ዩኒቨርስቲ ጤናና ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ For more educational info 🌟Share➡️& Join ✈️ ➡️Haramaya seniors ➡️Educational info
Show all...
👍 3👎 1
‹ፍረሽ ማን› ፕሮግራም አጠናቀው የጤና ትምህርት ዘርፍ ለተቀላቀሉ 677 (ስድስት መቶ ሰባ ሰባት) ተማሪዎች የመማር ማስተማር ሂደት ላይ ገለፃና ማብራሪያ ተሰጠ። በሐረማያ ዩኒቨርስቲ ጤናና ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ ‹የፍረሽ ማን› ፕሮግራም ጨርሰው ጤናና ህክምና ትምህርት ዘረፍ ለመረጡ ተማሪዎች የመማር ማስተማር እና ስርዓተ ትምህርት ላይ ለተማሪዎች ገለፃ እና ማብራሪያ ተሰጥቷል። የጤና ትምህርት ዘርፍ በባህሪው የተለየ በሰውልጅ ጤና ላይ ሙሉ በሙሉ ያተኮረ በመሆኑ ተማሪዎች በፍላጎታቸው መርጠው የገቡ እንደመሆናቸው ሙሉ በሙሉ ትምህርታቸው ላይ ሊያተኩሩ ይገባል ሲሉ የሐረማያ ዩኑቨርሲቲ (ፍረሽማን) አዲስ ተማሪዎች ፕሮግራም ዳይሬክተር ጌታቸው ተሾመ (ዶ/ር) አሳስበዋል፡፡ በየት/ት ቤቱ ስለሚሰጡ የትምህርት እና ምዘና ሂደቶች በሚገባ ማወቅና መገንዘብ ለቀጣይ ለሚኖራችሁ የትምህርት ቆይታ አስፈላጊ መረጃ ነው ሲሉ አቶ አዲሱ አለሙ ቺፍ አካዳሚክ እና ምርምር ዳይሬክተር ተናግረዋል። በሐረማያ ዩኒቨርስቲ ጤናና ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ የትምህርት ጥራት ምዘና ተባባሪ ዳይሬክተር ፤ የስርዓተ-ፆታ ተባባሪ ዳይሬክተር ፤የሪጅስተራል ፅህፈት ቤት ተባባሪ ዳይሬክተር የተማሪዎች በዩኒቨርሲቲ ሁለንተናዊ ተሳትፎ እንዲኖራቸው እና የውጤት እና ምዝገባ ሂደቶች ላይ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ ተማሪዎች በዩኒቨርስቲ ደረጃ ስለሚወስዷቸው ትምህርቶች ወጥ ስለሆነው የውጤት ደረጃ ስርዓተ ትምህርት እና አጠቃላይ የመማር ማስተማር ሂደት ላይ ፤ ምን ምን መሰረታዊ ጉዳዮችን ያካተተ ስለመሆኑም በሐረማያ ዩኒቨርስቲ ጤናና ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ የፋርማሲ ፤ኮምፕርሄንሲቭ ነርሲግ፤ሚድዋይፍሪ፤ ህብረተሰብ ጤና ፤ ሜዲካል ላብራቶሪ ሳይንስ እና የህክምና ትምህርት ቤቶች ኃላፊዎች እና ተወካዮች ሰፋ ያለ ገለፃ ለተማሪዎቻቸው አድርገዋል፡፡ ከትምህርታቸው ጎን ለጎን ተማሪዎች እርስባራሳቸው የመደጋገፍ እና የመረዳዳት በጋራ ሆነው አነዱ የሌላው ባህል ቋንቋ ሚመማማሩበት ማህበራዊ ግዴታቸውን የሚወጡበት አጋጣሚዎች መኖራቸውን በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ጤናና ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ የተማሪዎች ህብረት ፕሬዝዳንት እና የሴት ተማሪዎች ህብረት ፕሬዝዳንት ተናግረዋል፡፡ ተማሪዎች በቆይታቸው ዘርፉ የሚጠይቀውን ስነምግባር የተሞላበት ትጉህ ተማሪ መሆን እንደሚገባቸው ተመላክቷል። የትምህርት አሰጣጡ ችግሮችን መፍታት ላይ ባተኮረ መልኩ የሚሰጥ መሆኑ እውቀትና ክህሎታቸው የዳበሩ ብቁ የጤና ባለሞያዎች ማፍራት ያስቻለ ነው ተብሏ። በዚህ መልኩ አጠቃላይ ከመማር ማስተማሩ ጋር ተያይዞ ባሉ ጉዳዮች ላይ ገለፃ መደረጉ ቀደም ሲል ጥያቆ እና ብዥታ የፈጠሩባቸውን እንደ ውጤት አያያዝ ላይ በቂ እና ግልፅ ግንዛቤ ማግኘታቸውን ያነጋገርናቸው ተማሪ ሃናን ፈንታ ጫላ ሱፊያን ገልፀዋል፡፡ ኮሌጁ የትምህርት አሰጣጡ በተግባር የተደገፈ እና ከመጀመሪያ ዲግሪ እስከ ሶስተኛ ዲግሪ በህክምናው እስፔሻሊስት እስከ ሰብ እስፔሻሊቲ ተማሪዎችን ተቀብሎ እያስተማረ ያለ እና ላላፉት አመታት በርካታ ተማሪዎችን አስመርቆ ለአገር ብቁ ባለሞያዎችን በጤናው ዘርፍ ያበረከተ ተቋም መሆኑን አቶ አዲሱ አለሙ አስታውቀዋል። ግንቦት/2016 ዓ/ም የሐረማያ ዩኒቨርስቲ ጤናና ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ
Show all...
Yes or No
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
"የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና መቼ ይሰጣል" የሚሉ በርካታ ጥያቄዎች ደርሰውናል፡፡ የሪሚዲያል ፈተና በሰኔ ወር መጀመሪያ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ብቻ እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር ከዚህ ቀደም መግለፁ ይታወሳል፡፡ ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ባደረገው ማጣራት የሪሚዲያል ፈተና ከሰኔ 1-7/2016 ዓ.ም ወይም ከሰኔ 8-14/2016 ዓ.ም ይሰጣል፡፡ ዘንድሮ ከ78 ሺህ በላይ ተማሪዎች በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሪሚዲያል ትምህርታቸውን ከታህሳስ ወር ጀምሮ እየወሰዱ ይገኛሉ፡፡ ይሁን እንጂ ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ የሪሚዲያል ተማሪዎች እስካሁን ጥሪ አልተደረገላቸውም፡፡ ተማሪዎቹ ወደሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ተዘዋውረው የሚማሩበት ዕድል እንዲሁም አማራጭ የፈተና ጊዜ የሚዘጋጅላቸው ስለመሆኑ በባህርዳር ዩኒቨርሲቲም ሆነ በትምህርት ሚኒስቴር የተባለ ነገር የለም፡፡ @tikvahuniversity
Show all...
👏 1
For more educational info 🌟Share➡️& ➕Join ✈️ ➡️Haramaya seniors ➡️Educational info
Show all...
Haramaya_Seniors🧓

➬ ሐረማያ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች መወያያ ግሩፕ 👥 For info ► @Haramaya_Seniors_info_bot Education is a powerful weapon, come on earn it ! ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️

Photo unavailableShow in Telegram
#ExitExam የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ከሰኔ 14 እስከ ሰኔ 21 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ፈተናውን 250 ሺህ ለሚደርሱ ተማሪዎች ለመስጠት ዝግጅት መደረጉንም ገልጿል፡፡ በሚኒስቴሩ የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር ኤባ ሚጀና እንዳሉት፥ የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ተማሪዎች ትምህርታቸውን አጠናቀው ሲወጡ ሊኖራቸው የሚገባውን እውቀት፣ ክህሎትና አመለካከት ለመለካት የሚሰጥ ነው፡፡ የሚወጡ ጥያቄዎችም የየትምህርት ክፍሎች ምሩቃን እንዲኖራቸው የሚጠበቀውን እውቀት፣ ክህሎትና አመለካከት መሠረት አድርገው የሚዘጋጁ ናቸው ብለዋል። ሚኒስቴሩ ፈተናውን ለመስጠት አስፈላጊውን ዝግጅት ማጠናቀቁን ጠቅሰው፤ፈተናው ተዘጋጅቶ እንዲገመገም ተደርጓል ነው ያሉት።ከግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፈተናውን የሚወስዱ ተማሪዎች ዝርዝር በትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ተረጋግጦ ነው ወደ ሚኒስቴሩ የሚላከው ብለዋል፡፡ በፈተናው ሞባይል ይዞ የሚመጣና መታወቂያ ሳይዝ የሚመጣ ተማሪ ፈተናውን መውሰድ እንደማይችል ጠቅሰው፥ ተማሪዎች ይህን አውቀው ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ ይገባቸዋል ማለታቸውን ኢፕድ ዘግቧል። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Show all...
👍 8
👍 4
👍 3