en
Feedback
Assignment supporters

Assignment supporters

Open in Telegram

ለ ሁሉም ነገር መፍትሄ አለው የማንኛውንም የትምህርት አይነት በ የትኛውም የክፍል ደረጃ የተሰጣችሁን assignment ከ አንድ ቀን ባነሰ ግዜ ውስጥ በ ከፍተኛ ጥራት እና ደረጃውን በጠበቀ መልኩ ለማሰራት ከፈለጉ ያናግሩን👇👇 @positive_thinkerrr ወይም 0994409904 ይደውሉ።

Show more
362
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
የተፈታኞች መብቶች የሆኑት፡- 👉ከፈተና ጥያቄ ውጪ ማንኛውንም ያልተረዳውን ነገር ጠይቆ የመረዳት መብት 👉 በየኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ ምግብ፣ የህክምና አገልግሎት፣ የማደሪያ ክፍል፣ ፍራሽና ትራስ የማግኘት መብት 👉ማንኛውም ተፈታኝ በዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ ያለውን የቤተ መጽሐፍት፣ የመጸዳጃ ቤቶች፣ የሻወር፣ የካፍቴሪያዎች፣ የሚኒ ሱፐር ማርኬቶች፣ የተለያዩ ሱቆች፣ የመናፈሻና መዝናኛ አገልግሎቶችን የመጠቀም መብት 👉 የኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ የጋራ የደህንነት ጥበቃ የማግኘት መብት . በፈተና ሰዓት መፈተኛ ክፍል ገብቶ ብርሃናማ የመፈተኛ ቦታ፣ ወንበር፣ መጻፊያ ጠረጴዛ የማግኘት መብት 👉ፈተና ከመጀመሩ አንድ ቀን ቀድሞ ስለፈተናው ገለጻ (ኦሬንቴሽን) የማግኘት መብት የተፈታኞች ግዴታ የሆኑት፡-.  ማንኛውም ተፈታኝ በፈተና ማዕከልም ይሁን መፈተኛ ክፍል አድሚሽን ካርድ ይዞ የመገኘት ግዴታ 👉  ማንኛውም ተፈታኝ ወደ ዩኒቨርሲቲ ሲመጣ የትምህርት ቤት ወይም የነዋሪነት መታወቂያ ይዞ መገኘት 👉 ማንኛውም ተፈታኝ ወደ ግቢ ከመግባቱ በፊትና ወደ መፈተኛ ክፍል ከመግባቱ በፊት ሙሉ አካላዊ ፍተሻ የመፈተሽ ግዴታ 👉 ማንኛውም ተፈታኝ በዩኒቨርሲቲ ግቢና በመፈተኛ ክፍል የተከለከሉ ቁሳቁሶችን/ዕቃዎችን መያዝ የለበትም 👉 ማንኛውም ተፈታኝ እርሳስ፣ ላጲስና የእርሳስ መቅረጫ ይዞ መገኘት 👉ማንኛውም ተፈታኝ የፈተና ደንብን የማክበር ግዴታ 👉ማንኛውም ተፈታኝ በፈተና ማዕከል ውስጥና በመፈተኛ ክፍል ውስጥ የፈተና አስፈጻሚዎች የፈተና አስተዳደር ሥራን ውጤታማ ለማድረግና ሁኔታዎችን ለማመቻቸት የሚያደርጉትን ጥረት የመተባበር ግዴታ አለበት👉ማንኛውም ተፈታኝ ፈተና ከመጀመሩ በፊት መፈተኛ ክፍል የመገኘት ግዴታ አለበት 👉ተፈታኙ ፈተናው ሳይጠናቀቅ ከፈተና ክፍል የሚወጣ ከሆነ የፈተና ጥያቄ የያዘውን ቡኩሌት ለፈታኙ የማሰረከብ ግዴታ አለበት 👉ማንኛውም ተፈታኝ ወደ ተመደበበት ዩኒቨርሲቲ  ሲመጣ  አንሶላ፣  ብርድልብስና  የትራስ  ጨርቅ ይዞ የመምጣት ግዴታ አለበት 👉 ዩኒፎርም ለብሶ መገኘት አለበትለተፈታኞች የተፈቀዱ ነገሮች 👉 አዲስ  ወይም  ቀድሞ  ለመማርና   ለማጥናት   ሲጠቀሙበት  የነበሩ  ማስተወሻ   ደብተር ፣ የትምህርት መጽሐፍ፣ መንፈሳዊ/ኃይማኖታዊ መጽሐፍት፣ ባዶ ወረቀት 👉  ደረቅ ምግቦች ወይም ሰንዱች ምግቦች (ጩኮ፣ በሶ፣ ዳቦ ቆሎ፣ ቆሎ….) 👉ገንዘብ (ብር) 👉    የልብስ ወይም የእጅ ቦርሳ፣ የግል ልብስ፣ ጫማ 👉 የግል ንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁስ (ሳሙና፣ ሞዴስ፣ የጥርስ ብሩሽ፣ የጥርስ ሳሙና፣ የገላ ማድረቂያ ፎጣ፣ ሶፍት፣ ሻምፖ፣ ኮንዲሽነር፣ ሎሽን፣ ቻፕስቲክ፣ የጸጉር ቅባት፣ የፊት ቅባት)ለተፈታኞች የተከለከሉ ነገሮች 👉 ማንኛውንም ዓይነት የጦር መሣሪያ ይዞ መገኘት የተከለከለ ነው፡፡ 👉 ማንኛውንም ዓይነት ስለት እና ሹልነት ያላቸውን ብረታ ብረቶችና ጠንካራ ፕላስትኮች ይዞ መገኘት የተከለከለ ነው 👉ማንኛውም ድምጽ የሚቀዳ፣ ፎቶ የሚያነሳ፣ ቪዲዮ የሚቀርጽ፣ ከቴሌ መስመርም ሆነ ከቴሌ መሾመር ውጭ መልዕክት በዲጂታል መንገድ የሚሰጥ ወይም የሚቀበል የግል ዕቃ/መሳሪያ /ቴክኖሎጂ ውጤት፣ ስልክ፣ አይ-ፓድ፣ ታብሌት፣ ኮምፕዩተር፣ ላፕቶፕ፣ ስማርት ሰዓት፣ ማጂክ ብዕር/እስክሪብቶ፣ ማጂክ ኮት/ጃኬት እና  ሌሎች  ማንኛቸውም  ፎቶ፣  ምስል  እና  ድምጽ የሚቀርጹ የኤሌክትሮኖክስ መሣሪያዎችን በዩኒቨርሲቲው ግቢ ውስጥም ሆነ ግቢ  ዙሪያ  ይዞ መገኘት ወይም መጠቀም የተከለከለ ነው፡፡ 👉 በዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ ማንኛውንም ዓይነት የግል ፍላሽ ዲስክ፣ ሃርድ ዲስክ፣ ሲዲ፣ ሚሞሪ፣ ሚሞሪ ሪደር፣ ኦ-ቲጂ ኮንቨርተርና መሰል ዕቃዎችን ይዞ መገኘት  ወይም  መጠቀም  የተከለከለ ነው፡፡ 👉ማንኛውም አደንዛዥ እጾች (ጫት፣  ሲጋራ፣  በሓኪም  ማዘዣ  የሌለው  መድኃኒት  (በሽሮፕም ይሁን በታብሌት፣ ህክምና መስጫ መርፌ)) መያዝ ወይም መጠቀም የተከለከለ ነው፡፡ 👉 ማንኛውም ዓይነት የአልኮል መጠጥ ይዞ መገኘት ወይም መጠቀም የተከለከለ ነው፡፡👉ማንኛውም ዓይነት የአንገት ሐብል፣ የጸጉር ጌጥ፣ የጆሮ ጌጥ፣ የጣት ቀለበት፣ የእጅ አንባር፣ አድርጎ ወይም ይዞ መገኘት የተከለከለ ነው፡፡ (ከልሙጥ የጋብቻ ቀለበት በስተቀረ) 👉 ፈተና ከተጀመረ ከ30 ደቂቃ በኋላ ወደ ፈተና ክፍል  መግባት  እና  ፈተናው  ተጀምሮ  45 ደቂቃ   ሳይሞላ  ከፈተና ክፍል መውጣት የተከለከለ ነው፡፡ 👉 ተፈታኙ ፈተናው ሳይጠናቀቅ ከፈተና ክፍል የሚወጣ ከሆነ የፈተና ጥያቄ የያዘውን ቡኩሌት ይዞ መውጣት ተከለከለ ነው፡፡ 👉በፈተና ሰዓት በመፈተኛ ክፍል ውስጥ ማስቲካ መያዝም ሆነ መጠቀም የተከለከለ ነው፡፡ 👉በዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ በግልም ሆነ በቡድን መጮህ ወይም በጣም ከፍተኛ ድምጽ ማሰማት የተከለከለ ነው፡፡የሚሉት ተጠቃሽ ናቸዉ፡፡ https://t.me/assignment_supporter

ኢንተርኔት ያለ VPN መስራት ጀምሯል!! በኢትዮጵያ ወራትን ያስቆጠረዉ የማህበራዊ ሚዲያዎች ክልከላ ተነስቷል። ከየካቲት ወር ጀምሮ ከ አምስት ወራት በኋላ በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ተጥሎ የነበረዉ ገደብ በዛሬው እለት ተነስቷል። በኦሮሚያ ክልል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አጋጥሟት የነበረዉን የመከፋፈል ድርጊትና የጳጳሳት ሹመነትን በሚመለከት በተለያዩ አካባቢዎች የተነሳዉን ተቋዉሞ ተከትሎ በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ እግዱ ተጥሎ ቆይቷል። በዚህም መሰረት እንደ ፌስቡክ ፣ ቲክቶክ ፣ ቴሌግራም ፣ ኢንስታግራም ፣ ዩቲዩብ እና ሌሎች የማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎችን ሰዎች VPN( virtual private network ) ቪፒኤንን በመጠቀም ሲገለገሉ ቆይቷል። ከዛሬ ሰኞ ጀምሮ እነዚህ የማህበራዊ ሚዲያዎች #ያለ VPN እየሰሩ እንደሚገኙ እና ገደቡም መነሳቱን ማረጋገጥ ችለናል። ©Addis_Mereja https://t.me/assignment_supporter

የፈተና á•áˆŽáŒáˆŤáˆ ይፋ  ሆኗል ✨✨ 🎒በዚህም  ለማህበራዊ áˆłá‹­áŠ•áˆľ   ከ19/11/2015 _21/11/2015 ✨Tuesday         ⌚️ ከ3:00-5:00 -- English        âŒšď¸ ከ9:00-12:00 -- Maths ✨Wednesday             âŒšď¸ áЍ3:00-5:00--Aptitude             âŒšď¸ áЍ9:00-11:00--Geography ✨Thursday             âŒšď¸áЍ3:00-5:00 -- History             âŒšď¸áЍ9:00-11:00-- Civics የ Natural ተማሪዎች 25/11/2015 _ 28/11/2015 ✨Monday         ⏱ከ3:00 -5:00--English        ⏱ ከ9:00-12:00--Maths ✨Tuesday       ⏱ከ3:00-5:00--- Aptitude       ⏱ከ9:00-11:00-- Physics ✨Wednesday       ⏱ከ3:00-5:30----Chemistry       ⏱ከ9:00-11:00---Biology ✨Thursday--- 🧭ከ3:00-5:00--- Civics ☄በየመሀሉ የምሳ ሰአት እረፍት ይኖራል ለ 3 ሰአታት á‹ŤáŠ­áˆ ሟር አርጉት https://t.me/assignment_supporter https://t.me/assignment_supporter

#Point #G12‼️ ለ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች መረጃን እና የተለያዩ አስፈላጊ መረጃዎችን እያደረስን እንገኛለን። ዛሬ ደሞ ጠቃሚ መረጃ ለ 12 ተፈታኞች አዘጋጅተናል። ➊ኛ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርስቲ ስሄዱ የሚያስፈልጋቸው ነገሮች፡- ቦርሳ, ትንሿ ብርድ ልብስ, አንሶላ ና ትራስ ጨርቅ, እነዚህ ወሳኝ ናቸው። ➋ኛ የዩኒቨርስቲ ቆይታችሁ የሚሆነው 7 or 8 ቀን ነው። ( 2 ቀን ቀድማችሁ ትገባላችሁ + 4 ቀን ፈተና + 1 ቀን እረፍት😁= 7) ➌ኛ ስንት ብር ያስፈልጋል? ተማሪዎች የትራንስፖርት ወጪ የላችሁም ነገር ግን የምግብ እና አንዳንድ ነገር መግዣ የሚሆን ብር ያስፈልጋል።   👉 ዩኒቨርስቲው የሚያዘጋጀው ምግብ ብዙም ደስ አይልም። በተለይ ጨጓራ ያለባችሁ ተማሪዎች አይሆናችሁም። እሱን በልቶ ወደ ፈተና መግባት ፣ እሱን በልቶ ወደ ጥናት መሄድ አስቸጋሪ ነው። 👉 ስለዚህ በመጠኑ ከ 1000 -1500 ብር መያዝ አለባችሁ። ምግቡ ደስ ካላላችሁ እዛው ግቢ ውስጥ ካለው ምግብ ቤት( ላውንች) በብራችሁ ትጠቀማላችሁ። (ግቢ ውስጥ ስለሆነ ዋጋው አይበዛም ) 👉 ቁርስ ላይ ካፌ ሰልፍ ልበዛባችሁ ይችላል። ስለዚህ በጊዜ ተነስቶ መብላት እና ወደ ፈተናው ቦታ መሄድ ጠቃሚ ነው። ➍ኛ ወደ ግቢ ስልክ ይዛችሁ ስለማትሄዱ ለመንበብ እየተጠቀማችሁበት የነበሩትን #አጠሬራ(Short Note) #ደብተር #መፅሐፍ #Guide መያዝ አለባችሁ። 👉 ግቢ ላይ ማታ ማታ ማንበብም ትችላላችሁ( Library 24 ሰዓት ክፍት ነው። ስለዚህ ለሊት እስከ 6 or 7 ብታነቡ አሪፍ ነው።) 👉ሌላው በየ ትምህርት ቤታችሁ በግሩፕ ሆናችሁ ብታነቡም የተመረጠ ነው። እንድሁም Guide እና Textbook ስትይዙም ተመካክራችሁ መያዝ( አንዱ Extreme Maths ከያዘ , አንዱ Physics መያዝ) 👉ሌላው ስታነቡ የ 11ኛ እና 12ኛ ክፍል ላይ More Focus አድርጉ። #Model Exam'ችሁን ተከተሉ። ➎ኛ አሁን ባለው ወቅታዊ ሁኔታ ጋር ተያይዞ #መታወቂያ መያዝ አትርሱ ( የቀበሌ መታወቂያ ያዙ ከዚህ ምዕራፍ ጀምራችሁ ትልቅ ሰው ናችሁ)። የቀበሌ ካሌለ ደግሞ የት/ት ቤታችሁን አትርሱ። ➏ኛ ሌላው የ Bank Account መክፈት እና ልኖራችሁ ይገባል። የሆነ ችግር ብገጥማችሁ እንኳን ከቤተሰብ ብር ይላክላቹሃል። ( ለምሳሌ ብትሰረቁ፣ ብጠፋባችሁ )   👉 Eg. 1000 ብር ይዛችሁ የምትሄዱ ከሆነ 500 ብር በኪሳችሁ 500 ብር ደግሞ Bank ብኖራችሁ ምርጥዬ ነው። 🔑 ፈተናውን አታካብዱት፣ ከውስጣችሁ ፍርሃት ነገር አስወግዱ ፣ ጥናታችሁ ላይ ትኩረት ማድረግ እና አልፋለሁ የሚለውን ብቻ ማሰብ። ( ማንበብ ግን አለባችሁ) 🔑ከተመቻችሁ እና ይቀጥል ካላችሁ ሟር አድርጉ። የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ቻናል👇 https://t.me/assignment_supporter ለተጨማሪ የ 12ኛ ክፍል መረጃዎች join እያላችሁ 🙏🙏

🔥🔥ምክር ለ12ኛ ክፍል ተፈታኞች📌📌 የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች እንኳን በጉጉት ስትጠብቁት ለነበረው ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ሳምንት በሰላም አደረሳችሁ። ይህ ለእናንተ ወሳኝ ጊዜ ነው። እስካሁን ትምህርታችሁን እያጠናችሁ ቆይታችኋል። መልካም ነው። ነገር ግን በፈተና ወቅት የምታከናውኗቸው ተግባራትም የጥናታችሁን ያህል ውጤታችሁ ላይ ተጽዕኖ አላቸው። ስለዚህ በዚህ ወቅት ምን ማድረግ እንዳለባችሁና ምን ማድረግ እንደሌለባችሁ ጠንቅቃችሁ ማወቅ ይጠበቅባችኋል። ለዚህም ይረዳችሁ ዘንድ የሚከተሉትን ምክሮችን ከወዲሁ ተረድታችሁ ለመተግበር ዝግጁ ሁኑ! ⓵ በዋዜማው ስልክ መዝጋትና ከሚረብሹ ነገሮች ራስን ማራቅ ያስፈልጋል። ስልካችሁን መዝጋት ሀሳባችሁን ሊሰርቁ ከሚችሉ ማህበራዊ ሚዲያዎች መራቅ ይገባችኋል። በዚህ ወቅት ትኩረታችሁን ፈተናችሁ ላይ ብቻ አድርጉ፤ ⓶ በቂ እንቅልፍ ተኙ። በፈተና ዋዜማ ለማንበብ ብላችሁ በፍጹም አታምሹ። ባጭሩ በዚህ ቀን ተጨማሪ ሰዓት ከማንበብ ይልቅ ተጨማሪ ሰዓት መተኛት የተሻለ ዉጤት አለው። በቂ እንቅልፍ አለመተኛት በፈተና ወቅት ለድብርትና ለልሾ ምታት ሊዳርግና ሥራችሁን ሊያበላሽ ይችላል። ጥሩ እንቅልፍ ለመተኛት ከባድ ምግቦችን አለመመገብ፤ ብዙ ቡና አለመጠጣት፤ እና ሌሎች አነቃቂ ነገሮችን አለመውሰድ ይመከራል፤ ⓷ ጠዋት ማልዶ መነሳት: በጊዜ ተነስቶ መዘጋጀት ከመቻኮል ጋር ተያይዞ ከሚመጣ መታወክ ያድናል። በተጨማርም ወደፈተናው አዳራሽ በጊዜ ለመድረስ ያስችላል፤ ⓸ ቁርስ በአግባቡ መብላት: በፈተና ወቅት ቁርስ አለመብላት አእምሮአችን የሚፈልገውን ያህል ኃይል እንዳያገኝ ስለሚያደርግ ለማሰብ አቅም እንዲያንስ ያደርጋል። ስለዚህ ቀለል ያሉ ምግቦችን ተመግባችሁ መሄድ ይኖርባችኋል። ከባድ ምግቦችን መመገብ ደግሞ አእምሮአችን ምግብ የመፍጨት ሼል ላይ ብቻ እንዲወጠር ስለሚያደርግ ድካምና እንቅልፍ ያመጣል፤ ⓹ ወደ መፈተኛ ቦታው ፈተናው ከሚጀምርበት ሰዓት በፊት ቀድሞ መድረስ ያስፈልጋል። ይህም ለመረጋጋት ከፍተኛ አስተዋጽዖ አለው፤ ⓺ ከቤት ስትወጡ የፅህፈት መሳሪያዎቻችሁንና የመታወቅያ ካርዳችሁን መያዛችሁን እርግጠኛ ሁኑ። ይህም ከመንገድ ከመመለስና ከማርፈድ ያድናችኋል። ትርፍ እርሳሶችን እና የእርሳስ መቅረጫዎች መያዝ በጣም አስፈላጊ ነው፤ ⓻ ወደ ፈተና አዳራሽ ከመግባት በፊት ወደ መፀዳጃ ቤት መሄድ መልካም ነው። ምናልባት የፈተናው ሰዓት ረዥም ቢሆንና ሽንት ቢይዛችሁ መጨናነቅን ያመጣል። አቋርጣችሁ መውጣት ላይፈቀድላችሁ ይችላል፤ ⓼ የመልስ መስጫ ወረቀቱ ላይ ስማችሁን በአግባቡ መጻፋችሁን እርግጠኛ ሁኑ። አንድ ፊደል እንኳን ብትሳሳቱ ኋላ የት/ት ማስረጃችሁ ላይ ስለሚቀመጥ ለማስቀየር ዋጋ ያስከፍላል፤ ⓽ መመሪያዎችን (instructions) በአግባቡ ማንበብና መተግበር ያስፈልጋል። በእያንዳዱ ፈተና ወረቀት ላይ ወይም የፈተናው ክፍሎች ላይ የሚሰጡትን መመሪያዎች በአግባቡ ማንበብና መተግበር ይኖርባችኋል፤ ⓾ አትደንግጡ! በደንብ ተንፍሱ! ብዙ ኦክስጂን ወደ ውስጣችን ማስገባት ብዙ ምግብ እንዲቀጣጠልና ኃይል እንዲመረት ስለሚያደርግ ጉልበትና ድፍረት ይጨምርላችኋል፤ ⓫ መልስ መመለሾ ከመጀመራችሁ በፊት እያንዳንዱ የፈተና ክፍል ስለያዛቸው የጥያቄ አይነቶች ገረፍ ገረፍ እያደረጋችሁ ብታዩ መልካም ነው። ይህም የተሰጣችሁን ሰዓት በጥያቄው ክብደት ልክ ከፋፍላችሁ ለመጠቀም ያግዛችኋል፤ ⓬  አንዱ ጥያቄ ከከበዳችሁ ዝለሉት፤ አንድ ጥያቄ ላይ ተጠምዳችሁ ብዙ ጊዜ የምታጠፉ ከሆነ ቀጥለው ለሚጠብቋችሁ ጥያቄዎች ጊዜ ሊያጥራችሁ ይችላል። ስትዘሉት ግን የጥያቄ ወረቀቱ ላይ ምልክት ማድረጋችሁን እንዲሁም መልስ መስጫ ወረቀቱ ላይ ከተሰጡት አማራጮች አንዱን መልስ በግምት ማጥቆራችሁን አትርሱ። አጥቁሮ ማለፍ ምናልባት በኋላ የተሰጠው ጊዜ ቢያልቅና ወደ ጥያቄው መመለሾ ቢያቅታችሁ መልስ መስጫ ቦታው ባዶ ሆኖ እንዳይቀር ያደርጋል፤ ⓭ ቶሎ ለመውጣት አትቸኩሉ፤ ምንም አይጠቅማችሁም፤ ሰዓታችሁን አሟጥጣችሁ መጠቀማችሁን፤ ሁሉንም ጥያቄዎች በአግባቡ መመለሳችሁንና ማጥቆራችሁን አረጋግጡ። ጊዜ ቢተርፋችሁ ጥያቄዎቹን ለመከለስ ተጠቀሙበት፤ ⓮ ያልገባችሁ ማንኛውንም ነገር ሲኖር ፈታኞችን ለመጠየቅ አትፍሩ (ከመልስ በስተቀር😉)፤ ⓯ ልክ የፈተና ወረቀቱን ከመለሳችሁበት ጊዜ ጀምሮ የዚያ ትምህርት (subject) ነገር ማክተሙን በመገንዘብ ለቀጣዩ ፈተና እራስን ማዘጋጀት ይገባል። እንጂ፤ ስላለፈው ፈተና እያሰላልሰሉ መጨነቅ ለቀጣዩ ፈተና በምታደርጉት ዝግጅት ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ያሳድራል። መልካም ዕድል!!!🙏🙏 ©️Melaku Matheos @positive_thinkerrr 🙏#share #share #share #share🙏 Join our channel 👇👇👇 @assignment_supporter https://t.me/assignment_supporter

ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች እንዴት አመሻችሁ? በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ🙏🙏 ዛሬ ደሞ ለ 12 ተፈታኞች አንድ አሪፍ ቦት👌 ላስተዋውቃችሁ። ይህ ቦት ለሚመጣው የ ኢንትራንስ ፈተና በሚገባ ያግዛችኋል።
ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች እንዴት አመሻችሁ? በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ🙏🙏 ዛሬ ደሞ ለ 12 ተፈታኞች አንድ አሪፍ ቦት👌 ላስተዋውቃችሁ። ይህ ቦት ለሚመጣው የ ኢንትራንስ ፈተና በሚገባ ያግዛችኋል። የ ቦቱ ስም @teacherubot ይባላል። ✅በ ቦቱ ውስጥ የምታገኙት አገልግሎት👇👇 🤔#Ask Questions  በዚ ቦት ውስጥ የፈለጋችሁትን የ ትምህርት አይነት ጥያቄ ብትሰጡት ያንን ይመልስላችኋል። የሚያስደንቀው ደሞ እሱ ብቻ አይደለም የጠየቃችሁትን ጥያቄ ከ ስንተኛ ክፍል መፅሐፍ እንደሆነ እና ገፅ ሳይቀር ይነግረናል። 📝 #Quizzes   ይህ ደሞ ሰብጀክት ከመረጣችሁለት በኋላ ቦቱ ልሹ የተለያዩ ጥያቄዎችን እያወጣ እናንተን ለ ፈተና የሚያዘጋጅ ነው። 📚#Textbooks   ይሄኛው ከ 9 እስከ 12 ያሉ የመማሪያ መፅሐፍቶችን በዝርዝር ማግኘት ትችላላችሁ። 💯 #Report Card  ይህ ደሞ ቅድም quizzes ላይ በትክክል የመለሳችሁትን ውጤት በ point መልክ ያስቀምጥላችኋል። 🏆 #Leaderboard  እዚህ ላይ  ከፍተኛ  report card ያላቸውን ሰዎች  በቅደም ተከተል  ስም ዝርዝራቸውን እና ክብረ ወሰናቸውን ያስቀምጥልናል። 🚀 #Study Group ይህ የመወያያ ግሩፕ ሲሆን ከተለያዪ የ 12 ተማሪዎች ጋር በ ትምህርት ጉዳይ ብቻ መወያየት ትችላላችሁ። 🙏#share #share #share #share🙏 For more Join our channel 👇👇👇 @assignment_supporter https://t.me/assignment_supporter

📖ማንኛውንም አሳይመንት በጥራት እንሰራለን! የምንሰራው ✅ከ9-12 ✅ለRemedial ✅ለFreshman ✅ለCollege ✅ለUniversity ✅ለSummer and Extension any Department Assaigment በጥራት እንሰራለን✍️ አሳይመንቶን በዚ ይላኩ 👉 @positive_thinkerrr Our channel 👇👇👇 🙏🙏join and share🙏🙏 @assignment_supporter https://t.me/assignment_supporter

🔥 አስፈላጊ ምክር ለ 12 ተፈታኞች በሙሉ🔥 ሰላም እንዴት ናቹ? "assignment helper" ነኝ ከ ኢለመንተሪ ጀምሮ እስከ ዩኒቨርሰቲ ላሉ ተማሪዎች የተሰጣቸውን አሳይመንት በቅልጥፍና እና በጥራት ስሰራ ቆይቻለው። አሁንም እየሰራው እገኛለው። 💥 ዛሬ ደግሞ ትንሽ ለ12 ተፈታኞች ምክር ልስጣችሁ።💡 #ሰፕራይዝም አለኝ🤫😁 እንደምታውቁት ፈተናው ጥቂት ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል። እና ደሞ ከበፊት ጀምሮ የ 12ተኛ ኢንትራንስ ፈተና እየተሰረቀ እንደሚወጣ ሁላችንም እናውቃለን። ትምህርት ሚኒስተር ይህን ችግር ለመቆጣጠር ብሎ ከ አምና ጀምሮ በየ ዩኒቨርሲቲዎች ፈተናውን መስጠት ጀምሯል። ነገር ግን በየ ዩኒቨርሲቲዎች ፈተናው መስጠቱ ደሞ ይህን ችግር ብታምኑም ባታምኑም ሙሉ በሙሉ መቆጣጠር አይቻልም። አሁንም ተሰርቆ የመሠራቱ እድል ሰፊ ነው። በዚህም ምክንያት ማንበባችሁን እና ማጥናታችሁን ምንም ትርጉም እንደሌለው ተረድታችሁም ሊሆንም ይችላል። ነገር ግን ማወቅ ያለባችሁ ነገር እናንተ ብልጥ እና አራዳ መሆን እንዳለባችሁ ነው። እና ምንድነው ማድረግ ያለብን ካላችሁኝ እናንተ ማድረግ ያለባችሁ በ አግባቡ ማንበብ ከዛ መረጃም ደግሞ ጎን ለጎን መከታተል። ሁለቱም ያስፈልጋችኋል። ፈተናው ከተሰረቀ መረጃውን በማሳደድ መስራት ካልተሰረቀ ደሞ ባነበባችሁት መሠረት ትሰራላችሁ ማለት ነው።🤷‍♂ በሁለቱም በኩል ተጎጂ አትሆኑም። ማድረግም ያለባችሁ ይህንኑ ነው። እና ደሞ ሰፕራይዙ ምንድነው? ካላችሁኝ ይሀው 😊👇👇 🔥#ፈተናው ዘንድሮም ተሰርቆ ከወጣ እሱን ለኔ ተውት😉 እናንተ ብቻ ትምህርታቹ ላይ ትኩረት አድርጉ ወደ መፈተኛ ስፍራ ከመግባታችሁ ከ አንድ ቀን በፊት ትክክለኛነታቸውን አጣርቼ እለቅላችኋለው👌 እስከዛው ግን join and share እያደረጋቹ 🙏🙏 አዘጋጅ እና ፀሀፊ👨‍💻 assignment helper 🙏🙏 #share #share #share🙏🙏 Join our channel 👇👇👇 https://t.me/assignment_supporter

✳️በዚህ Bot ሰዉ ጋብዤ 100 birr አግኝቻለሁ።🤩 ▫️አጠቃቀሙ ቀላል ነዉ በመጀመሪያ ከታች ባለዉ Link ቦቱን Start ትሉታላችሁ👇 https://t.me/HaHu_Inviting_Bot?start=YWZhN ▫️Start ካላችሁ በኋላ ሼር ስልክ ቁጥሮን የሚለዉን ተጫኑ። ▫️ከዛ የሚመጡላችሁን ሁለት ቻናሎች Link እየነካችሁ Join ማለት ▫️በመቀጠል ቼክ ሰብስክርብሽን የሚለዉን ተጫኑ ።ከዛ ሰዎችን በመገባዝ ብር በ ቴሌ ብር ይቀበሉ። join & Share https://t.me/assignment_supporter

ዩኒቨርሲቲ ለምትገቡና ለገባችሁ ተማሪዎች ሾለ ዩኒቨርሲቲ  ውጤት አሰራር ( Grading system ) ከዚህ በታች መመልከት ትችላላቹ A+ ➡️ 90-100 ➡️ 4 A   ➡️ 85-90 ➡️ 4 A-  ➡️ 80-85 ➡️ 3.75 B+ ➡️ 75-80 ➡️ 3.5 B   ➡️ 70-75 ➡️ 3 B-  ➡️ 65-70 ➡️ 2.75 C+ ➡️ 60-65 ➡️ 2.5 C   ➡️ 50-60 ➡️ 2 C-  ➡️ 45-50 ➡️ 1.75 D   ➡️ 40-45 ➡️ 1 Fx ➡️ 35-40 ➡️ Final Exam ድጋሜ መፈተን ይቻላል። ግን ተመልሶ Fx ከሆነ Fxሹ ወደ F ይለወጣል። F  ➡️ 0-35  ➡️ በሚመጣው ዓመት (Nex Year) Courseን ድጋሜ እንደ አዲስ ይወሰዳል። የGrade አሰራር ሁሉም Grade በ Credit Hour ተባዝቶ ከዛ አንድ ላይ ተደምሮ በሴሚስተሩ ተማሪዉ በወሰደዉ Credit Hour ይካፈላል። Example "A" ቢሆን Gradeዱ እና የCourseሹ Credit Hour 5 ቢሆን 4×5=20 If The other course Grade is "A-" and the Credit Hour is 5 3.75×5=18.75 If The third course Grade is "B" and the Credit Hour is 3 3×3=9 So the Grade of this student will be 20+18.75+9=47.75 5+5+3=13 (Credit Hour) 47.75á13=3.67 or (B+) ስለዚህ ይሄ ተማሪ በሴሚስተር 3.67 or (B+) አመጣ ይባላል። Share Share 🙏🙏🙏🙏🙏 https://t.me/assignment_supporter

ከአሳይመንቶች ጋር ለምን ይታገላሉ? 🔰ግቢ ውስጥ ተማሪዎች ለትምህርታቸውና ለፈተና ጥናታቸው ከሚሰጡት ጊዜያቸው በላይ አብዛኛውን part አሳይመንቶችን በመስራት ነው እየተቃጠለ ያለው። 🔹ይህም ትም
ከአሳይመንቶች ጋር ለምን ይታገላሉ? 🔰ግቢ ውስጥ ተማሪዎች ለትምህርታቸውና ለፈተና ጥናታቸው ከሚሰጡት ጊዜያቸው በላይ አብዛኛውን part አሳይመንቶችን በመስራት ነው እየተቃጠለ ያለው። 🔹ይህም ትምህርታቹ ላይ Focus ያሳጣቹሀል፤ ውጤታማ እንዳትሆኑም ያደርጋል። እኛም ይህ ምን ያህል ከባድ እንደሆነ ተረድተናል፣ ለዚህም ነው ጊዜያችሁን እና ጉልበታችሁን እንድታተረፉ ከጎናችሁ ያለነው። 📩ደረጃውን የጠበቀ ከplagiarism ነፃ የሆነ፣ በአጭር ጊዜ ተሰርቶ ሚረከቡት ጥርት ያለ ምርጥ አሳይመንት ማሰራት ከፈለጉ @positive_thinkerrr ላይ ያናግሩን። 🔸እርሶም ጓደኞቾን በመጋበዝ የ አገልግሎቱ ተጠቃሚ ያድርጉ። Our channel 👇👇👇👇join👇👇👇 https://t.me/assignment_supporter እናመሰግናለን🤝

🔹ከልምዶች ሁሉ ጎጂ👉ጭንቀት 🔹የሚያኮራ ስራ👉ሰዎችን መርዳት✔ 🔹አስቀያሚ ባህሪ👉ራስ ወዳድነት 🔹መጥፎ ልማድ 👉መስረቅ 🔹ትልቅ የተፈጥሮ ሀብት👉ወጣትነት 🔹ትልቅ መሳሪያ 👉ብርታት 🔹መጥፎ ፀባይ 👉 ይሉኝታ 🔹ቆንጆ ጌጥ 👉ፈገግታ 🔹ትልቅ ስጦታ 👉ምክር 🔹የሰዉ ልጅ እንቆቅልሽ 👉ኑሮ 🔹አደገኛ መሳርያ👉 ምላስ 🔹ራስን የመጉዳት ዘዴ 👉ማልቀስ 🔹በሀይል የተሞላ ቃል 👉እችላለሁ 🔹ታላቅ ተስፋ 👉 እኖራለሁ 🔹ዉድ ሀብት 👉እምነት 🔹ሀይለኛ የመገናኛ መሳርያ👉ፀሎት 🔹ልንፈታዉ የሚገባን ችግር = ፍርሀት 🔹ዉጤታማ የእንቅልፍ ክኒን =የአእምሮ እረፍት 🔹መጥፎ የዉድቀት በሽታ =ከስህተት ይቅርታን አለመጠየቅ 🔹የህይወት ሀይለኛ ጉልበት = አእምሮ 🔹ከህይወት ልምዶች የምድር ታላቅ ደስታ ↩መስጠት ወዳጀ ሆይ ♥ትላንት ታሪክ ነዉና ተርከዉ ♥ ዛሬ ቁምነገር ነዉና ተጠቀምበት ♥ነገ ምስጢር ነዉና ድረስበት Assignment supporters @positive_thinkerrr                   ይጎበኙን       ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/assignment_supporter

♨️Advice for University student        ❣ from https://t.me/assignment_supporter  👈👈             & Prepared by @positive_thinkerrr👈 🐥ስማችንን ተውትና የዩኒቨርስቲ ተማሪ ነን 🙉ስለራሳችን ብዙ ማዉራት አይመቸንም 🌼 ሰው መርዳት ያስደስተናልና እየረዳን ነዉ        የኛ ስራዎች                               🌱 worksheat መስራት                🌱 Assignmentመስራት 🌱 home work መስራት እና ሌሎችም..... በዚሁ አጋጣሚ እንዲሰራላችሁ የምትፈልጉ ካላችሁ በዚ 👇👇👇 አካውንት አናግሩን። @positive_thinkerrr     @positive_thinkerrr 🌝  የተለየ ምክር ለሁላችንም 🌞 1⃣ ከአስተማሪ ጋር በምንም case           መጋጨት የለብህም!!   2⃣ ግቢ ዉስጥ የተከለከሉ ተግባራትን መራቅ      Ex, 🔎ያለቦታ መፀዳዳት🙈🙉🙊             🚬 ስጋረ ማጨስ ና ዶርም ዉስጥ ጫት ይዞ መገኘት              🔪 አላስፈላጊ የሆኑትን መሳሪያ ይዞ መገኘት               ⚔ከተማሪ ጋር መጋጨት                📫 ለትምህርት እስከመጣህ ድረስ የመጀመሪያ ስራህ መሆን ያለበትም ትምህርት ና ትምህርት ብቻ መሆን አለበት 🎎  ጓደኛ በአንድ ቀን እይታ ደስ ያለክ ወይም ያለችሽን ሳይሆን  እነዚህን character የያዘ ምረጥ/ጭ            🔹positive attitude ያለው            🔹 ከ ሹሾ ነፃ የሆነ            🔹 ትምህርቱን ተምሮ ለመጨረስ አላማ ያለው            🔹ከ ዘረኝነት የራቀ            🔹 ካንተ ሙድ ጋር የሚራመድ            🔹ላንተ የሚያስብ or selfish ያልሆነ 📖 የጥናት ዘዴዎች                24 hr library ሾለ ገባ ሳይሆን             24 minute አንብቦ ምንተረደሁ ማለት ይበልጣል........ 🎈Class በሚገበ ተከታተል.....                Attendance በይዝም እንኳን......  ምክንያት ስታጠና ተስታዉሳለክ....... 🎈 አስተማሪው ባይነፋም እንኳ class መግባት አለብህ        B/C:- ምንምን እንዳስተማረ  ታያለክና......(titles) 🎈ምንም እንኳን ማንበብ ባትወድም የፈተና time ማንበብ ግድ ይሁንብህ 🎈ምንም እንኳን ቢከብድም ፈተና ለመኮረጅ አታስብ          B/C:-  ከተፈረመ "F" ነዉና 🎈እሱ or እሷ ጎበዝ ነው/ናት ብለህ አታዉራ፤ አንተም ለመጎበዝ ሞክር እንጂ 🎈ለ information ቅርብ መሆን አለብህ          👉quiz ሊኖር ስለሚችል          👉 Assignment ይኖራልና          👉እና ሌሎችም አሉና 🦋በህይወት ዉስጥ ከስህተት መራቅ አለብህ 🦋 በምታደርጋቸው ድርጊቶች ዉስጥ Active (ንቁ) መሆን አለብህ 🦋 በማታውቀው ነገር ላይ አለማዉራትን ምረጥ 🦋 አላማህን ለማሳካት የራስን ዘዴዎች መጠቀም አለብህ 🦋 በራስህ ሾል ላይይ የሰው ዉሳኔ አትጠብቅ 🐒🐒 መሠላቸት ስለሚኖር የዛሬውን በዚሁ ልጨርስ::🐤 Please don't forget to share this idea 🙊🙊🙊 እስከአሁን join አላረክም🙉🙉🙈 💥 https://t.me/assignment_supporter For any coment @positive_thinkerrr Please #share 🍇 You are not late comer       🍝be fast to join https://t.me/assignment_supporter https://t.me/assignment_supporter

#ሰው_ሁን! ሰው ከመሆንህ በፊት ዶክተር (ሐኪም) አትሁን፡፡ ሰው ከመሆንህ በፊት መሐንዲስ አትሁን፡፡ ሰው ከመሆንህ በፊት መምህር አትሁን፡፡ ሰው ከመሆንህ በፊት ፖለቲከኛ አትሁን፡፡ ሰው ከመሆንህ በፊት ጋዜጠኛ አትሁን፡፡ ሰው ከመሆንህ በፊት መሪ፣ መካሪ፣ አውሪ፣ ዘማሪ፣ ጸሐፊ፣ ለጣፊ፣ ሰባኪ፣ ሹመኛ፣ ወገኛ.... ሌላም አትሁን፡፡ ዓለም፣ ኢትዮጵያም ያጣችው ይህንን ሁሉ አይደለም፡፡ ሰው የሚሆንላትን እንጂ፡፡ ይልቁንስ ከሁሉ በፊት ሰው ሁን፡፡ ሰው መሆን ከእነዚህ ሁሉ የተሻለ ማንነት ነውና፡፡ "ሰብአዊነት የጎደለው ሙያ በመርዝ ዕቃ ላይ እንደተቀመጠ ጣፋጭ ምግብ ነው" ይላሉ አበው፡፡ የችግሮቻችን ሁሉ መነሻም ሰብአዊነት የጎደለው ግብራችን ነው፡፡ https://t.me/assignment_supporter

🔰ፕረዘንቴሽን የማቅረብ ጥበብ ለተማሪዎች ........... part 2 ❓ለመሆኑ Presentation ላይ ልዩ ቄንጦች ምንድናቸው? የሚከተሉትን ቄንጦቾ ስትጠቀሙ በእርግጥ ክላሱ ሁሉ እናንተን ለማየት ይናፍቃል! ❗️Warning ፡ አንዳንድ ቄንጥ የማይወድ ወግ አጥባቂ መምህር አለ!ቦታ ለይታችሁ ተጠቀሙ ቄንጦቹ ፦ 🔰 እያስተማራችሁ እያለ በእጃችሁ የያዛችሁትን ረጅም chalk ከዳሯ ላይ በጣታችሁ ሽርፍ በማድረግ ሽራፊዋን ወደ ምድር በንቀት መወርወር ....😎 🔰 ኮት ነገር አጥልቃችሁ ከነበር አሁን በንግግር ላይ ሳላቹ ኮታችሁን አውልቃችሁ ....chair lay ጣል ማረግ😎😎 🔰የሆነ diagram አንስታችሁ እያወራችሁ ከቦርዱ ራቅ በሉና ...ድንገት ከፍ ባለ ድምፅ ....ተመልአቱ እዛ መሃል ያለውን ነገር ብላችሁ እጃችሁን መሰንዘር.... ህዝቤ ከዛን ሰፍ 😎 🔰የኮት ቁልፍ መፍታት (በተለይ ሳንቃ ደረት ላላችሁ ወንዶች) ገልፃ እያረጋችሁ ጀነን ባለ መልኩ የኮት ቁልፍ ቀስ ብላችሁ ፈታ ማረግ ❌አንዳንድ ተማሪ ቄንጥ ናቸው ብሎ የሚያስባቸው ነገር ግን ስግጥና የሆኑ ቄንጦች በ presentstion @timertminister 🚫 አንገት ማሸሻት....... 🚫 ፀጉር በአንድ ጣት ማከክ.... ❤️ልብ በሉ : አንዳንድ ተማሪ አለ present እያረጋችሁ ጥያቄ ጠይቆ ግራ ሊያጋባችሁ ሚፈልግ !ስለዚህ ማንም ተማሪ ቢሆን ጥያቄ ለመጠየቅ እጁን ካወጣ ስጨርስ መልስልሃለው በሉት!በኋላ ላይ ወላ ሊረሳው ይችላል! ❤️ልብ በሉ: Present አርጋችሁ ከጨረሳችሁ በኋላ ከተማሪዎች እንዲሁም ከመምህሩ ጥያቄ ይነሳባችኋል!ይህን ጊዜ ተማሪዎች እንዲሳተፉ እድል መስጠት ብልጥነት ነው! .....prepared by @Positive_thinkerrr Please join and share🙏🙏 For more join our 📣📣📣channels🔊🔊 👇👇👇👇 https://t.me/assignment_supporter

🔰ፕረዘንቴሽን የማቅረብ ጥበብ ለተማሪዎች Part 1........ *⃣ፕረዘxንት ለማድረግ ምን ብለን እንጀምር ❓ ዳስተር /Eraser ከተቀመጠበት ለማንሳት ረጋ ብላችሁ እየተረዳመዳችሁ Hello my classmates ፡ Hello dear our ......(Subject) teacher; ዳስተሩን አንስታችሁ ቦርድ እያጠፋችሁ ንግግራችሁን ሳታቋርጡ ቀጥሉ Here we are going to see about ..........(your lesson topic) e.g Here we are going to see about philosophy .....ቦርድ ላይ ቀን ካልተፃፈ ፃፉ ...about philosopy ስትሉ ቦርድ ላይ ከድምፃችሁ እኩል ፅፋችሁ ጨርሱ ወደ ተማሪዎቹ ዞር ብላችሁ So if you are ready ,let's began.Philosophy means .... So here we go.Philosophy means.... የሚል skeleton ተጠቅማችሁ ወደ ፕረዘንቴሽናችሁ መግባት 🔰ፕረዘንቴሽ ስናቀርብ ማድረግ ያለብን ነገሮች! 1⃣ ሰዓት አጠቃቀም ❓የተሰጣችሁን ሰዓት በዓግባብ ካልተጠቀማችሁበት ማለት የምትፈልጉትን ሃሳብ ሳትናገሩ ወደመቀመጫችሁ ትሸኛላችሁ!ስለዚህ ጊዜ ለመቆጠብ ፦ 1)አንድ ነገር እየደጋገማችሁ ለማስረዳት አትሞክሩ። 2) ለተማሪዎች ኖት ለመፃፍ አትሂዱ!ኖት ከመፃፍ ይልቅ ትናንት ባሳየኋችሁ ምሳሌ መሰረት draft ያደረጋችሁትን Outline በBullet & numbering ቦርዱን አሸብርቁት! 3) ጊዜ ለመቆጠብ ከፈለጋችሁ በምታወሯቸው ቃል ማህል እንደ ባለስልጣን ' እእእ...' እያላችሁ ንግግር አታቆርፍዱ! ሳዓት ያልቃል ፤ ንግግራችሁ ይደብራል ፤ ነጥባችሁንም ያስጎምዳል! 2⃣ ቦታ አጠቃቀም ሙሉ ቦታ ለመጠቀም ብላችሁ እንደ Dance chirography መድረኩን አትፈንጩበት! ከመድረኩ ቀኝ ረድፍ ላይ መቆም ካለባችሁ ቆሙ ፤ በግራ መልኩ መሆን ካለባችሁ እንደዛው አክት አርጉ!ዘና በሉና ❗️Warning : calculation ከሆነ ቦርድ ላይ የምትሰሩት ተማሪዎችን ሳትከልሉ ፤ ራሳችሁን ከቦርዱ ወደ ዳር ገለል አርጋችሁ ማቀጣጠል ይኖርባችኋል! ❗️THINK 'BOUT DIS : ቦታ አጠቃቀም ላይ ጎበዝ ካልሆናችሁ የመድረኩ ማህከል ላይ ሁኑ!በግራም በቀኝም ፤ በማህልም ረድፍ ያሉ ተማሪዎች ትኩረታችሁን አይነፍጓችሁም! 3⃣የሰውነት እንቅስቃሴ አጠቃቀም! ጥናቶች እንደሚያሳዩት ''በቃል ለቃል ምልልስ'' ጊዜ የሰውነት እንቅስቃሴዎች ሃሳባችንን በ 30% ጭማሪ ቀላል እና ግልፅ ያረጉታል።ስለዚህ የሰውነት እንቅስቃሴያችሁ እንደሚከተለው ይሁን!   ✅ የእጅ እንቅስቃሴ አጠቃቀም 1)እጃችሁን ከጭንቃላታችሁ በላይ አታወራጩ!...የሚመለከታችሁ ሰው ይደክመዋል) 2) ነገሮችን በተለመዱ የእጅ መልክቶችን ለመግለፅ ሞክሩ!...ለምሳሌ መሮጥ ከሆኑ ቃሉ እነ ሃይሌ ገ/ስላሴ ሲረጡ እጃቸውን እይደሚያረጉት ማሳየት ... 3) እጃችሁን ኪሳችሁ አታርጉ!...የጋጣወጥ ባህሪ አላችሁ ተብሎ ይታሰባልና 4) እያወራችሁ ሳለ እጃችሁን አትፈትጉ። የእጃችሁን ጣቶች ለማንቋቋት አትሞክሩ!እንደዛ ስታረጉ ሰው አይኑቹን እጃችሁ ላይ ያረጋል!ያኔ ድንብርብራችሁ ይወጣል! 5) አደራ እየፃፋችሁ የምትሳሳቱት ነገር ካያችሁ በእጃችሁ አታጥፉ!ምምህሩ እና ተማሪዎቹ ለናንተ ያላቸው ቦታ ይቀንሳል!ለምን አንድ ፊደል አትሆንም ከተሳሳተች በዳስተር አጥፉ!   ✅ የእግር እንቅስቃሴ አጠቃቀም! 1).በተለይ ሴቶች 😡ጭነታችሁን  በአንድ እግራችሁ ላይ አታርጉ!ቆፈጠን በሉ! የተመጣጠነ አረማመድ ይኑራችሁ!ላንዴ እንኳን ዘንበል የሚል አቋቋም እንዳይኖራችሁ!     ✅ የጭንቅላት እንቅስቃሴ አጠቃቀም 1) ይሄ እንኳን ብዙ አይጠፋችሁም ፤ ልሾ በመነቅነቅ የሚደረግ እንቅስቃሴ ነው! 4⃣የአቀራረብ ዘዴ 1). ተማሪዉን የሚያሳትፍ ከባቢ ፍጠሩ! ለተማሪዎች ስታስረዱ ጥያቄ ጠይቋቸው ፣ መልሳቸውንም እየሰማችሁ የተነቃቃ audience ያዙ!መምህሩ አሪፌ እንቅስቃሴ ሲያይ ደስ ይለዋል! 2).ፕረዘንቴሽን ማቅረብ ከጀመራችሁበት second አንስቶ ለ አንዴ እንኳን ወደ መምህሩ እንዳታዩ! አንዳንድ ደግ  መምህር አለ ልክ ዞር ብላችሁ ስታዩት ራሱን እየነቀነቀ ልክ መሆናችሁን እየነገረ የሚያበረታታችሁ! ሌሎች ግን መሾመር ሊያስቷችሁ ነው ሚፈልጉት!በዛላይ አስረዱ የተባላችሁት ተማሪዎችን እንጂ መምህሩን አይደለም! 3.) ፕረዘንት ስታረጉ ልክ እንደመምህሩ ማድረግ ያለባችሁ ነገሮች አርጉ! የሚረብሽ ካለ ከክፍል አሶጡ ፤ የሚንጫጫ ካለ ተቆጡ! 4.)የተለየ ፈፈግታ ወይም መሽኮርመም አታሳዩ!ሙዳችሁ ይጠፋባችኋልና 5.) ሁሉንም ተማሪ በዓይ ለመጎብኘት ሞክሩ!ይህ ካልተመቻችሁ !ደስ በሚል ሁኔታ ትምህርቱን በመከታተል ላይ ያሉ ቀና ተማሪዎችን መርጣችሁ ከነሱ ጋር የአይን ንግግር አርጉ! Part 2  ይቀጥላል......... እስከዛው ሟር ሟር እያደረጋቹ🙏🙏 ........... prepared by @Positive_thinkerrr Assignment maserat kefelegachu contact me👉👉 +251994409904  or  @Positive_thinkerrr 📣📣Our channal🔊🔉👇👇👇👇👇 https://t.me/assignment_supporter https://t.me/assignment_supporter

Are you stuck with your Assignments?😩 👍🏾We welcome all the students who face challenges in writing 😉 📃Assignments, 📓Homework, 📖Dissertation, 📑Thesis, 🗒Essay, 🧾Case Study, and 📊Project Reports. 🤓We ensure that the academic projects you receive back are qualitatively sound.🧐 Contact @Positive_thinkerrr NOW!!! Our channel👇👇👇👇 https://t.me/assignment_supporter

You become what you surround yourself with. Energies are contagious. Choose carefully. Your environment will become you. #mor
You become what you surround yourself with. Energies are contagious. Choose carefully. Your environment will become you. #morning 🙏 ©motivation of students #Share📌 🔖https://t.me/assignment_supporter https://t.me/assignment_supporter

✳️ Freshman course ላይ Assignment እንዴት እንሰራለን ? ውድ ቤተሰቦች የብዙወቻችሁ ጥያቄ ነው .....ዛሬ በ @Positive_thinkerrr  ) ይመለሳል ። Highschool ላይ  አሳይመንት ሰርታችሁ ሊሆን ይችላል  በ ልሙጥ ወረቀት or በ line paper ጥፋችሁ ከዛ በ ስቴፕራል አስዛችሁ ምናምን🙈 ፤ Campus ላይ ይችን እንዳትሞክሯት  ለምሳሌ ለ psychology course ልክ እንደዚህ አድርጋችሁ ሰርታችሁ ብታስረክቡ  ይህ Departmentቱን መናቅ ነው ተብላችሁ  የተማሪዎች ህብረት ልትቀርቡ ትችላላችሁ😁   ስቀልድ ነው ...መምህራኖች ወይ አይቀበሉአችሁም ወይ ትልቅ ማርክ ይቀንሱባችኅል Campus ላይ ደግሞ አይደለም አንድ ሶስት  ማርክ ቀርቶ 0.5 ምንያህል ትልቅ value እንዳላት ምታውቁት Grade ስታዩ ነው። ስለዚ Assignment አሰራር የ ልሹ የሆነ Style አለው። ከምስሉ ላይ እንደምታዩት Page cover አስጥፋችሁ ማስጠረዝ አለባችሁ። ሙሉው የምትጥፉበት paper ልሙጥ ወረቀት( A4 paper )ቢሆን ይመረጣል። ✳️ የ freshman ኮርሶችን assignment በ ሶስት ከፍለን እንያቸው 1⃣ የ case study assignments እነዚህ Assignments የሚሰጡን የ Calculation ትምህርት ባልሆኑት እንደ Anthropology እና Civics courseኦች ላይ ነው።ዓላማቸውም አንድ Title ይሰጠንና በዛ Title ተንተርሰን  ከ 7 እስ 10 page ያላነሰ የተለያዩ subtitleሎችን አካተን ሙሉ ገለጣ እንድንጽፍ ነው። ከዚህ ላይ ማተኮር ያለብን ነገር በምንሰራው Assignment ውስጥ እነዚህ ነገሮችን በቅደም ተከተል ማካተት ወሳኝ ነገር ነው። 📚1Table contents 📚2 introduction 📚3 main part 📚4 conclusion 📚5 reference አንዳንዴም እንደ ተሰጣችሁ Assignment instruction  Acronym ምናምን እንድትጥፉ ይደረጋል  ከላይ ያሉትን በ ዝርዝር ና በምሳሌ እንያቸው ተከተሉኝ.... 📍1 Table contents ይህ part assignment አችሁ ምንምን እንዳካተተ የተካተቱ contentoch የት page እንደሚገኙ የምንገልጥበት ክፍል ነው። ከምስሉ ላይ እንደምታዩት....😊 📍2 Introduction ይህ ክፍል ከስሙ እንደምንረዳው  የተሰጠን Title ምን እንደሚመስል በጨረፍታ ገረፍ ገረፍ እያደረግን የምናስተዋውቅበት  ነው። ምሳሌ የተሰጠን Title MANUFACTURING INDUSTRY IN ETHIOPIA  ቢሆን  Introduction ላይ Manufacturing industry በ Ethiopia ምን ይመስል ነበረ ከ past አንጻር  ፤አሁን ላይስ ስላለው ሁኔታ ....Ethiopian ለ  Manufacturing industry ምናይነት view አላቸው....እና መሰሎችን ገለጻ  መስጠት ነው። 📍3 main part ይህ ዋናው ክፋል ሲሆን Table contents ላይ ለተሰጠን ርዕስ ያስቀመጥናቸውን Subtitles እንዲሁም በነሱ ሾል ያሉ ሌላ titlochn በስፋት እየዘረዘርን  ሙሉ ማብራሪያ  የምንሰጥበት ክፍል ነው። 📍4 conclusion ይሄ ደግሞ main part ላይ  ለተሰጠን ርዕስ ያስቀመጥናቸውን Subtitles እንዲሁም በነሱ ሾል ያሉ ሌላ titlochn  በሙሉ ዘርዝረን ገለጻ የሰጠናቸውን points ፤  ያ የተንዛዛውን main part ( ቢያንስ  7-10  page ይደርሳል) እሱን ሁሉን points በሚያካትት መልኩ ከ አንድ page ባልበለጠ ወረቀት አሳጥረን መጻፍ ነው። ግን ይሄ ብቻ አደለም አንዳንዴም በ titlu ዙሪያ  የናንተን ሀሳቦች እንደ መደምደሚያ መጠቀም ትችላላችሁ ። 📍5 reference መቸም በተሰጠን ርዕስ ዙሪያ መረጃ ለማግኘት ማንፈነቅለው ድንጋይ የለም  Google የለ (ግን Google ባይኖር ምን ይውጠን ነበር😘) ፤መጽሐፍት የሉ ሁሎችን  sources እንጎረጉራለን  ያገኘነውን መረጃም main part ላይ አስፍረናል ። ነገር ግን መምህራን ይሄን መረጃ የት አገኛችሁት ቢሉአችሁ መልስ መስጠት መቻል አለባችሁ ። ስለዚ ከዚ ከዚ አግንቻለሁ ለማለት መጨረሻ page ላይ Reference ብላችሁ sources ትዘረዝራላችሁ። Google ላይ መረጃ ስታገኙ ግን አደራ Reference ላይ Google ብላችሁ እንዳትጽፉ ነውር ነው።    ያገኛችሁበትን website link ነው ማስቀመጥ ያለባችሁ ።  ሞጅሉ ላይም ገልብጣችሁ Reference ላይ ሞጅል እንዳትሉ  modulu  ሲጀመረ የተዘጋጀው ከየት ነው? ዋናው Source  ያስፈልጋል። መጽሐፍትን እንደ Reference ከተጠቀማችሁ ደግሞ ApA format ተከትላችሁ Reference መጻፍ አለባችሁ Apa format ምንድን ነው? የ reference አጻጻፍ style ነው ምስሉን ተመልከቱ። መጨናነቅ አልፈልግም አሳይንመንት ማሰራት ነው ምፈልገው ካላቹ ደሞ አለንላቹ😉 ከናንተ ሚጠበቀው እዚ ላይ👇👇👇 @Positive_thinkerrr @Positive_thinkerrr የተሰጣችሁን አሳይንመንት መላክ ብቻ ነው። ለጉደኞቻችሁ ሟር ማድረግ እንዳትረሱ🤝👏 ╔════════════╗ 📚JOIN: https://t.me/assignment_supporter 📚JOIN: https://t.me/assignment_supporter ╚════════════╝

📣 Hey students! Need help with your assignments or research? Don't worry, we're here to help! 🤗 Send your assignments and research questions anytime to @positive_thinkerrr and we'll get back to you as soon as possible! 💪 Remember, you're not alone in this. Let's work together to achieve your academic goals!🎓 📩 send your assignments and research here @positive_thinkerrr